ዐቢይ አሕመድ የኢሉሙናቲዎችን መታወቂያ ሀገራችን ውስጥ ለማስገባት እየጣረ ነው!



ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ


ኢትዮጵያ አውታር ታኅሣሥ 15 ቀን 2011 ዓ.ም.- የኦባማ ኬር (ObamaCare) ጥቅል የሆኑ የጤና አገልግሎቶች ሀገረ አሜሪካ ሰዎች ለመስጠት ታልሞ ባራክ ኦባማ አሜሪካ ርዕሰ ብሔር በነበሩበት ወቅት በራሱ ባራክ ኦባማ የቀረበ ዕቅድ ነበር። ይህ ዕቅድ በተለያዩ አካላት ተግባራዊ እንዳይሆን ተቃውሞ ሲቀርብበት ነበር። እነዚህ አካላት ለተቃውማቸው ከሚያቀርብዋቸው ምክንያቶችም ዕቅዱ ሰው ልጅን አውሬው ለማስገዛት ያለመ ሰይጣናዊ ሴራ እንደሆነ በመግለፅ ነው። በዚህ ምክንያት፡ ዕቅድ ሕጋዊ ድጋፍ ሳይሰጠውና ተግባራዊ ሳይሆን ቀርቷል።

የኦባማ ኬር ዕቅድ ከሚያካትታቸው ተግባራት አንዱ የማይክሮ ቺፕ (MICROCHIP) መታወቅያ በሰው ልጅ ሰውነት ላይ መቅበር ነው። ማይክሮ ቺፕ በመጽሐፍ ቅዱስ ራዕይ ዩሐንስ እንደተገለጸው አውሬው-666 ልክት ነው። 

ታድያ ይህንን ዕቅድ አሁን በሀገራችን ኢትዮጵያ ተግባራዊ እየተደረገ ነው። ይህ መታወቅያ ለመጠቀም የ አውሬው አገልጋዮች የሚያቀርቡት ምክንያትም ማህበራዊ ደህንነት ያረጋግጣል የሚል ነው። የዚህ  መታወቂያ እደላ ዕቅድ የታቀደው መለስ ዜናዊ በነበረበት ወቅት ነው። ደስታውን በመግለጽ ዜናውን የዘገበው ደግሞ (እንደ ልማታዊ ዕርምጃ  ተወስዶ ማለት ነው) አይጋፎሮም የተባለው የህወሓት የህዋ ሰሌዳ ነበር።። ዛሬ እንደ አዲስ ጉዳዩ ተነስቶ የ666 ኢሉሚናቲ ገዢዎች እነ ዐብይ አሕመድ እና የተሰገሰጉ ነባር እና አዳዲስ ወኪሎቻቸውን በማነጋጋር ይህ አዲስ ክስተት እውን ለማድርግ ኢሉሚናቲዎች ተነስተዋል። እነ ዐብይን የሚሰጡዋችሁ ምክንያቶች ለሕዝብ ብዛት ቆጠራ አመቺነት በሚል ስም፤ እንዲሁም ለዲሞክራሲያዊና ተአማኒነት ያለው ምርጫ እንዲኖር ለማገልግል እንዲሁም የቆላ እና የደጋ ተላላፊ በሽታዎች እንዲሁም ስራአጥ እና የመሳሰሉ የግብር ክፍያን ቁጥጥሮችን ለይቶ ለማወቅ፤ ወንጀለኛን ለመያዝ አመቺ እና በቀላሉ የሚያገለግል የሰለጠኑ ሀገሮች የሚጠቀሙበት አሰራር ነው በሚል ሽፋን” የኢሉሙናቲዎችን መታወቂያ ሀገራችን ውስጥ ለማስገባት ደፋ ቀና እያሉ ነው።

የማህበራዊ ደህንነት (social security) መታወቂያ ብዙ እንደሚወራለት የተሰወረን ‘ወንጀለኛን” ለመያዝ ይረዳል ይባላል። ሆኖም ብዙም የታወቀ እና የተረጋጋጠ አይደለም። በቀላሉ ሌላ የሃሰት ቅጂ መስራት ይቻላል (ልክ አንደ ዶላር እና ብር የሃሰት ኖት እንደሚባዛ) መጠንቀቅ ያለባችሁ ግን ከማህበራዊ ደህንነት (social security) መታወቂያ  ቀጥሎ የሚመጡ የራዲዮ አክቲቭ ጨረሮች እና ኤሌክትሮኒክስ ዴቨይሽ፣ ማይክሮ ቺፕስ የመሳሰሉ መታወቂያዎች በሰው ገላ ውስጥ ለመቅበር የሚመጣው ቀጣዩ እርምጃ ነው የሚያሳስበው። ይህ ማይክሮ ችፕስ ግዝፈት “የሩዝ” ያክል ደቃቃ ነች። ከሰውነጥ ጋር ሲቀበር መንግሥት የት እንዳለህ እንቅስቃሴህ ያውቃል። በውሾች ላይ ተሞከሮ ዛሬ በበርካታ ሰዎች ገላ እየተሰራበት ነው። በዚህ መልክ ሕዝብ፣ ዜጎች ነፃታቸውን አጥተው “መንግሥት” በተባለ “ሞንሰተር/አስፈሪ” ቁጥጥር ውለው ዓለምን በሚገዙት ኢሉሚናቲዎች ባርያ ሆኖ ይኖራል።

በነዚህ ቡድኖች የሚተላለፈው ትዕዛዝ የማክበር ግዴታ አለብህ። ካልፈጸምክ በቀላሉ ከሥራ ትገለላለህ፣ ባንክ አያወቕም፤ ገንዘብም ‘የወረቀት ኖት’ ስላለሆነ (ብር/ኖት ቀስ በቀስ ሊያጠፉት ነው) በብዙ ገበያዎች ካርዶች ቴሌፎኖች ውስጥ የተተከሉ ማይክሮ ችፕስ  የሚያስከትለው ጦስ በማያወቁ “ስልጣኔ የመሳለቸው ተጠቃሚዎች፣ ሰለባዎች” መገበያየት ተጀምሯል። ቀስ በቀስ ዓለምን ካዳረሰ የምታፈራቸው ሃብቶች በዛቺው ክንድህ ላይ በተቀበረችብህ ማይክሮ፡ቺፕስ አማካይነት ብቻ ነው ገንዘብም ሃብትም ማንቀሳቀስ መውረስ፤ ማስተላለፍ መግዛት መገበያየት የምትችለው።

ለነዚህ ቁንጮ የሰይጣን አጋሮች አልገዛም ካልክ የምትመገበው ምግብ  መግዛት አትችልም፤ ምክንያቱም ገበያ ስትወርድ ያቺው ክንድህ ላይ የተቀበረችብህ ማይክሮ ቺፕስ ወደ ሰው አልባ ‘ሂሳብ ተቀባይ’ መሳሪያ ተጠግተህ ማስነበብ አለብህ። መንግሥትን \መታዘዝ ስላልቻልክ፤ ወዲያውኑ የተተከለብህ ቺፕስ “ፍሪዝ ስለሚሆን” ምግብ መግዛት አትችልም። ባጭሩ ህይወጥ በቁጥጥር ስለሆነ አማራጭነጥ ጌቶቻችን የሚሉንን መፈጽም እንጂ ‘አሁን እንምደሚዋሹት” ዲሞክራሲ፤መከራከር፤መብት ፤ነፃነት ‘የሚባል ተረት ተረት ሆኖ ይቀራል።

ለዚህ ነው በአንዲት ኢትዮጵያዊት ታዳጊ ወጣት ገላዋ (እጅዋ ላይ) ተተክሎባት በስቃይ እንደምትገኝ ከሃኪሞች የተለጠፈው ትችት በወልቃይት (welkait.com) እና በመሳሰሉ የህዋ ሰሌዳዎች ተለጥፎ ያነበብነው። ስለሆነም ዐብይ እና  በተቃዋሚ ስም ወደ ሀገራችን የሄዱ ምሁራን እና ፖለቲከኞች በዚህ ጨዋታ እና ሀገር አጥፊ የምዕራባዉያን ኢሉሙናቲ መታወቂያ “ሴራ”ሀገራችን እንዳይገባ አደራ የምለው። አገር በማህበራዊ ደህንነት (social security) መታወቂያ አልኖረችም፤ የግድ አስፈላጊ አይደለምም። የዜጎች ነፃነት ለማስነጠቅ ከሆነ ትግላችሁ ከነ ዐብይ ጋር መጨፈር መብታችሁ ቢሆንም፤ መብታችሁ ግን የሕዝባችንን መጻኢ ዕደል ወደ ዘመናዊ ባርነት እና በ666 ባለሀብቶች እጅ እንዳትወድቅ ያለንን ተቃውሞ ለሕዝባችን ለማሳወቅ እንጥራለን። እነ ብርቱካን መዲቅሳ አደራ የምንለው የምርጫ ቦርድ ስም “ኤሌክትሮኒክ መሳሪያዎች እና ዴቫይሶች በማህበራዊ ደህንነት (social security) መታወቂያ የመሳሰሉ ወደ አገራችን አንዳይገቡ ዜጋዊ ግዴታችሁ እንድትወጡ አደራ እያልን፡ የኢሉሙናቲ ተገዢዎች ከሆነችሁ ግን ታሪክ ይፋረዳችኋል።

የኤሌክትሮኒከ የምርጫ ሳጥን መቆጣጠሪያ መሳሪያዎች በቀላሉ ማበላሸት (ማጭበርበር) ማኮላሸት ስለሚቻል፤ በዚህ የውሸት ሳጥን አምናችሁ የ666 ኢሉሚናቲዎች ሴራ አስፈጻሚዎች ብትሆኑ በድጋሚ ታሪክ ይፋረዳችኋል።

ዜጎች አንዴ በኤሌክትሮኒክ መረጃ ማሕደር ውስጥ ከገቡ እነዚህ ፋይሎች የሚቆጣጠርዋቸው ኢትዮጵያውያን ሳይሆኑ የውጭ አገር ኤልክትሮኒክ ኮረፖረሺን ናቸው። እነዚያም የያገራቸው መንግሥት አይቆጣጠራቸውም። ምክንያቱም እራሱ መንግሥት በነዚህ ኮርፖረሺን ሥር እና መረጃ በሚሰጡት ስልት ነው የሚንቀሳቀሰው። እነዚህን ፋይሎች መንግሥት ሳይሆን የሚቆጣጠረው የየአገሪቱ የሕዝብ ደህንነትና መራጃ ክፍል ነው። ይህ መረጃ ክፍል ከመንግሥት ቁጥጥር ውጭ ነው። ለምሳሌ በአውጭ አገሮችም ሆነ በሀገራችን ሲነገር የምንሰማው አጉል ፋደሳ (ፕሮፓጋንዳ) “መንግሥት የደህንነቱ እና የመራጃው ክፍል ሥራ ይቆጣጠራል/ያወቃል ይባልል። ይህ ውሸት ነው። መንግሥት የሚንቀሳቀሰው የደህንነቱ ክፍል በሚሰጠው መረጃ እንጂ መንግሥት ለደህንነቱ በሚሰጠው መረጃ አይመራም።

ስለዚህም ዜጎች በመንግሥት ስር ሳይሆኑ የኮርፐረሺኖች እንዲሁም የመንግሥት የደህንነት ሹሞች/ክፍሎች ስር ያሉ ነፃ የሚመስሉ ግን ነፃ ያልወጡ ባርያዎች ናቸው። መንግሥትን ስለ አንድ ዜጋ መረጃ ሊያሳስቱ ወይንም አዛብተው ወይንም ሰውረው ሊያቀርቡ ይችላሉ። ብዙውን ጊዜ ያውም በሰለጠኑ አገሮች ኮርፖረሽኖች የዜጎችን የግል ማሕደር/እንቅስቃሴ አሳልፈን አንሰጥም የሚሉበት ጉልበት አላቸው።

ሰለዚህ  ዜጎች በኮርፐሬሽን ስር/ምሕረት ከወደቁ ህይወታቸው ኮርፖረሺኖች እንጂ መንግሥት አይቆጣጠረውም ማለት ነው። እነዚህ ደግሞ ሲፈልጉ ስለ እንተ ያላቸው መረጃ ለመሸጥ፤አሳልፎ ለመስጠት ሙሉ መብት ወይንም አቅሙ አላቸው። ዐብይ ወደ ስልጣን ሲመጣ ሲናገር ከሰማችሁት ነገር አንዱ እሱ ከያዘው ዕቅድ አንዱ ታላላቅ ብሔራዊ አሴቶቸ ”ስልክ ፣ መብራት፤ባንከ፤አየር መንገድ…። ለውጭ ባለሃብት ወይንም ለአገር ውስጥ ሃብት ለመሸጥ ነው። ይህ ስልት ደግሞ ዞሮ ዞሮ ወደ ታቀደው ዜጎች በባለሃብቶች ቁጥጥር ስር ‘አውሎ” ለኢሉሙናቲዎች በባርነት ለመዳረግ የታቀደ ስልት ነው።

ይህ ሲሆን ለዜጋ የሚቆም የለም። ምክንያቱም መንግሥት እራሱ በነዚህ ሥር ነው። ወደ ኢትዮጵያ እማ ከመጣ ጭራሽኑ “የጥቃቅን መረጃ ኮረፖረሺኖች መጫወቻ’ ሆኖ ዜጎች ለከፍተኛ ጥፋት ይጋለጣሉ። ስለዚህ ነው የማህበራዊ ደህንነት (social security) መታወቂያ  እያሉ የሚሰብኩዋችሁ። ይህ ሴራ እነ መለስ ዜናዊ ወይንም የአሁኑ ዐብይ የነማን ልዑካን እንደሆኑ ማስረጃ ሊሆናጭ ይችላል። በዘመናዊነት አሳብቦ አገር ማፍረስ፤ በዲሞክራሲያዊነት መብት አገር ማስገንጠል፡የመሳሰሉት ሁሉ የውጭ አገር “ሳብቨርሲቭ”የሴራ ወጥመዶች ናቸው። ስለሆነም ሶሺያል ሰክዩሪቱ ለዜጎቻችን እንዳይታደል እንቃወማለን።
 

Share on Google Plus

ስለ የተለጠፈበት ቀን

    Blogger Comment
    Facebook Comment