የ G 8 ሀገራት የሆነው የኔቶ ጥምር ጦር ጅቡቲ ላይ መቶ የሰፈረው አብዛኞቻችኝ የቀይ በሀርን ሰርፅን ከአሸባሪዎች ለመቆጣጠር ይመስለናል ግን ታሪኩ ሌላ ነው።
ከላይ እንደ ጠቀስኩት ኢትዮጲያ የነዚህ መንፈሳዊ ስጦታ ባለቤት ናት አብዛኞቹ እየተዘረፉ ያሉና በመዘረፍ ላይ ናቸው። ምናልባት ገና ይመጣል ተብሎ ትንቢት እንደተነገረለት ቴዎድሮስ አይነት ሰዎች ህዝቡን ቢያሳምፁብንና ነቅተው መንገድ ቢዘጉብን በጣሊያን ሞክረን ያልተሳካልንን ውጊያ በቀጥታ ከአፍንጫቸው ስር እንጀምራለን ብለው በእቅድ ያሰፈሩት ጦር ነው።
በጣም አስገራሚው ነገር ደግሞ የሳጥናኤል ጀነራል የነበረው ዘንዶ በአፋር ኤርታሌ በመታሰሩ ምክንያት ያለጊዜው በረቂቅ ቴክኖሎጂያቸው ሊያስፈቱት በመሞከር ላይ ናቸው።
አስደናቂው ነገር ደግሞ ፦ ከ ግብፅ ፣ ከጅቡቲ ፣ ከኤርትራ ፣ ከ ሱዳን ፣ ከ ኬኒያ ፣ ወዘተ ለኢትዮጲያ ጎረቤት ከሆኑ ሀገራት ተነስቶ መዳረሻውን ጣና ሀይቅ የሚያደርግ የውስጥ ለውስጥ የመንገድ ተነል እየሰሩ መሆኑነው። እብደት ነው አደል? ለናንተ ነዋ።
ለምን ይመስላቹሀል ጣናነሽ መርከብ ወደ ኢትዮጵያ ለዛውም ወደ ጣና ሀይቅ የመጣችው? ለምን ይመስላቹሀል? ጣና ሀይቅን በእንቦጭ አረም የወረሩት? አያቹ ጅቡቲ ላይም የሰፈረው የኔቶ ጦርም ሆነ እያንዳንዱዋ የጥልቁ ማኅበርተኞች አላማ ጣና ሀይቅን መቆጣጠርና መቆጣጠር ብቻ ነው። ሀይቁ ላይ የሰማይ መስኮቶች ፣ የሕይወት ዛፍ ወደ ገነት ማስገቢያ መሮች አሉ ተብለው ይታመናልና።
እቅዳቸው ይህ ብቻ ሳይሆን ሀይቁን በ እንቦጭ አረም አድሮቀው በዴርቶጋዳ ላይ የተጠቀሱትን ስውር ከተማዎችን ከማግኘት አለፈው በሀይቁ ላይ የሳጥናኤል ረቂቁን ስማርት ሲቲ ከተማ እስከ መገንባት የደረሰ ነው ።
ዋካንዳ/Wakanda የተሰኘው ፊልምም ስለዚህው ረቂቅ ከተማና በጣና ተሰውረው ስላሉት ከተሞች ስልጣኔ ያትታል ።
ይህንን ሁሉ የሚስጥር ማኅበሩ ከኢትዮጵያ መቆጣጠር ስለሚፈልጉ ሁሌም ተቃውሞ ይመጣል ብለው ስለሚያስቡ በጣሊያን ቀጥታ ውጊያ ስላልተሳካላቸው። ኢትዮጵያን በመከፋፈል የጦር ቤዛቸውን አስጠግተው ይጠባበቃሉ ምክንያቱም ውጊው ጦርነቱ ከእናንተጋ አይደለም ከስውራን አባቶቻቹ ጋ ነውና ይህን እወቁ።
Blogger Comment
Facebook Comment