ሳልሣዊ ቴዎድሮስ ፡ተአምረ እየሱስ፡ 65ኛ ተአምር


“...ከዚያን፡ በኋላ፡ ጽኑዕ፡ መንፈሴን፡ እልክና፡ ከወገኖቼ፡ መካከል፡ መርጬ፡ ንጉሥ፡ አነግሣለኹ። ከእሱ፡ በፊት፡ ማንም፡ ያልተቀመጠውን፡ ፈረስም፡ ይቀመጣል። የፈረሱም፡ ልጓም፡ ከአዳም፡ በለበስኩት፡ ሥጋ፡ የተቸነከርኩበት፡ የብረት፡ ችንካር፡ ነው።...”

ተአምረ እየሱስ፡ 65ኛ ተአምር ።
Share on Google Plus

ስለ የተለጠፈበት ቀን

    Blogger Comment
    Facebook Comment