✍ ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ ኪዳነ ኖኅ በምድረ አግዓዝያን ሽረ ፡ ሚያዝያ ፳፱፥ ፳፻፲፭ ዓ/ም በአንድ ሠርግ የተሰቀለ የኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማ። እውነት እውነት እላችኋለሁ! እውነት የጠፋችው ባለመኖሯ ሳ...
Read More
Home / ኢትዮጵያ
Showing posts with label ኢትዮጵያ. Show all posts
Showing posts with label ኢትዮጵያ. Show all posts
አቤቱ፥ ዝም አትበል፥ ቸልም አትበል። እነሆ፥ ጠላቶችህ ጮኽዋልና፥ የሚጠሉህም ራሳቸውን አንሥተዋልና
✍ ️ ዘርአዳዊት ዘ - ኢትዮጵያ [መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፹፩] ፩ እግዚአብሔር በአማልክት ማኅበር ቆመ፥ በአማልክትም መካከል ይፈርዳል። ፪ እስከ መቼ ሐሰትን ትፈርዳላችሁ? እስከ መቼ ለኃጢአተኞች ፊት ታደላላችሁ? ፫ ...
Read More
የአኖሌ እጅና ጡት ቆረጣ ትርክት፡- ተረቱና እውነቱ!
የአኖሌ እጅና ጡት ቆረጣ ትርክት፡- ተረቱና እውነቱ ✍️ በአኖሌ ጉዳይ የታሪክ ምሁራንን ጭምር የማያስማማው ቁልፍ ነጥብ የታሪኩ ምንጭ ጉዳይ ነው፤ ‹‹የቡርቃ ዝምታ›› መጽሐፍ ልበወለድ በመሆኑ እና ኤርትራዊው የመጽሐፉ ጸሐ...
Read More
‹‹የምኒልክ›› እየተባሉ የሚደቆሱ እሴቶች
ተጻፈ በእውነት ሚድያ ✍️ ምኒልክን በትውልዱ አእምሮ ውስጥ እንደ ጭራቅ የሳለው ፖለቲካ ሊያጠቃቸው የሚፈልጋቸውንም ተቋማት ‹‹የምኒልክ›› የሚል ቅጥያ ይሰጣቸዋል፤ ‹‹የምኒልክ ሃይማኖት›› እየተባለች የጠርዘኛ ፖለቲከኞ...
Read More
‹‹ምኒልክ››፡- ሞቶም ያላረፈው ንጉሥ!
ተጻፈ በእውነት ሚድያ ✍️ የወቅቱ ፖለቲካ ለየክልሎቹ የተለያዩ ሥርዓተ ትምህርቶችን ከመቅረጹ የተነሣ ምኒልክን ለአንዱ ‹‹ጭራቅ››፣ ለሌላኛው ደግሞ ‹‹መልአክ›› አድርጎ በመሳሉ ትውልዱ እንዳይስማማ አድርጓል! ✍️ ለማንኛ...
Read More
Subscribe to:
Posts
(
Atom
)