የ፰/8 ቁጥር ቀመር | ሕማማተ እግዚእ ፤ መርገመ በለስ የተፈጸመበት ሰኞ

  ✍ ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ | ኢትዮጵያ አውታር  

☆ እስራኤል ዘ-ስጋ ስምንት/8 ሺህ የአክሱማዊቱ ኢትዮጵያ ልጆችን ከሀገሯ ልታባርር መሆኑ ታወቀ።

☆ የኢትዮጵያ እና ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ክርስትናዋ ቀንደኛ ጠላት የሆነው ዘር አጥፊው የእስራኤል ዘ-ስጋ ኤዶማውያኑ እና እስማኤላውያኑ ወኪል የፋሺስቱ ጋላ-ኦሮሞ አገዛዝ ሥልጣኑን ሙሉ በሙሉ ከተቆጣጠረ ስምንት/8 ዓመት ሞላው።

☆ አይሁድ ጌታችንን ከሰቀሉባቸው ዕፀዋት መካከል /ዕፀ በለስ... /8ተኛ ዕፀ ከርካዕ ናቸው። ጌታችን አዳምና ሔዋን ዕፀ በለስን በልተው ቢበድሉት እውነት ፈርዶ ገሃነመ እሳት አወረዳችው.…

☆ / 8ኛው ሺህ

ስምንተኛው ሺህ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ትውፊትና ትንቢት መሠረት፣ ከክርስቶስ ልደት በኋላ ያለውን ስምንተኛውን ሺህ ዓመት(ከሰባት ሺህ አንድ/7001 እስከ ስምንት ሺህ/8000የሚያመለክት ነው። ይህ ዘመን የዓለም መጨረሻ ዋዜማ፣ የክፋት፣ የመከራ፣ የሃይማኖት መላላት እና የስነ-ምግባር መበላሸት የሚበዛበት ዘመን ተደርጎ ይወሰዳል።

  • ዘመኑከፈረንጆች አቆጣጠር ጀምሮ እስከ 8000 ዓመት ያለውን ጊዜ ይሸፍናል።

  • ባህሪውትንቢቱ እንደሚለው፣ የፍቅር ማነስ፣ የትዕቢት መብዛት፣ የወላጆች አለመታዘዝ፣ የሐሰት ወሬ እና የንጽሕና መጓደል በሰፊው የሚታይበት ዘመን ነው።

  • ትርጉሙይህም ማለት የዓለም መጨረሻና የጽድቅ ዘመን ከመምጣቱ በፊት የሚከሰት ከፍተኛ መንፈሳዊና ማሕበራዊ ቀውስ የሚታይበት ዋዜማ ነው።

የመጽሐፍ ቅዱስ ሊቃውንት በቃሉ ውስጥ ያሉት ክስተቶች የሰዎችን እድሜ በማስላት የራሳቸውን ባህረ ሐሳብ አስቀምጠዋል ፤ አቆጣጠራቸው ቢለያይም የስምንተኛ ሺውን ቀመር ያስገኘው ባሕረ ሐሳብ አለም ከተፈጠረችበት እስከ ኢየሱስ ክርስቶስ ልደት ድረስ ያለው ዘመን አምስት ሺህ አምስት መቶ/5500 .ዓ ነበረ ብሎ ያሰላል።

ኢየሱስ ክርስቶስ ከተወለደ ጀምሮ እስካሁን ያለው ደግሞ እንደ አውሮፓውያን 2026 እንደ ኢትዮጵያዊያን ደግሞ ፳፻፲፰/2018 ነው ፤እዚህ ላይ አምስት ሺህ አምስት መቶ/ 5500 ሲደመር አሁን ዓለም ከተፈጠረ በአውሮፓውያኑ ሰባት ሺህ አምስት መቶ ሃያ ስድስት/7526 እንደ እኛ ደግሞ ሰባት ሺህ አምስት መቶ አስራ ስምንት/7518 ውስጥ እንገኛለን ፤ ስለሆነም ለስምንተኛው ሺ ፍጻሜ አራት መቶ ሰባ አራት/474 ወይንም አራት መቶ ሰማኒያ ስድስት/486 አመታት ይቀረናል ማለት ነው፡፡

📦 / 4 ቍጥር የሚቆመው በሰዎች እና ኃጢአቶቻቸው ላይ ለመፍረድ ነው፤

የእግዚአብሔርን የዕፀ በለስ ሕግ በመጻረር ዋቄዮ-አላህ-ዲያብሎስን ያነገሰው አረመኔው የጋላ-ኦሮሞ እስላማዊ አገዛዝ ቆሻሻ ነው፤ ተከታዮቹም ክፉዎች ናቸውመሪው ጨካኝ፣ ጳጳስ ተብየው ጨካኝዶክተሩ እርጉም፣ ለፍላፊው ሁሉ ክፉ እና ገዳይ አስገዳይ። የነፍሰ-ገዳዮቹን የዋቄዮ-አላህ ባሪያዎች ባሕርይ ይዘው እግዚአብሔር አምላክ የፈጠራቸውንና የመረጣቸውን የአክሱማዊቷ ኢትዮጵያን ልጆች የሚያሳድዱ፣ የሚያፈናቅሉ፣ የሚያስርቡና የሚገድሉ ሁሉ ቃኤላውያን ናቸውና ተፈርዶባቸዋል፤ ወዮላቸውየከፋው ዱላ ኦሮሞ በተባለው ሕገወጥ ክልል ይመጣል፤ ከአሕዛብ የዋቄዮ-አላህ-ሉሲፈር ባሪያዎች ጋር አብረህ ለአንድ ሺህ ዓመታት ያህል ወንድምህን የበደልከውና የገፋኽውም እና እራስህን ብሔር ብሔረሰብ ብለህ የምትጠራውም ከንቱ ሁሉ አይቀርልህም እግዚአብሔር በሥራህ ይቀጣሃል። ገዳዩም አስገዳዩም ሁሉ ይጸዳልሁሉም ይደበደባል፤ የእግዚአብሔርን ክንድ የማይቀምስ ትውልድ የለምሁሉም ይቀጣልሰይፍን የሚያነሱ በሰይፍ ይጠፋሉና እግዚአብሔር አምላክ በሰይፉ ቶሎ ይቅጣልን!

❖ ሕማማተ እግዚእ ክፍል ፩ የቀናቱ ስም እና ትርጓሜ፣ ጸሎቱ፣ ግብረ ሕማማት ❖

❖ የሰሙነ ሕማማት ዕለታት ስያሜዎች ❖

  • ሰኞ፤ መርገመ በለስ የተፈጸመበት ሰኞ፤ አንጽሖተ ቤተ መቅደስ የተፈጸመበት ሰኞ።

  • ማክሰኞ፤ የጥያቄና የትምህርት ቀን።

  • ረቡዕ፤ ምክረ አይሁድ፥ የዕንባ ቀን፥ የመልካም መዓዛ ቀን።

  • ሐሙስ፤ ጸሎተ ሐሙስ፥ ሕጽበተ ሐሙስ፥ የምሥጢር ሐሙስ፥ የሐዲስ ኪዳን ሐሙስ፥ የነጻነት ሐሙስ።

  • ዐርብ፤ የስቅለት ዐርብ።

  • ቅዳሜ፤ ቀዳም ሥዑር (ሹር ቅዳሜ)፤ ለምለሚቱ ቅዳሜ፥ ገብረ ሰላመ በመስቀሉ፥ ሰንበት ዐባይ፥ ቅዱስ ቅዳሜ፡፡

[የማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ ፳፩፥፲፱] 

በመንገድም አጠገብ በለስ አይቶ ወደ እርስዋ መጣ፤ ከቅጠልም ብቻ በቀር ምንም አላገኘባትምና። ለዘላለሙ ፍሬ አይገኝብሽ አላት። በለሲቱም ያንጊዜውን ደረቀች።

Share on Google Plus

ስለ የተለጠፈበት ቀን

    Blogger Comment
    Facebook Comment