የወንጌል ገበሬ የድሆች አባት ገንዘብ በእጃቸው የማይነኩ ሙሉ ደሞዛቸውን ሰንበት ትምህርት ቤት ማጠናከሪያ ለሰበካ ጉባኤ ማደራጃ ያዋሉ ከድንችና በሶ በቀር ምናምኒት በአፋቸው የማይዞር ጸዋሚ ተሐራሚ የምድ...
Read More
Home / ምሥጢረ ኢትዮጵያ
Showing posts with label ምሥጢረ ኢትዮጵያ. Show all posts
Showing posts with label ምሥጢረ ኢትዮጵያ. Show all posts
ባለቀለም የመስታወት መስኮት ኢትዮጵያዊውን ኢየሱስ ክርስቶስን ያሳያል
✍ ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ በ'ሰሜን ምስራቅ' አፍሪቃ እንደምተገኘው፣ በ'ሰሜን ምስራቅ' አሜሪካ በምትገኘዋ የሮድ አይላንድ ግዛት የ፻፶/150 አመት እድሜ ያለው ባለቀ...
Read More
ቅዱስ ዑራኤል | የኮከቧ ብርሃን አንበሳን ያሳያል
✍ ️ ዘርአዳዊት ዘ - ኢትዮጵያ ገብርኤል ማርያም ኡራኤል ጊዮርጊስ ተክለ ሐይማኖት ዮሴፍ ኮከብ እንደ ፀሐይ የራሷ ብርሃን አላት፤ ታበራለች ፥ ጨረቃ ግን ብርሃን ትሰርቃለች እንጅ የራሷ ብርሃን የላትም፣...
Read More
ኪዳነ ምሕረትና ቅዱስ መስቀሉ፣ አይለያዩምና በአንድ ቀን ዋሉ።
አሐዱ ዓለም ኢትዮጵያዊ በተዋሕዶ ምሥጢር፡ ኢየሱስ ክርስቶስ፡ ድንግል ማርያም ናት፤ ድንግል ማርያም፡ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። ቅዱስ መስቀል፡ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው፤ ኢየሱስ ክርስቶስ፡ ቅዱስ መስቀል ነው። ፈጽመው አይ...
Read More
ወደቋንቋና ፊደላችን እንመለስ..
✍ አቢይ ሰይፉ መቼም ዛሬ ሀሳብን እንደፈለጉ አድርጎ በፈለጉት ግዜና ቦታ ለማስተላለፍ ቴክኒዎሎጂው ያወላዳል፡፡ ስለዚህም ሁሉም እየተነሳ የፈለገውን ከሚጽፍበት የድህረ መረብ ውስጥ እኛም የራሳችን ቁምነገር ብናሰፍር መልካም...
Read More
ኢትዮጵያን አታሸንፋትም
ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ የዓለም መንግስታት የሚባሉት ትንሽ ግጭት በዓለም ላይ ቢከሰት ወዲያው ተሰብሰበው ማውገዙ፣ ማዕቀቡ፣ ማሳደዱ ይቀጥል ነበር። ሆኖም ማንኛቸውም ሃገራትና መንግስታት በኢትዮጵያ ጉዳይ አንድ አቋም ነው ያ...
Read More
ተወዳጁ የኮምፒውተር ጨዋታ ‘ሥልጣኔ ፮’ ኢትዮጵያ በሚኒልክ መሪነት ዓለምን ትገዛለች!
ዘርአዳዊት ዘ - ኢትዮጵያ ጨዋታው Civilization VI ((CIV6) / ሥልጣኔ ፮ – የኢትዮጵያ ጥቅል ብሎ ተብሎ ይጠራል። የዚህ በጣም ተወዳጅ የሆነውና በትናንትናው ዕለት ለገበያ የወጣው የኮምፒውተር ጨዋታ ጥቅል ይ...
Read More
ሆላንድ | የጥቁሯን “ኢትዮጵያዊት” ማርያም ቅዱስ ሥዕልን በጥቁሮች መፈክር አበላሹት
ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ እ . አ . አ በ 1656 ዓ . ም በፖላንድ ላይ ተቃጥቶ የነበረውን የስዊድኖች የጥቃት ወረራ በጥቁሯ ማርያም እርዳታ ሲከሽፍ የፖላንድ ንጉሥ ካዚሚሬስ ጥቁሯን እመቤታችንን የፖላንድ ንግሥ...
Read More
የሳሃራ አቧራ በመጭዎቹ ቀናት ግማሽ አሜሪካን ይሸፍናል
ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ የአሜሪካ አቧራ ትንበያ ሞዴል የኢትዮጵያን ካርታ ሠርቷል | የይሑዳ አንበሣ ከጽዮን ተራሮች አገሣ ! ከአፍሪቃ የተነሳውና የመግቢያ ቪዛ የማያስፈልገው የሳሃራ አቧራ...
Read More
አሜሪካ፤ ወደ ሚኒሊክ ቤተ መንግስት ያስገባሻቸውን ፀረ-ኢትዮጵያ ወኪሎችሽን ቶሎ አውጪያቸው!
ኢትዮጵያ ፥ የአውሎ ንፋሶች መነሻ እና የሳሃራ አቧራ መቀስቀሻ ንፋስ መነሻ የሳሃራ አቧራ ወደ አሜሪካ አመራ የይሑዳ አንበሣ ከጽዮን ተራሮች አገሣ ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ አሜሪካ፤ ወደ ሚኒሊክ ቤተ መንግስ...
Read More
ኢየሱስ ክርስቶስ – መስቀል – ኮሮና – የፀሐይ ግርዶሽ – ላሊበላ
ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ . .ነጥብጣቦቹን እናገናኛቸው... 🌑 ኢየሱስ ክርስቶስ 🌑 መስቀል 🌑 አክሊል(Corona/ኮሮና)(ወታደሮችም ከእሾህ አክሊል ጐንጕነው በኢየሱሰ ራሰ ላይ 👉 አኖሩ)...
Read More
መላው ዓለም የኢትዮጵያ ካላንደር ነው ትክክለኛው፤ ቅዳሜ ለ፲፮ ሰዓት እንፁም እያለ ነው!
ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ በመጨው እሑድ " አሮጌው ዘመን ይፈጸማል፤ ኋለኛው ዘመን በአዲሱ ዘመን ይተካል " በ ፪ሺ፲፪ (2012) ዓ . ም ምድራችንን ከባባድ ፈተናዎች ገጥመዋታል ምድራችን በእኛ አ...
Read More
Subscribe to:
Posts
(
Atom
)