Showing posts with label ትንሳኤ ኢትዮጵያ. Show all posts
Showing posts with label ትንሳኤ ኢትዮጵያ. Show all posts

ከዚህ በኋላ ንጉሥ ⁉️ አወ ንጉሥ‼️

የዘመኑ አዋቂ ትውልድ እጅግ በሹፈት "ከዚህ በኋላ ንጉስ?" እያለ በንቀት እንደሚያፌዝ ጥርጥር የለውም። ወይ ከመንፈሳዊው ወይ ከምድራዊው ካንዱም ላይሆን ባክኖ ቀረ እንጂ፣ የምድራዊውም ሳ...
Read More

‹‹ሰማእቱ ቅዱስ ፊቅጦር ስለ ኢትዮጵያ ያየው ራእይ››‼️

ሰማዕቱ ቅዱስ ፊቅጦር አንድ የሚነገር ትልቅ ታሪክ አለው፡፡ እርሱም በሰማዕትነት ካረፈ ከብዙ ዘመን በኋላ በራእይ ተገልጦ በ8ኛው ሺህ ዘመን በሀገራችን በኢትዮጵያና በግብፅ እንዲሁም በቁስጥንጥንያና በሮም...
Read More

የአለቃ አያሌው ታምሩ ዐጭር የሕይወት ታሪክ‼️

ዝክረ አለቃ አያሌው ታምሩ  መጋቢት 23 100ኛ ዓመት የልደት መታሰቢያ። «ክቡር ሞቱ ለጻድቅ በቅድመ እግዚአብሔር።» «የቅዱሳኑ ሞት በእግዚአብሔር ፊት የከበረ ነው።» (መዝ፤ ፻፲፭፣ ፯።)        ...
Read More

አለቃ አያሌው ታምሩ ያስተላለፉት ግዝትና ምክንያቶቹ‼️

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን አመራር ላይ ያዩትን ችግር በማስመልከት የቤተ ክርስቲያኒቱ የሊቃውንት ጉባኤ ሰብሳቢ የነበሩት አለቃ አያሌው ታምሩ ችግሩ ሥር ሳይሰድ ገና ከጅምሩ እንዲታረም ...
Read More

"ኢትዮጵያን እናድናት" - አለቃ አያሌው ታምሩ

የክቡር አባታችን አለቃ አያሌው ታምሩ 100ኛ ዓመት ልደት መታሰቢያ መጋቢት 15 ቀን 2ዐ15 ዓመተ ምሕረት እግዚአብሔር የሠራት ቀን ይህች ናት፤ ሐሤትን እናድርግ፤ በእርስዋም ደስ ይበለን፡፡ መዝ፤117፥...
Read More

ክቡር አባታችን አለቃ አያሌው በራእይ የተሰጣቸውን መልእክት‼️

ክቡር አባታችን አለቃ አያሌው ግን፤ የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን የሮም ጥገኛ መሆን የለባትም፥ ፓትርያርኩ መሓላቸውን አፍርሰዋል፥ ጉዳዩንም ቅዱስ ሲኖዶስ ሊያየው ይገባል በሚለው አቋማቸው ጸኑ። በይበልጥ ደ...
Read More

ቀኝ እጃችሁን አንሡ‼️ (ሊቀ ሊቃውንት አያሌው ታምሩ)

 ከማእከላዊ ዕድሜ ጀምሮ ወደ ኋላ ያለ ማንኛውም ኢትዮጵያዊ እንደሚያስታውሰው እግዚአብሔር የለም የሚለው ትምህርት በይፋ በኢትዮጵያ የተነገረበት ዘመን የደርግ ዘመን ነው። ይህ የክሕደት ትምህርት የተነገረ...
Read More

አለቃ አያሌው ታምሩ በአፄ ኃይለ ሥላሴ እና በሹማምንቱ ፊት ያደረጉት ታሪካዊ ንግግር‼️

«ግርማዊነትዎ የሚመሯትን አገር ኢትዮጵያን አያት ቅድመ አያቶችዎ እግዚአሔርን ከመፍራት ጋር ነበር ሲመሯት የኖሩ። ለዚህም ምክንያታቸው አገሪቱ ሀገረ እግዚአብሔር፥ ሕዝቧም ሕዝበ እግዚአብሔር መሆኑን በማወ...
Read More

አለቃ አያሌው ታምሩ እና መንግሥቱ ኃ/ማርያም‼️ሐውልቱና የታኅሣሥ ገብርኤል በዓል‼️

ጊዜው ፲ ፱፻፸፮ ዓመተ ምሕረት የታኅሣሥ ገብርኤል በዓል ነበረ። በዚያ ዓመት በጥቁር አንበሳ ሆስፒታል አካባቢ የኮሎኔል መንግሥቱ ኀይለ ማርያም ምስል ያለበት ሐውልት ተሠርቶ ቆሞ ነበር። አለቃ አያሌው ታ...
Read More

ሳልሣዊ ቴዎድሮስ ፡ተአምረ እየሱስ፡ 65ኛ ተአምር

“...ከዚያን፡ በኋላ፡ ጽኑዕ፡ መንፈሴን፡ እልክና፡ ከወገኖቼ፡ መካከል፡ መርጬ፡ ንጉሥ፡ አነግሣለኹ። ከእሱ፡ በፊት፡ ማንም፡ ያልተቀመጠውን፡ ፈረስም፡ ይቀመጣል። የፈረሱም፡ ልጓም፡ ከአዳም፡ በለበስኩት፡ ...
Read More

"አመድ ከዘነመ ከአራት ዓመት በኋላ የጌታችን የኢየሱስ ፡ ክርስቶስ ሰማዕት የሆነ ይነግሳል ፡፡"

"አመድ ፡ ከዘነመ ፡ ከአራት ፡ ዓመት ፡ በኋላ ፡ የጌታችን ፡ የኢየሱስ ፡ ክርስቶስ ፡ ሰማዕት ፡ የሆነ ፡ በፊቅጦር ፡ በገድሉ ፡ መጽሐፍ ፡ እንደተነገረው፡ የስሙ ፡ ምልክት ፡ <ቴ...
Read More

ያን ጊዜ ሕዝቡ እንደ ካህኑ ካህኑም እንደ ሕዝቡ ይኾናል‼

"ወንድሞቼ ሆይ በዚያን ዘመን በምድር ኹሉ ላይ አዲስ ምሥጢርን አፈስሳለሁ ።ራሳቸዉን መነኩሳት ነን እኮ የሚሉ ስዎች ሕገ ምንኩስናን የማይጠብቁ ሐሰተኞች ናቸዉና ይኽንን ትተዉ መሪሩን የዓለምን ነ...
Read More