😔 በጀርመን እና ፈረንሳይ እናቶቻቸው በመኪናዎቻቸው ውስጥ ትተዋቸው ሰለሄዱትና በሙቀት ታፍነው ሕይወታቸው ያለፈው ጨቅላ ሕፃናት ዜና በጣም ረብሾኛል። ይብላኝ ለእናቶቻቸው፤ ሕፃናቱማ መላዕክት ናቸው! ምን ዓይነት ዘመን ነው?!
በከፍተኛ ሙቀት ሳቢያ በግራኝ ሞግዚቶች ማክሮን ፈረንሳይ፣ በሜሎኒ ጣልያን እና በሳንቼዝ ስፔን ማስጠንቀቂያ ተሰጠ።
ከዚህ ቀደም ከተመዘገበው መጠን በላይ የሆነ ሙቀት እየተጠበቀ ሲሆን፤ በደቡብ ምዕራብ ቦርዶክስ ከተማ እስከ 40 ዲግሪ ሴንቲግሬድ እንደሚደርስ ተገምቷል።
ከፍተኛው ሙቀት ከሰሀራ በረሃ ተነስቶ በምዕራብ እና ማዕከላዊ አውሮፓ የአየር መታፈን የሚፈጥር ነው።
የጣልያን ባለሥልጣኖችም ቦሎኛ፣ ፍሎረንስ፣ ሚላን፣ ሲድኒ እና ቱረንን ጨምሮ ለስምንት ከተሞች ከፍተኛ የሙቀት ማዕበል ማስጠንቀቂያ (ቀይ) ሰጥተዋል።
የስፔን የሜትሮሎጂ ባለሥልጣንም ቀይ እና ብርቱካናማ (መለስተኛ የሙቀት ማዕበል) ማስጠንቂያዎችን በተለያዩ የአገሪቱ ግዛቶች ሰጥቷል።
በስፔን ግዙፍ ከተሞች ውስጥ ሙቀቱ እስከ አርባ/40 ዲግሪ ሴንቲግሬድ እንደሚደርስ ተገልጿል።
በፈረንሳይ ባለፉት ቀናት ከፍተኛ ሙቀት እየጨመረ ሲሆን የመንግሥት ሥራ ላይ እና መጓጓዣ ላይም እክል ፈጥሯል።
የፈረንሳይ መንግሥት በዚህ ከፍተኛ ሙቀት ሳቢያ በጎዳና ላይ የሙዚቃ ፌስቲቫል የአልኮል መጠጥ እንዳይቀርብ ክልለካ ጥሏል።
📦 የመጽሐፍ ቅዱስ የቃል ኪዳን ታቦት ዓለም አቀፍ ወይም አካባቢያዊ የአየር ሁኔታ ያልተለመደ ነገር ሊያስከትል ይችላል። ታቦቱ የሚነድ ቅዱስ እሳትን የመለቀቅ፣ ጠላቶችን በእንፋሎት የማጥፋት እና አስከፊ የሙቀት ማዕበሎችን የማስከተል ችሎታ አለው።
የበጋ ሙቀት ማዕበል የሚጀምረው በ'ጠፋው' ታቦት ዘራፊዎች ነው!
የ1981ቱ የድርጊት ጀብዱ ክላሲክ ራይደርስ ኦፍ ዘ ሎስት አርክ (ታቦተ ጽዮንን ፍለጋ) በተደጋጋሚ በ"የበጋ ሙቀት ማዕበል" የሲኒማ ተከታታይ ድራማዎች ላይ ሲሆን በአሜሪካ የሚገኙ የዝግጅቱ ቦታዎች ታዳሚዎች ሞቃታማውን የአየር ሁኔታ እንዲያሸንፉ ለመርዳት በረንዳ ላይ ትላልቅ የሚተነፍሱ ወይም የጭጋግ ጣቢያዎችን ይጠቀማሉ።
በ2021 የኮሮና ዓመት፣ 'ተፈጥሮ/ኔቸር' የተባለው ሳይንሳዊ መጽሔት ከሦስት ሺህ ስድስት መቶ/3,600 ዓመታት በፊት በዮርዳኖስ ወንዝ ሸለቆ ውስጥ የሰዶም እና ገሞራን ከተማ እንዳወደመ የሚገልጸውን ጥናት አቋርጧል፣ ይህም ስለ ሰዶማውያን የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪክን አነሳስቷል።
➡ ኢትዮጵያ ኃያል በሆነው የእግዚአብሔር አምላክ ሥር ያለች የመጽሐፍ ቅዱስ ሀገር በመሆኗ ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ ሁለንተናዊ እልቂት ሊያስከትል ይችላል።
🔥 ኢትዮጵያ፡ ሁለት የዓለም ጦርነቶች የጀመሩባት - እና ሦስተኛውም የሚፈነዳበት ሃገር ናት
Blogger Comment
Facebook Comment