Showing posts with label የኢሉሚናቲ ሴራ በኢትዮጵያ. Show all posts
Showing posts with label የኢሉሚናቲ ሴራ በኢትዮጵያ. Show all posts

ሳልሳዊ ቴዎድሮስ | ጠላት ከኢትዮጵያ አጥብቆ የሚፈራው ግንባር ቀደሙ ነገር?

በ ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ የታረመ የኢትዮጲያን ትንሳኤ የሚያውጅ ጥቁር ንጉስ ከመካከለኛው ምስራቅ ይነሳል የምትለዋን ትንቢት ነው።  ይህንን የጻፍኹት ብዙ ኢትዮጵያዊያን በዚህ ነገር ላይ እና ይመጣል ...
Read More

አዲስ አበባ የማን ናት? ድንቄም የ"ምክክር ኮምሽን"!

  ✍ መንግሥቱ ጎበዜ    ወቅቱ የሱባኤ በመሆኑ ከዲጂታል መገናኛዎች በመጾም ለመታቀብ አስቤ የነበረ ቢሆንም፣ «የምክክር ኮሚሽን» ከተባለው አካል ጋር በተያያዘ እየተራገበ ያለውን ሀገ...
Read More

የጠላት ሴራ በኢትዮጵያ ላይ

የጠላት ቁጥጥር ከ አፄ ኃይለ ሥላሴ ንጉሳዊ ስርዓት ከኢትዮጲያ  እንዲጠፋ ያደረጉበት ዋነኛ ዓላማ ፣ በሰዓቱ የኢትዮጵያ ንጉሶች ሹመታቸው በ ቤተክርስቲያን ስለሆነ እቺን ቅድስት ሀገር ለመቆጣጠር አመቺ ባ...
Read More

ታላቁ የሳጥናኤል ከተማ (Smart City)

666 ትሪሌን ዶላር  የተበጀተለት የ Wakanda ፕሮጀክት በጣና ሀይቅ ላይ ሊሰራ ዝግጅቱ አልቆ በሎሳስ ከጎርጎራ ጀምሮዋል። Waknda የተሰኘው ድንቅ ፊልም ላይ ( ሆሊውድ ) ለማሳየት እንደሞከረው ከ...
Read More

ይድረስ ለሁሉም ኢትዮጵያዊያን

✍ ቆሞስ አባ ጳውሊ | ከግንባር ኢትዮጵያ በአሁኑ ወቅት በታሪኳ አይታው በማታውቀው የአምባገነንነት አገዛዝ ስር ወድቃ ትገኛለች። ስርዓቱ ስልጣኑን ለማራዘም ሲል የህዝቦችን ደም እንደ ...
Read More

የኢትዮጵያ ቀን አቆጣጠር ይቀየር ከሚለው አጀንዳ በስተጀርባ ከረቂቁ መዝገብ

✍ ዮሐንስ አብነት | የወዳጅ ምክር | ኢትዮጵያ አውታር   1. የኢትዮጵያ የቀን አቆጣጠር የያዘው ምስጢር   - የፀሐይና የጨረቃን ዑደት ፍጹም በሆነ መንገድ አጣምሮ የያዘ የሰማይ ሰዓት ነው።   ...
Read More

"ከባሕር በር የገፉን፤ ከባሕረ ሐሳብ ሊገፉን"

​ ✍ ታደሰ ሞጎስ | ኢትዮጵያ አውታር | ሰላቢ እጆች የጊዜን ፍሰት በቁጥር መስመር ሰድሮ ማሰር የሰው ልጅ ከጥንት ጀምሮ ሲታገልበት የኖረ ተፈጥሮአዊና ሳይንሳዊ ፍላጎት ነው። በዓለም ታሪክ ውስጥ የተለ...
Read More