💭 “አውሮፓ ገና በጨለማ ዘመን ውስጥ እያለች፣ ኢትዮጵያ ሙሉ በሙሉ የተሳለ መጽሐፍ ቅዱስ አላት”
“ወራሪ መንግስታት ግዛቶችን ብቻ ሳይሆን ትውስታን ለመፋቅ አጥብቀው ይሠራሉ። ትውስታ ኃይል ነው”
👹 እነ ግራኝማ ሃገሪቷን እና ሕዝቧን ለሉሲፈራውያን አስላፈው ለመስጠት፤ "አጭር ማህደረ ትውስታ (Short memory) ያለው ሕዝብ ነው፣ ከታሪክ አሻራ መፋቅ፣ ከሰው ልጅ ትውስታ መንፃት አለባቸው ወዘተ” እነዚህ ገዳዬች ዛሬም በሕይወት እንዲኖሩና በነፃነት እንዲዘዋወሩ ስለፈቀድልናቸው በጣም አዝናለሁ! ም ነካን?!
በተለይ ካለፉ አምስት ዓመታት ጀመሮ በጣም የሚረብሸኝ፣ በጽኑ የሚያስቆጣኝና በጥልቁ የሚያሳዝነኝ ክስተት፤ “ኢትዮጵያውያን ነን፣ ክርስቲያኖች ነን!” የሚሉት ወገኖች እንዴት ለመላው የክርስትናው ዓለም ብዙ ዋጋ፣ ትልቅ ጠቀሜታ ያላቸውን ቅርሶችን፣ ታሪኮችንና መንፈሳዊ ሥራዎችን ለብዙ ሺህ ዓመታት ጠብቆ ወዳቆይ ወደዚህ ዛሬ ትግራይ ወደሚባለው እናት ምድራችን ከአሕዛብ የዋቄዮ-አላህ-ሉሲፈር ባሪያዎች፣ ከኢ-አማኒያኑ እና መናፍቃኑ ጎን ሆነው በታሪካችን የማናውቀውን ጀነሳይዳዊ ጭፍጨፋ ለማካሄድ የበቁት/የደፈሩት?” የሚለው አደገኛ ክስተት ነው። ይህ እንዴት ሊሆን ቻለ? እግዚአብሔርን፣ ሃገሩን እና ሃይማኖቱን በትክክል የሚወድ ወገን እኮ በተለይ በትግራይ ክፍለ ሃገር ኮሽታ እንኳን እንዳይሰማ አጥብቆ ይሠራና ይታገል ነበር፣ እንኳን አሕዛብ ወታደሩን፣ መድፉን፣ ቦንቡንና ድሮኑን ሊላክበት ቀርቶ። ከአሕዛብ የኢቶጵያና ክርስትና ጠላቶች ጎን ተሰልፈህ በክርስቶስ ቤተሰቦች ላይ ትዘምታለህ?! እንዴት ነው ወገን ይህን መገንዘብ ያልቻለው? ለምንስ ነው እስካሁኗ ዕለት ድረስ ብዙዎቹ ለጸጸትና ለንሰሐ እራሳቸውን ለማብቃት ያልቻሉት? ዛሬም በድጋሚ ለመዝመት?
Blogger Comment
Facebook Comment