ቀራንዮ(ጎልጎታ) የንግስተ ሳባ(#የኢትዮጵያዊያን) እንደሆነ ስንቶቻቹ ታውቃላቹ⁉️


ቀሬና ማለት:- በአማርኛ የዘላኖች የቅራት መቅሪያ የከብቶች መከመርያ ማለት ነው።...ይህ ቅዱስ ስፍራ ተጓዥ ኢትዮጵያን የሚሰፍሩበትና የሚያርፉበት ሥፍራ እንደነበረ ይነገራል። (መሪራስ አማን በመክሱተ ምስጢር ጠቅሰውታል)

ቀራንዮ:- ንጉሥ ሰሎሞን ለሳባ (ኢትያ) ለርሷና ለወገኗ ማረፊያ ይሆናት ዘንድ ቀራንዮን ጒሎጒታን እንደሰጣትም ይታወቃል። #ቀሬና ሰሜን አፍሪካ የአሁኗ ሊብያ እንደሆነች ሐዋ ፮÷፱ በመጥቀስ ሚሞግቱም አሉ።

Share on Google Plus

ስለ የተለጠፈበት ቀን

    Blogger Comment
    Facebook Comment