Showing posts with label ተዋሕዶ. Show all posts
Showing posts with label ተዋሕዶ. Show all posts
ግንቦት ፳ | እንኳን ለታላቁ መናኝ ንጉሥ ቅዱስ አፄ ካሌብ ዓመታዊ የዕረፍት በዓል/ መታሰቢያ አደረሰን።

ግንቦት ፳ | እንኳን ለታላቁ መናኝ ንጉሥ ቅዱስ አፄ ካሌብ ዓመታዊ የዕረፍት በዓል/ መታሰቢያ አደረሰን።

✍ ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ  ቅዱሱን ንጉሥ አፄ ካሌብን በዓለም ያሉ አብያተ ክርስቲያናት በትልቁ ያከብሩታል። ኢትዮጵያ ውስጥ ግን አክሱም አካባቢ ካልሆነ ከነ ስም አጠራሩ እንኳ እየተዘነጋ ይመስላል። ነገር ግን ጀግንነቱ፣ ...
Read More

ስለ ዓለም መጨረሻ አንድ ቃል

የቭላድሚር ቅዱስ ሴራፒዮን እ.አ.አ ከ 1247 እስከ 1274 ባለው ጊዜ ውስጥ የኪየቭ ዋሻዎች ገዳም ሊቀ ጳጳስ ነበሩ ። ከዚያ በኋላ የቭላድሚር ፣ ሱዝዳል እና የኒዝኒ ኖቭጎሮድ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ...
Read More

ልደታ ለማርያም

⛪️ እንኳን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ዓመታዊ የልደት መታሰቢያ በሰላም አደረሰን! በኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ግንቦት አንድ ቀን (የግንቦት ልደታ) የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማ...
Read More

ሚያዝያ 30 ቅዱስ ማርቆስ ሐዋርያ

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ አሜን! ሚያዝያ ሠላሳ በዚች ቀን ለእስክንድርያ ሊቃነ ጳጳሳት አለቃ የሆነ ወንጌልን የጻፈ ሐዋርያው ቅዱስ ማርቆስ በሰማዕትነት አረፈ። የዚህም ቅዱስ የአባ...
Read More

ጌታችንና የ33 ቁጥር ምስጥር

✍ ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ  33 ምልክት፡ ዳማር ሃምሊን ለጆ ባይደን እንደገና መጫወት እንደሚችል እንደሚያስብ ነገረው የክርስቶስ ተቃዋሚው ዲያብሎስ መኮረጅ፣ መስረቅና ማታለል በጣም ይወዳልና፤ ከአምላካች...
Read More

ሆሣዕና በአርያም | ሰማያዊ ልዑል አምላክ ትሑት ሆኖ ተገለጠ

ሰውን ከወደቀበት የበደል ጉድጓድ ያወጣው ዘንድ እግዚአብሔር ክንዱን ወደ ዓለም ላከ፡፡ ሰው ሆኖ የተገለጠው የእግዚአብሔር ክንድ በጉድጓድ ተጥሎ የነበረን በዚያም በሥጋ በነፍስ፤ በውስጥ በአፍአ ቆስሎ የነ...
Read More

ሰመአቱ የኢትዮጵያ ንጉሥ ዓፄ ገላውዴዎስ‼️

"ዓፄ ገላውዴዎስ ጌታን ተከተለ ፋሲካውን ሳይውል አርብ ተሰቀለ።" መጋቢት 27 ቀን በኢትዮጵያ ምድር ታላቅ አባት በሰማእትነት አርፏል ይህም ዓፄ ገላውዴዎስ ነው፤ ይህ አባት ቤተክርስቲያን...
Read More

የአለቃ አያሌው ታምሩ ዐጭር የሕይወት ታሪክ‼️

ዝክረ አለቃ አያሌው ታምሩ  መጋቢት 23 100ኛ ዓመት የልደት መታሰቢያ። «ክቡር ሞቱ ለጻድቅ በቅድመ እግዚአብሔር።» «የቅዱሳኑ ሞት በእግዚአብሔር ፊት የከበረ ነው።» (መዝ፤ ፻፲፭፣ ፯።)        ...
Read More

አለቃ አያሌው ታምሩ ያስተላለፉት ግዝትና ምክንያቶቹ‼️

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን አመራር ላይ ያዩትን ችግር በማስመልከት የቤተ ክርስቲያኒቱ የሊቃውንት ጉባኤ ሰብሳቢ የነበሩት አለቃ አያሌው ታምሩ ችግሩ ሥር ሳይሰድ ገና ከጅምሩ እንዲታረም ...
Read More

"ኢትዮጵያን እናድናት" - አለቃ አያሌው ታምሩ

የክቡር አባታችን አለቃ አያሌው ታምሩ 100ኛ ዓመት ልደት መታሰቢያ መጋቢት 15 ቀን 2ዐ15 ዓመተ ምሕረት እግዚአብሔር የሠራት ቀን ይህች ናት፤ ሐሤትን እናድርግ፤ በእርስዋም ደስ ይበለን፡፡ መዝ፤117፥...
Read More

ክቡር አባታችን አለቃ አያሌው በራእይ የተሰጣቸውን መልእክት‼️

ክቡር አባታችን አለቃ አያሌው ግን፤ የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን የሮም ጥገኛ መሆን የለባትም፥ ፓትርያርኩ መሓላቸውን አፍርሰዋል፥ ጉዳዩንም ቅዱስ ሲኖዶስ ሊያየው ይገባል በሚለው አቋማቸው ጸኑ። በይበልጥ ደ...
Read More