የወንጌል ገበሬ የድሆች አባት ገንዘብ በእጃቸው የማይነኩ ሙሉ ደሞዛቸውን ሰንበት ትምህርት ቤት ማጠናከሪያ ለሰበካ ጉባኤ ማደራጃ ያዋሉ ከድንችና በሶ በቀር ምናምኒት በአፋቸው የማይዞር ጸዋሚ ተሐራሚ የምድ...
Read More
Home / መንፈሳዊ
Showing posts with label መንፈሳዊ. Show all posts
Showing posts with label መንፈሳዊ. Show all posts
ጰራቅሊጦስ፤ ጌታችን መንፈስ ቅዱስን ለሐዋርያት የላከበት ዐቢይ በዓል
‹ ጰራቅሊጦስ› የሚለው ቃል ከሦስቱ አካላት አንዱ የኾነው የእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ መጠሪያ ስም ሲኾን፣ ትርጕሙም በጽርዕ (ግሪክ) ቋንቋ፦ ❖ ናዛዚ (የሚናዝዝ) ❖ መጽንዒ (የሚያጸና) ❖ መስተ...
Read More
ያለ ወላዲተ አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነት ዓለም አይድንም! አራት ነጥብ!
✍ እስራኤል ዘነፍስ እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ ግንቦት 21 | አምላክን የወለደች እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በደብረ ምጥማቅ በስሟ በተሠራች ቤተ ክርስቲያን ጉልላት ላይ በብርሃን መርከብ ተቀም...
Read More
ግንቦት ፳ | እንኳን ለታላቁ መናኝ ንጉሥ ቅዱስ አፄ ካሌብ ዓመታዊ የዕረፍት በዓል/ መታሰቢያ አደረሰን።
✍ ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ ቅዱሱን ንጉሥ አፄ ካሌብን በዓለም ያሉ አብያተ ክርስቲያናት በትልቁ ያከብሩታል። ኢትዮጵያ ውስጥ ግን አክሱም አካባቢ ካልሆነ ከነ ስም አጠራሩ እንኳ እየተዘነጋ ይመስላል። ነገር ግን ጀግንነቱ፣ ...
Read More
ስለ ዓለም መጨረሻ አንድ ቃል
የቭላድሚር ቅዱስ ሴራፒዮን እ.አ.አ ከ 1247 እስከ 1274 ባለው ጊዜ ውስጥ የኪየቭ ዋሻዎች ገዳም ሊቀ ጳጳስ ነበሩ ። ከዚያ በኋላ የቭላድሚር ፣ ሱዝዳል እና የኒዝኒ ኖቭጎሮድ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ...
Read More
ባለቀለም የመስታወት መስኮት ኢትዮጵያዊውን ኢየሱስ ክርስቶስን ያሳያል
✍ ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ በ'ሰሜን ምስራቅ' አፍሪቃ እንደምተገኘው፣ በ'ሰሜን ምስራቅ' አሜሪካ በምትገኘዋ የሮድ አይላንድ ግዛት የ፻፶/150 አመት እድሜ ያለው ባለቀ...
Read More
ልደታ ለማርያም
⛪️ እንኳን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ዓመታዊ የልደት መታሰቢያ በሰላም አደረሰን! በኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ግንቦት አንድ ቀን (የግንቦት ልደታ) የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማ...
Read More
ሚያዝያ 30 ቅዱስ ማርቆስ ሐዋርያ
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ አሜን! ሚያዝያ ሠላሳ በዚች ቀን ለእስክንድርያ ሊቃነ ጳጳሳት አለቃ የሆነ ወንጌልን የጻፈ ሐዋርያው ቅዱስ ማርቆስ በሰማዕትነት አረፈ። የዚህም ቅዱስ የአባ...
Read More
በሥጋዉ ሆነ በመንፈሳዊ ወንበር ላይ ያሉ ሆኑ ግለሰቦች እንዲያውቁት!
✍ ተክለ ኪዳን "ለእኔም ፡- ዘመኑ ቀርቧልና የዚህን መጽሐፍ ትንቢት ቃል በማኅተም አትዝጋዉ፡፡ ዓመፀኛዉ ወደ ፊት ያምፅ፣ ርኩሱም ወደ ፊት ይርከስ፣ ጻድቁም ወደ ፊት ጽድቅ ያድርግ፣ ቅዱሱም ወ...
Read More
ሆሣዕና በአርያም | ሰማያዊ ልዑል አምላክ ትሑት ሆኖ ተገለጠ
ሰውን ከወደቀበት የበደል ጉድጓድ ያወጣው ዘንድ እግዚአብሔር ክንዱን ወደ ዓለም ላከ፡፡ ሰው ሆኖ የተገለጠው የእግዚአብሔር ክንድ በጉድጓድ ተጥሎ የነበረን በዚያም በሥጋ በነፍስ፤ በውስጥ በአፍአ ቆስሎ የነ...
Read More
መድኃኔ ዓለም | እነሆ የዓለምን ኃጢአት የሚያስወግድ የእግዚአብሔር በግ
✍ ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ ጥንተ ስቅለት ፥ መጋቢት ፳፯/27፣ ፴፬/34 ዓ.ም.✞ የዛሬ አንድ ሺሕ ዘጠኝ መቶ ሰባ አምስት ዓመት በዕለተ ዓርብ መጋቢት ፳፯/27 ቀን ፴፬/34 ዓመተ ምሕረት (፶፻፭፻፴፬...
Read More
ሰመአቱ የኢትዮጵያ ንጉሥ ዓፄ ገላውዴዎስ‼️
"ዓፄ ገላውዴዎስ ጌታን ተከተለ ፋሲካውን ሳይውል አርብ ተሰቀለ።" መጋቢት 27 ቀን በኢትዮጵያ ምድር ታላቅ አባት በሰማእትነት አርፏል ይህም ዓፄ ገላውዴዎስ ነው፤ ይህ አባት ቤተክርስቲያን...
Read More
ትንቢተኛው የግሪኩ 'አባ ዘወንጌል' ቱርክ የምትባል አገር አትኖርም፤ በቅርቡ ትፈራርሳለች!
✍️ ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ በረኸኛው ቅዱስ ኣባታችን ኣባ ፓይሲዮስ ( እ . አ . አ 1924-1994) ቅድስናቸው በሁሉም ግሪኮች ዘንድ የታወቀው፤ ፖለቲከኞች ፣ አገልጋዮች ፣ ዓለማውያን ፣ መነኮሳት ፣ ካህናት ፣ ጳ...
Read More
"አማልክቶቻቸው ብዙ ለሆኑ፡ አጋንንቶቻቸውም እንዲሁ ብዙ ናቸው።"
✍️ አሐዱ ዓለም ኢትዮጵያዊ ☞ እነዚህም ሰዎች፡ በእጆቻቸው መስቀልና መቁጠሪያ ይዘው በተሣሉ በቅዱሳን አባቶች ሥዕል ሥር ተንበርክከው የሚሰግዱላቸው፡ ነገር ግን፡ በእጃቸው በያዙት መስቀልና መቁጠሪያ አጋንንትን እየቀጠቀጡ ...
Read More
ኪዳነ ምሕረትና ቅዱስ መስቀሉ፣ አይለያዩምና በአንድ ቀን ዋሉ።
አሐዱ ዓለም ኢትዮጵያዊ በተዋሕዶ ምሥጢር፡ ኢየሱስ ክርስቶስ፡ ድንግል ማርያም ናት፤ ድንግል ማርያም፡ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። ቅዱስ መስቀል፡ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው፤ ኢየሱስ ክርስቶስ፡ ቅዱስ መስቀል ነው። ፈጽመው አይ...
Read More
የሰውን ሕይወት የሚያበላሹትና አገር የሚያጠፉት ክፉ መካሪዎች ናቸው!
✍ ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ ሰይጣን አዳም አባታችንንና ሔዋን እናታችንን በገነት በነበሩበት ጊዜ በሥጋ ከይሲ (በእባብ አካል) ተሰውሮ ተሸሽጎ ክፉ ምክርን መክሮ አምላክ አታድርጉ ያላቸውን እንዲያደርጉ በማድረግ እግዚአብሔርን...
Read More
መጥምቁ ዮሐንስን የምናከብረው ከስጋና ከደም ጋር ስለተጋደለ አይደለም!
[ወደ ኤፌሶን ሰዎች ምዕራፍ ፮፥፲፪] "መጋደላችን ከደምና ከሥጋ ጋር አይደለምና፥ ከአለቆችና ከሥልጣናት ጋር ከዚህም ከጨለማ ዓለም ገዦች ጋር በሰማያዊም ስፍራ ካለ ከክፋት መንፈሳውያን ሠራዊት ጋር ነው እንጂ።...
Read More
ዘመነ ማቴዎስ | ቅዱስ ማቴዎስ ወንጌላዊ በኢትዮጵያ!
✍ ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ በግሌ በጣም ከምወዳቸው ሐዋርያት መካከል ቅዱስ ማቴዎስ አንዱ ነው! የጌታችን፣ አምላካችንና መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስን አምላካዊ ትእዛዝ ተቀብለው ወንጌልን ለመላው ዓለም በማብሠር መምለክያነ ...
Read More
ዲያብሎስ ሰላሙን፣ ፍቅሩን እና ደስታውን ሊነጥቀን ይሠራል፤ ቅዱስ ሩፋኤልን ግን ሊነጥቀሊነጥቀን አይችልም
✍ ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ በየዓመቱ ጳጕሜን ፫ ቀን የሊቀ መላእክት የቅዱስ ሩፋኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል በመላው የኢትዮጵያ ርትዕት ተዋሕዶ አብያተ ክርስቲያናት፣ በልዩ ልዩ መንፈሳዊ ሥነ ሥርዓት ይከበራል፡፡ ሊቀ መላእክት ...
Read More
Subscribe to:
Posts
(
Atom
)