ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ
እባባዊ የሆነውን የዲያብሎስን አካሄድ እየተከተልን ነውን? ዘንዶው እዚህ እዚያ፣ ወዲያ ወዲህ እያለ ግራና ቀኝ ይዝለገለጋል፤ አንዴ እነደዚህ ሌላ ጊዜ እንደዚያ፣ አንዴ ሙቅ ውሃ ቆየት ብሎ ቀዝቃዛ፣ ትናንት ሽብር ፥ ዛሬ ፍቅር ፣ ዛሬ ደጋፊ፣ ነገ ተቃዋሚ፣ ዛሬ ኬኛ በበነገታው ኢትዮጵያ ሱሴ። ይህ እንግዲህ በቅርቡ ላዘጋጁት የዘር ጭፍጨፋ ሰውን በማለማመድ ላይ መሆናቸውንና፤ ሕዝቡም ከሲዖል ጣዕም ጋር እንዲተዋወቅ እየተደረገ መሆኑ ነው የሚነግረን። ነገሮችን ሁሉ በማዘበራረቅ የሰውን አንጎል ማጠብ፣ መበጥበጥና መቆጣጠር እንደሚቻል አውቀውታል / አምነውበታል።
ሰው እንዳይነቃ የገዟቸውንና ያሰማሯቸውን የፖለቲካ፣ የሃይማኖት፣ የስነ ልቦና እና የመገናኛ ብዙኅን "ልሂቃን" ይጠቀማሉ።
ወገኔ፡ ለኢትዮጵያና ኢትዮጵያውያን ከዚህ የከፋ ጭካኔ፣ ውድቀትና ውርደት የታየበት ዘመን የለም። እናቶችህ ከየቤታቸው ይፈናቀላሉ፣ ወጣት ሴት ተማሪዎችህ ታግተው የደረሱበት አይታወቅም፣ ሕፃናቶችህ እየተበከሉ፣ እየተመረዙና እየታረዱ ነው፣ መንፈሳዊ አባቶችህ እንደ እብድ ውሻ እየታደኑ፣ እየታገቱና እየተገደሉብህ ነው ፥ መሐንዲሶችህ፣ ሐኪሞችህ፣ የጦር መሪዎችህ እየተረሸኑ ነው ፥ ልጆችህ፣ ሴቶችህ፣ አየርህ፣ ውሃህ፣ ወንዞችህ፣ አፈርህ፣ እህልህ፣ ጤፍህ፣ ዘይትህ፣ ዶሮዎችህ፣ በጎችህ ፍራፍሬህ፣ አየር መንገድህ፣ ባንክህ፣ ቴሌህ ፥ ባጠቃላይ ሀገርህ ለባዕዳውያኑ የታሪክ ጠላቶችህ እየተሸጡብህ ነው፤ አይኖችህ እያዩ ጆሮዎችህ እየሰሙ።
እስኪ ተመልከቱ፦ ሃያ አንድ ሴት ተማሪዎች ታግተው በጠፉበት ማግስት፣ የጥምቀት ታቦታት በኦሮሞ ሙስሊሞች ድንጋይ በተወረወረባቸው ማግስት፣ የኦሮሞ ፖሊሶች ቤተክርስቲያን ገብተው ምዕመናን በገደሉበት ማግስት እንዲሁም ቤተክርስቲያናቸውን ባፈረሱበት ማግስት ግራኝ ዐቢይ አሕመድ በባሌ "ሰሜን ኢትዮጵያውያንን ሰበርናቸው፤ ፊንፊኔ ኬኛ" አለ።
ይህን የትዕቢተኞችና ጉረኞች "ድል የታወጀበትን" ንግግር ለማክበርና ሰሜን ኢትዮጵያውያንን ቀስበቀስ እየጨረሰላቸው ያለውን እብድ መሪያቸውንም ለመደገፍ ሲሉ ኦሮሞዎች በጅማና ዱባይ ስታዲየሞች ግልብጥ ብለው በተከታታይ መውጣት ወሰኑ። የምድር ሲዖል ባደረጓትና በተሰረቀችው ክልላቸው በተዋሕዶ ልጆች ላይ የሚካሄደውን ጭፍጨፋና የታገቱትን ሴት ተማሪዎች ጉዳይ አስመልክቶ ግን ስበዓዊነታቸውን በማሳየት ሰልፍ ለመውጣትና ድምጻቸውንም ለማሰማት፡ ያው ሁለት ዓመት ሆነው፡ ፈቃደኞች እንዳልሆኑ ኢትዮጵያ እያየችውና እየመዘገበችው ነው። ታዲያ እነዚህ "ኦሮሞ ነን" የሚሉ ከሃዲዎች ከነመሪዎቻቸው ከኢትዮጵያ ምድር በእሳት ቢጠረጉ ሊገርመን ይገባልን? በጭራሽ!
አሁንም በኢትዮጵያ ላይ የነገሠው አንዴ ኢህአዴግ ሌላ ጊዜ ብልፅግና እያለ ራሱን እየቀያየረ የአውሬው መንፈስ ነው። ለምን ይመስለኻል በሰንደቅ ዓላማችን የተጨመረው የሉሲፈር ባፎሜት ኮከብ ግራኝ ዐቢይ አሕመድ ያላነሳው!? አሁንም አውሬው በተጠናከረ መንገድ የጥፋት ሥራው እየሠራ ነው። አባቶች ይህንን አስቀድመው በራዕይ ዮሐንስ አንድምታ ፅፈውልናል።
Blogger Comment
Facebook Comment