✍ ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ | ኢትዮጵያ አውታር | ሰላቢ
ትራምፕ የጣልያኗ ጠ/ሚኒስትር ፎቶ እንድንነሳ 'ለምናኛለች' ማለታቸው ቁጣን ቀስቅሷል።
ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ የጣልያኗ ጠቅላይ ሚኒስትር ጆርጂያ ሜሎኒ ፎቶ ለመነሳት "እንደለመኗቸው" ለጣሊያን መስኮተ ትዕይንት/ቴሌቪዥን ከተናገሩ በኋላ የጣሊያን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ወደ አሜሪካ የሚያደርጉትን ጉዞ ሰረዙ።
ጠቅላይ ሚኒስትሯም ፕሬዝዳንት ትራምፕ ፎቶ ለመነሳት "ለመኑ" ብለው የተናገሩት ሙሉ በሙሉ "ፈጠራ" ነው በማለት አጣጥለውታል።
ትራምፕ እና ሜሎኒ በዚህ ሳምንት ፈረንሳይ ውስጥ በተካሄደው የቡድን 7 ጉባኤ ላይ በቅርበት ሲነጋገሩ የታዩ ሲሆን፣ የጣልያኗ ጠቅላይ ሚኒስትር ኋላ ላይ ለጋዜጠኞች ግንኙነታቸው ላይ ለውጥ እንደሌለ እና "ምንም ዓይነት መወቃቀስ እንዳልተፈጠረ" ተናግረዋል።
ይሁን እንጂ ትራምፕ ከአንድ ጣሊያኑ መስኮተ ትዕይንት/ቴሌቪዥን ጣቢያ ጋር በስልክ ቃለ ምልልስ ሲያደርጉ "ፎቶ እንድነሳ ስትለምነኝ አሳዝናኛለሁ" ብለዋል።
ሁለቱ መሪዎች በፈረንሳይ ስብሰባ ወቅት ጎን ለጎን ተቀምጠው ፈገግ እያሉ የተነጋገሩበትን ጨምሮ በርካታ ጊዜ አብረው የሚታዩባቸው ምሥሎች ተሠራጭተዋል።
ትራምፕ ጠቅላይ ሚኒስትሯ "ስላናገርኳት ምናልባት ደስ ብሏት ይሆናል" ማለታቸውን የገለጸው የመስኮተ ትዕይንት/ቴሌቪዥን ጣቢያው፤ ፕሬዝዳንቱ እንዲህ ያሉበትን የራሳቸውን የእንግሊዝኛ ንግግር ሳሰያማ በጣልያንኛ የተተረጎመውን አቅርቧል።
ይህንን ተከትሎ ጠቅላይ ሚኒስትር ሜሎኒ ትራምፕ ያሉትን ሙሉ በሙሉ ባለማመን መገረሟን በኢንስታግራም ላይ ለሰባት ሚሊዮን ተከታዮቿ ባስተላለፈችው አጭር የቪዲዮ መልዕክት ምላሽ ሰጥታለች።
ይህ ክስተት ለመጀመሪያ ጊዜ ያጋጠመ አለመሆኑን በመግለጽም "የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ለአጋሮቻቸው እንዲህ ዓይነት ባህሪ ለምን እንደሚያሳዩ አላውቅም" ብላለች ወስላታዋ የግራኝ ሞግዚት ጠቅላይ ሚኒስትሯ።
የጣሊያን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒዮ ታጃኒ ወደ አሜሪካ ሊያደርጓቸው የነበረውን ጉዞ መሰረዛቸውን አርብ ዕለት አስታውቀዋል፤ እዚያም ከአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማርኮ ሩቢዮ ጋር ለመገናኘት ቀጠሮ ተይዞላቸው ነበር።
😇 እግዚአብሔር፣ ቅዱሳኑና ታቦተ ጽዮን ሥራቸውን እየሠሩ ነው! ይህ የመንፈሣዊው ጦርነት ነፀብራቅ ነው። ገና ምን ታይቶ! በኢትዮጵያ ክርስቲያኖች ላይ ሌላ ዲያብሎሳዊ ሤራ በጠነሰሱበት ማግስት ይህን ማየት ያስደስታል፤ እሰይ! እርስበርስ እንዲህ ይባሉልን እነዚህ አረመኔ የፋሺስቱ ጋላ-ኦሮሞ እስላማዊ አገዛዝ ሞግዚቶች!
Blogger Comment
Facebook Comment