የጠላት ሴራ በኢትዮጵያ ላይ

የጠላት ቁጥጥር ከ አፄ ኃይለ ሥላሴ ንጉሳዊ ስርዓት ከኢትዮጲያ  እንዲጠፋ ያደረጉበት ዋነኛ ዓላማ ፣ በሰዓቱ የኢትዮጵያ ንጉሶች ሹመታቸው በ ቤተክርስቲያን ስለሆነ እቺን ቅድስት ሀገር ለመቆጣጠር አመቺ ባለመሆኑና ንጉሶቻችን ለጥልቁ ማኅበር ሀገሪቱዋን የማይሰጡ በመሆናቸው። ምክንያት በመፈንቅለ መንግስት አጥፍተውታል።

ግብፅ ፤  ኦቶማን ቱርክ ፣ አህመድ ግራኝ ፣ ጣሊያን ፣ ወዘተ በንጉሳዊ ስርዓትተ ዘመናችን ሀገራችንን ለማስገበር (ካላንደር) ለማስቀየር አውሮፖዊያኑ የጥልቁ ማኅበርተኞች ብዙ ቢሊዮን ዶላሮችና ሰው ሞቶባቸዋል።

አይታቹ ከሆነ ኢትዮጽያን የሚቀራመት ማንኛውም ኃይል መጨረሻው መውደቅ ነው። 

በዚህ ኪሳራ የገጠማቸው ሰይጣናዊ  ግሩፖቹ የማጥቃት ዘዴያቸውን ቀይረው በክልል በመከፋፈል የተለያዩ ሀገረ ገዢዎችን ቢሾሙም የደርግ መንግስት ከላኩት አላማ ሲወጣባቸው አስወግደውታል ኢህአዴግም ጥሩ ሀገሪቱዋን በክልል ከፋፍሎ በመጨረሻ እነርሱ ከላኩት አላማ ሲያፈነግጥባቸው መለስን በመግደል አስግደውታል። ማንም ከእነርሱ አላማ  የሚያፈነግጥ ሰው መጨረሻው ሞት ስደት ነው። 

መለስ ዜናዊ ፣ ደርግ ፣ ወዘተ ለጥልቁ ማኅበርተኞች ሀገሪቱዋን አሳልፈው ለመስጠት የሚመጡ ቢሆንም ትንሽ እንደሰሩላቸው 
ስለሚያፈነግጡ እንደ ፣ መሀመድ ጋዳፊ ፣ ያሶግዱዋችዋል ብዙ ቢጥሩም ስላልተሳካም።

ኢትዮጽያን አሳልፎ ለመስጠት ያለው የመጨረሻ አማራጭ ህፃናትን በጉዲፈቻ ወስደው በማሳደግ በ Al የታገዘ የማጥፋት ትምህርት እንዲወስዱና በይበልጥ ለሳጥናኤል ነብሳቸውን እንዲሰጡ በማድረግ የእነርሱን አላማ ኮትኩተው ካሰረፁባቸው በኃላ በየስራ መስኩ ወደ ኢትዮጲያ ይልኩብናል ለዛነው ። ዛሬ ላለው የቤተክርስቲያን ሰቆቃ የሚመሩዋት ጳጳሳት በኒውዮርክ የደም ቃልኪዳን ፈፅመው የመጡ ስለሆኑ ነው።

የህዝብ ፍጂት አለመግባባት ? ጤናማ መህበረሰብ ያለመኖር የክልሉች አለመረጋጋት አያልቄው ጦርነት ወዘተ አሁን የምታዮዋቸው እያንዳንዱ ችግሮች ሀገር በምትመራበት መዋቅሮች ውስጥ የማኅበሩ አባላት የሆኑ ባለ ስልጣኖች ተሰግስገው እየመሩን ስለሆነ ነው። 

ጤና ሚኒስቴር ፣ ገንዘብ ሚኒስቴር ፣ ትምህርት ሚኒስቴር ፣ እስከ ሀገረ ገዢዎቹ ድረስ ሀገሪቱዋን አሳልፈው የሰጡ ናቸውና አይግረማቹ ገና የምታዩት ያልፀደቁ እነዚህ ከሴት 80 ከወንድ 80 በድምሩ 180 የሳጥናኤል ስርዓት አስፈፃሚዎች የሆኑት ሰዎች ሌዝቢያን ፣ ፆታ መቀየርን ፣ ተቃራኒ ፆታዎችን በማጋባት ፣ ክልሎችን ወደ ሺ የማባዛት ፣ ወዘተ አላማ የማስፈፀም እቅድ አላቸው። ትነቁ እንደሆነ ንቁባቸው  ባትከላከሉም አውቆ መቀመጡ አንድ ነገር ነው ።  
                    
በዚህን ያህል ከበባውስጥ በዲጂታል ሲስተም ውስጥ እንድንገባላቸው ከሚያደርጉን የጥፋት ልጆችና ተባባሪዎቻቸው። እግዚያብሔር  ይጠብቀን።


Share on Google Plus

ስለ የተለጠፈበት ቀን

    Blogger Comment
    Facebook Comment