✍ ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ | ኢትዮጵያ አውታር | ሰላቢ እጆች 😔 በጀርመን እና ፈረንሳይ እናቶቻቸው በመኪናዎቻቸው ውስጥ ትተዋቸው ሰለሄዱትና በሙቀት ታፍነው ሕይወታቸው ያለፈው ጨቅላ ሕፃናት ዜና በጣ...
Read More
Home / ምሥጢረ ኢትዮጵያ
Showing posts with label ምሥጢረ ኢትዮጵያ. Show all posts
Showing posts with label ምሥጢረ ኢትዮጵያ. Show all posts
የኢትዮጵያ የዘር ማጥፋት ዘመቻ መሃንዲሶች ተጣሉ፤ የጣሊያን ጠቅላይ ሚኒስትር ሜሎኒ ትራምፕን ውሸታም ስትል ጠራችው
✍ ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ | ኢትዮጵያ አውታር | ሰላቢ እጆች ትራምፕ የጣልያኗ ጠ / ሚኒስትር ፎቶ እንድንነሳ ' ለምናኛለች ' ማለታቸው ቁጣን ቀስቅሷል። ፕሬዝዳንት ዶናልድ ት...
Read More
የአሜሪካ ተወካዮች ምክር ቤት አባል የሆነችው ፖለቲከኛ ፓውሊና ሉና በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ መጽሐፍ ቅዱስ ላይ ቃለ መሃላ ፈጸመች
✍ ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ | ኢትዮጵያ አውታር | ሰላቢ እዚህ ላይ ልብ እንበል፤ እንደ መጽሐፈ ሔኖክ ያሉትን ዛሬ ዓለም ሁሉ የሚቋምጥላቸውን ቅዱስ መጻሕፍት ከአስከፊው ከእነ ግራኝ አሕመድ ዘመን ጠብቀው ለት...
Read More
የዓለማችን እጅግ ጥንታዊ የሆኑት የክርስቲያን ሥራዎች፡- በግዕዝ የተጻፉ የጋሪማ ወንጌሎች ከ፬/4ኛው እስከ ፯/7ኛው ክፍለ ዘመን መጻፋቸው/መሳላቸው ተረጋገጠ
💭 “አውሮፓ ገና በጨለማ ዘመን ውስጥ እያለች፣ ኢትዮጵያ ሙሉ በሙሉ የተሳለ መጽሐፍ ቅዱስ አላት” “ወራሪ መንግስታት ግዛቶችን ብቻ ሳይሆን ትውስታን ለመፋቅ አጥብቀው ይሠራሉ። ትውስታ ኃይል ነው” 👹 ...
Read More
የታቦተ ጽዮን ዘመናዊ አሰሳ
✍ ታደሰ ሞጎስ | ኢትዮጵያ አውታር | ሰላቢ እጆች የአሥርቱ ትዕዛዛት መገኛ የሆነው ያ ቅዱስ ታቦት ለዘመናት የት እንዳለ ሳይታወቅ ሚስጥር ሆኖ ቢቆይም፣ አሁን ግን አርኪዮሎጂስቶች ከምንጊዜውም በላይ ወ...
Read More
የዔደን ምሥጢር ፡ አራቱ ወንዞች ዓለምን እንዴት አጠጡ
፩. የገነት አራቱ ደጆችና የወንዞቹ ምስጢር በመጽሐፍ ቅዱስ (ዘፍጥረት ፪፥፲-፲፬) ላይ እንደተገለጸው፣ ገነትን ያጠጣት ዘንድ አንድ ወንዝ ከዔድን ይወጣ ነበር፤ ከዚያም ተከፍሎ አራት ራሶች ሆነ። እነዚህ...
Read More
የታቦተ ጽዮን ፍለጋ፦ ከመቅደስ ሰሎሞን እስከ አክሱም አምባ
በሰው ልጅ ታሪክ ውስጥ እንደ ታቦተ ጽዮን ያለ እጅግ አስደናቂ፣ አስፈሪና ምስጢራዊ ንብረት የለም። ይህች መለኮታዊት ታቦት የእግዚአብሔር ክብር ማደሪያ፣ የቃል ኪዳኑ ምልክትና የእስራኤላውያን የድል ምን...
Read More
የንግሥተ ሳባና የንጉሥ ሶሎሞን ግንኙነት፦ የጥበብ ፍለጋ እና የቅዱስ ቃል ኪዳን መነሻ
በጥንታዊው ዓለም ታሪክ ውስጥ እንደ ንግሥተ ሳባና እንደ ንጉሥ ሶሎሞን ታሪክ የሰውን ልጅ አእምሮ የመሰጠ፣ የሥልጣኔንና የጥበብን ከፍታ ያሳየ ሌላ ክስተት የለም። ይህ ታሪክ በሁለት ታላላቅ መሪዎች መካከ...
Read More
በ16ኛ ክ/ዘ በዓረብኛ በተፃፈ መጽሐፍ የተገኘ ምስጢር
ይህ መፀሀፍ በ16ኛው መቶ ክፍለ ዘመን የተፃፈ ነው ተብሎ በየመን አርኪዎሎጂ አጥኒዎች ቁፋሮ ሲያደርጉ በደቡብ የመን የተገኝ መፀሀፍ ነው። በመፀሀፉ ላይ ኢትዮጵያ የሚል በላቲን ፊደል የተፃፈ ስም ይገኝበ...
Read More
የቃልኪዳኑ ታቦት የት ነው ያለው?
✍ መላኩ ብርሃኑ ማሣሠቢያ - ይህ ጽሁፍ ትንሽ ረዘም ይላል፡፡ በዚህ ጉዳይ ላይ ለማወቅ ፍላጎት ያላችሁ ብቻ አንብቡት፡፡ ሌሎች ጊዜያችሁን አትፍጁ፡፡ ማምሻዬን ዜና ስቃርም AllISRAELNEWS.COM ...
Read More
የቃል ኪዳኑ ታቦት በኢትዮጵያ፦ በታሪክና በመንፈሳዊነት መካከል የተሰወረው ታላቅ ምስጢር
በሰው ልጅ ታሪክ ውስጥ እጅግ ቅዱስ፣ ኃያል እና ምስጢራዊ ተደርጎ የሚወሰደው የቃል ኪዳኑ ታቦት ጉዳይ፣ ከኢትዮጵያ ቀደምት ታሪክ እና መንፈሳዊ ማንነት ጋር ያለው ጥልቅ ቁርኝት፣ ዛሬም ድረስ የአለምን ት...
Read More
ስለ ስውራን አባቶች የታሸገው ምሥጢር ፤ ምን ዓይነት ሥራ ይሠራሉ ?
✍ ዮሐንስ አብነት | የወዳጅ ምክር | ኢትዮጵያ አውታር ፩. ስለ ሰውራን አባቶች ምንነት ፩. ሰውራን አባቶች ማለት ከሰው ዓይንና ከምድራዊው "ማትሪክስ" እይታ ተሰውረው፣ ነገር ግን በሕይወተ ሥጋ ...
Read More
ቴዲ አፍሮ እና ቶ
✍ ኑዕማን ኢድሪስ ጽሁፉን በትዕግስት አንብቡት። ከዚያም የናንተን ሃሳብ በኮሜንት አስፍሩ .. አመሰግናለሁ! በኢትዮጵያ የኪነ ጥበብ የማንነት መገለጫዎች ውስጥ የፊደላት ቅርጽ ዝም ብሎ የሚመረጥ ሳይሆን ጥልቅ የሆነ ታሪ...
Read More
የኢትዮጵያ ትንሳኤ ነገር
✍ ሸንቁጥ አየለ ከቀደሙ አባቶታችችን የምንማረዉ ጥበብ ምንድን ነዉ? የምንፈልገዉስ ጥንታዊ የኢትዮጵያ ቀዳማይ ጥበብ ምንድን ነዉ? የኢትዮጵያን ትንሳኤ የሚያቀርቡ የተለያዩ ቡድኖችን : ዩቱዮበሮችን እና ...
Read More
ቀራንዮ(ጎልጎታ) የንግስተ ሳባ(የኢትዮጵያዊያን) እንደሆነ ስንቶቻቹ ታውቃላቹ⁉️
ቀሬና ማለት:- በአማርኛ የዘላኖች የቅራት መቅሪያ የከብቶች መከመርያ ማለት ነው።...ይህ ቅዱስ ስፍራ ተጓዥ ኢትዮጵያን የሚሰፍሩበትና የሚያርፉበት ሥፍራ እንደነበረ ይነገራል። (መሪራስ አማን በመክሱተ ...
Read More
የጌታን መስቀል የተሸከመው ኢትዮጵያዊ
ኢትዮጵያዊው ስምኦን የተባለውን የቀሬና ሰው የሮም ወታደሮች የጌታን መስቀል እንዲሸከም አዘውታል። እርሱም አርብ ጠዋት በአምስተኛው መቆምያ በላይኛው እየሩሳሌም ከእየሱስ መስቀሉን ለእርዳታ ተቀበለው። ከእ...
Read More
የ፰/8 ቁጥር ቀመር | ሕማማተ እግዚእ ፤ መርገመ በለስ የተፈጸመበት ሰኞ
✍ ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ | ኢትዮጵያ አውታር ☆ እስራኤል ዘ - ስጋ ስምንት /8 ሺህ የአክሱማዊቱ ኢትዮጵያ ልጆችን ከሀገሯ ልታባርር መሆኑ ታወቀ። ☆ የኢትዮጵያ እና ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ክርስትናዋ ቀንደኛ ...
Read More
Subscribe to:
Posts
(
Atom
)