ታላቁ የሳጥናኤል ከተማ (Smart City)

666 ትሪሌን ዶላር  የተበጀተለት የ Wakanda ፕሮጀክት በጣና ሀይቅ ላይ ሊሰራ ዝግጅቱ አልቆ በሎሳስ ከጎርጎራ ጀምሮዋል።

Waknda የተሰኘው ድንቅ ፊልም ላይ ( ሆሊውድ ) ለማሳየት እንደሞከረው ከሆነ የጥቁር ህዝቦች አውሮፖዊያን ከመሰልጠናቸው በፊት በስልጣኔ የናኙ እንደነበርና ጥበብና ስልጣኔያቸውን አውሮፖዊያን አንዳንዱን እንደዘረፉን ለመግለፅ ሞክረዋል። 

Wakanda በእርግጥም በጣና ሀይቅ ውስጥ ከመሰወሩዋ  በፊት ኢትዮጵያ ነበረች ኧረ ምን እሱዋ ብቻ የጠፋቺው አትላንቲስ እራሱ ኢትዮጵያ ነበረች ስልህ አትደነቅም ስለእሱ ሌላ ጊዜ መጣበታለው። 

ሳጥናኤል ድቅል በሆኑ የሰው ልጆቹ ለምሳሌ እንደ ፦ ጀምስ ብሩስ ከኢትዮጵያ ብቻ ወደ 70 ሺ የሚጠጉ የብራና ሚስጥራዊ መጽሐፎችን የዘረፉ ሲሆን በአውሮፖ መጽሐፎቹ ሲጠኑ ቆይተው በኢትዮጵያ ብሎም በጣና ሐይቅ ብዙ ከተሞች ተደብቀው እንደሚገኙ ከኛ በላይ ማወቅ ችለው ነበር።

በመሆኑም ሲያነቡ ስለ አንዲት ድንቅ ከተማ በማወቃቸው ያቺን ከተማ መልሰው ለመስራት ፕላን ነደፉ በጀት ለቀቁ ያቺ ከተማ በጠልሰም ጭምር ካርታዋ ስለነበረ እቺን ከተማ ፈልገን ባናገኛትም በሐይቁ ላይ መልሰን እንሰራለን ሲሉ ወሰኑ።

በዚህም ወደ 666 ትሪሌን ዶላር በጅተዋል ግን ንቅናቄው ቀስ በቀስ እንጂ በአንዴ የሚጀምሩት አልነበረምና ህዝቡ እንዲህ አይነት ፕሮጀክት ምንድነው ? ብሎ እንዳይጠይቃቸው። ጎርጎራ ከተባለ አናሳ ፕሮጀክት ጀምረዋል።
           
በዋናነት ሳጥናኤል ይህን ከተማ ደግሞ ለምን ካልጠፋ ሀይቅ በጣና ላይ መስራት ፈለገ።

1. ጣና ሀይቅ ወደ አስራ ምናምን የተሰወሩ ከተሞችን ሸሽጎ ስለያዘና ከነዚህ ከተሞች ውስጥ በአንዱ ከተማ ላይ አንቲ ማተር የተባለው መአድን ይገኛል ብሎ ስለሚያስብ።

2. 4 ቱ የሰማይ መስኮቶችና፣ ወደ ኤዶም ገነት በር የሚያደርሰው መንገድ አለ ብሎ ስለሚያምን በእርግጥም ልክ ነው። 

3. አዳም ያልተጠቀመባት የሕይወት ዛፍ ከ ጢስ አባይ እስከ ጣና አለች ብሎ ስለሚያምን በእርግጥም አለች።

ሳጥናኤል ከኢትዮጲያ መውሰድ የሚፈልጋቸውን መንፈሳዊ ቁሶች  ወዘተ ብንላቸው ይሻለናል ስለዚህም በጥቂቱ እኚህን መቆጣጠር ስለሚፈልግ በሐይቁ ላይ ለመገንባት እንዳሰበ Wakanda በተሰኘው ፊልሙ ጠቁሞናል ወገን ንቃ።

ይህን ለመገንባትም ከጅቡቲ፣ ከኤርትራ፣ ከግብፅ፣ ከሱዳን፣ ለኢትዮጵያ አጎራባች ከሆኑ ሀገራት መክተሚያውን ጣና ላይ የሚያደርግ የውስጥ ለውስጥ ተነል እየቆፈሩ እንደሆነ ከዚህ በፊት ተናግሬያለው። ሐይቁን ለማድረቅና ከተማውን ለመገንባት እንቦጭ የተባለ ፀረ ሐይቅ አረም ለቀውበታል።

ሐይቁ በመንፈሳዊ ጥበቃ ስር ስላለ እንጂ የሚደርቀው ከ 8 ዓመት በፊት ነበረ። 

በ ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ የታረመ




Share on Google Plus

ስለ የተለጠፈበት ቀን

    Blogger Comment
    Facebook Comment