ሳልሳዊ ቴዎድሮስ | ጠላት ከኢትዮጵያ አጥብቆ የሚፈራው ግንባር ቀደሙ ነገር?

በ ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ የታረመ

የኢትዮጲያን ትንሳኤ የሚያውጅ ጥቁር ንጉስ ከመካከለኛው ምስራቅ ይነሳል የምትለዋን ትንቢት ነው። 

ይህንን የጻፍኹት ብዙ ኢትዮጵያዊያን በዚህ ነገር ላይ እና ይመጣል መጥቶም የኢትዮጵያን ትንሳኤ ያውጃል በተባለው ንጉሥ ቴዎድሮስ ላይ ያምናሉ ብዬ ስለማስብ ነው። ምክንያቱም ይሄ ንጉሥ የሚነሳውም ከዛው አከባቢ ስለሆነ ተረት ተረት ወይስ እውነታ? እውነት። ቴዎድሮስ ይመጣልን? አዎ። ይህ ንጉስ እንደ ፍካሬ እየሱስ ያሉ ስለ ኢትዮጲያ ትንሳኤ የሚናገሩ መፅሐፍቶች ላይ የተጠቀሰ  ሲሆን ዓላማውም ኢትዮጲያን አሁን እና ለወደፊት ከሚመራት ሰይጣናዊ ስርዓተ መንግስት ሊያላቅቃት የሚመጣ ሰው ነው ።  ግን ይህንን ሚስጥር አውሮፖዊያኑ ከኢትዮጲያ በዘረፉት የብራና መዝገቦቻችን አማካኝነት በማወቃቸው ብዙ የእንቅፋት መረቦችን ዘርግተዋል።     

ለምሳሌ ይመጣል ተብሎ  ሲጠበቅ የነበረው ከ ሁለትሺ 11 እስከ 12  ነበረ ሆኖም ይህን ሊሆን ይችላል ብለው የጠረጠሩት የጥልቁ ማኅበርተኞች በነዚህ ዓመታት የማያባራውን የሰሜኑን ጦርነት አስነሱ። ይህ ሁሉ በዕቅድ የተጠነሰሰ አደገኛ ሴራ ነበረ ይህንን ሲያደርጉ የነበረበት ምክንያት ቴዎድሮስ ነው ። ንጉሱ ግን ማን ስለሆነነው ።

ቴዎድሮስ ማለት የምዕራባዊያኑን የ ጥፋት ቁጥጥር በይነመረባቸውን መበጣጠስ የሚችል ኃይል ያለው ነው። የጠቢቡ ሰለሞን ቀለበትን ያጠለቀ ፣ የአዳምን ዘውድ አክሊል የተጉናፀፈ ፣ የሙሴን በትር ቶ መስቀልን የተመረኮዘ ፣ ሹመተ ንግስናው በቅዱስ ገብርኤል የተመረጠ ፣ በአባቶች አስተማሪነት እና ምርጫ በድንግልና በጣና ሀይቅ ገዳማት የተማረና ያደገ  ወዘተ .....

የሳተላይት ፣ የአውሬውን የቁጥጥር ስርዓት መበጠስ የሚችል ኃይልን ከእግዚያብሔር የተሰጠው ተናግሮ የሚያሳምን ስራው ድንቅ ግሩም ግርማው የሚያስፈራ ጠላቶቹ በስሙ ብቻ የሚሸበሩ ንጉስ ነው።

እናም ይህ ንጉሥ ከመጣ ኢትዮጵያ የምትባለዋን ቅድስቲት ሀገር ከ አጀንዳ 20_30_ የቁጥጥር ስርዓት ይነጥቀናል ብለው ስለፈሩ (የማኅበሩ አባላት) ከሰሜን እስከ ምስራቁ ክፍል ፣ ከኤርትራ እስከ ዐምሓራ ክልል ያሉ ጥንታዊ ገዳማትን ተልካሻ በሆነው የጦርነት ሰበብ አብዛኞቹን አውድመዋችዋል ጣና ፣ አክሱም ፣ ይበረበራሉ ምክንያቱም ቴዎድሮስን የምንጠብቀው እኛ ኢትዮጵያዊያን ብቻ አይደለንም ፣ ምስሮች ፣ ግሪኮችና ፣ የተወሰኑ የአፍሪካ ሀገራትም ጭምር እንጂ።

እንግጂህ አንዱን ተፅዕኖ ፈጣሪ የቋራውን ቴዎድሮስ አይተናል መቅደላ ላይም ለኢትዮጵያ አንድነት ሞቶዋል አሁን የቀረን አንድ አለ እሱ እንዳይመጣ የጥልቁ ማኅበሮች እየተሮሯጡ ነውና ነቅታቹ ተቀመጡ ወገኖቼ።


Share on Google Plus

ስለ የተለጠፈበት ቀን

    Blogger Comment
    Facebook Comment