ይህ አስከፊ የስድብ ድርጊት የተፈፀመው በትንሳኤ ቀናት መሆኑ በጣም የሚያሳዝን ነው። ከኔታንያሁ እስከ ትራምፕ ድረስ ሁሉም ከሞት የተነሣውን ጌታችንን ኢየሱስ ክርስቶስን ለማጥቃትና ለመሳደብ ይደፍራሉ። አዎ፣ በእርግጥም! አጋንንት ተፈቷል።
❖[የዮሐንስ ራዕይ ምዕራፍ ፱]❖
፲፫ ስድስተኛውም መልአክ ነፋ፤ በእግዚአብሔርም ፊት ካለ በወርቅ ከተሠራ መሠዊያ ቀንዶች አንድ ድምፅ ሰማሁ፥
፲፬ መለከትም ያለውን ስድስተኛውን መልአክ። በታላቁ ወንዝ በኤፍራጥስ የታሰሩትን አራቱን መላእክት ፍታቸው አለው።
፲፭ የሰዎችንም ሲሶ እንዲገድሉ ለሰዓቱና ለቀኑ ለወሩም ለዓመቱም ተዘጋጅተው የነበሩ አራቱ መላእክት ተፈቱ።
፲፮ የፈረሰኞችም ጭፍራ ቁጥር እልፍ ጊዜ እልፍ፥ እልፍ ጊዜ እልፍ ነበረ፤ ቁጥራቸውን ሰማሁ።
፲፯ ፈረሶቹንና በእነርሱም ላይ የተቀመጡትን እንዲሁ በራእይ አየሁ፤ እሳትና ያክንት ዲንም የሚመስል ጥሩር ነበራቸው፤ የፈረሶቹም ራስ እንደ አንበሳ ራስ ነበረ፥ ከአፋቸውም እሳትና ጢስ ዲንም ወጣ።
፲፰ ከአፋቸውም በወጡት በእሳቱና በጢሱ በዲኑም በእነዚህ ሦስት መቅሰፍቶች የሰዎቹ ሲሶ ተገደለ።
፲፱ የፈረሶቹ ሥልጣን በአፋቸውና በጅራታቸው ነውና፤ ጅራታቸው እባብን ይመስላልና፥ ራስም አላቸው በእርሱም ይጐዳሉ።
፳ በእነዚህም መቅሠፍቶች ያልተገደሉት የቀሩቱ ሰዎች ለአጋንንትና ያዩ ወይም ይሰሙ ወይም ይሄዱ ዘንድ ለማይችሉ ከወርቅና ከብር ከናስም ከድንጋይም ከእንጨትም ለተሠሩ ለጣዖቶች እንዳይሰግዱ ስለ እጃቸው ሥራ ንስሐ አልገቡም፤
፳፩ ስለ መግደላቸውም ቢሆን ወይም ስለ አስማታቸው ወይም ስለ ዝሙታቸው ወይም ስለ ስርቆታቸው ንስሐ አልገቡም።
- ☪ ዓለምን የሚያናውጠው የእስማኤል እና የኤሳው ሕብረት ቀጥሏል!
- ❖ የሥጋ ሰዎች የመንፈስን ሰዎች በማሳደድ አንድ ሆነዋል!
የዔሳው እስማኤልን ማጎልበት
የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ከተማ በሆነችው በናዝሬት ሆን ተብሎ እስማኤላውያንን እያጎለበቷቸው ነው፤ እዚህም ክርስቲያኖች እየተሳደዱ እና ቁጥራቸውም በጣም እየቀነሰ ነው። ሃጋራውያኑ (እስራኤል ዘ-ስጋ) ከእስማኤላውያኑ ጋር ሁሌ የሚባሉ እንዳይመስለን፣ በመለኮታዊ እጣ ፈንታቸው ተናብበው የጋራ ጠላታቸውን(ክርስቲያኖችን) እየተዋጉና እርሰበርስም እየተገዳደሉ ነው የሚኖሩት። ኢትዮጵያ የዚህ ማሳያ ናት።
በእስራኤል ሁለት/2 ሚሊየን ዓረብ ሙስሊሞች ይኖራሉ፣ ማለትም ከአጠቃላይ የእስራኤል ነዋሪ አስራ ስምንት በመቶ 18.1% የሚሆነው። በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስና ቅዱሳን ቤተሰቦቹ ምድር በተቃራኒው መቶ ሰማንያ አምስት ሺህ/185 ሺህ ክርስቲያኖች ብቻ ይኖራሉ(1.9%) ጉድ፣ ጉድ ነው! ለምን? እንዴት? ምን ታስቦ? ብለን እራሳችንን እንጠይቅ።
በተጨማሪ እስኪ እራሳችሁን ጠይቁ፤ እስራኤል ዘ-ሥጋ ፣ አሜሪካ፣ አውሮፓ፣ ሩሲያ፣ ቤላሩስ፣ ኢራን፣ ቱርክ፣ አዘርባጃን፣ የዓረብ ሀገራት፣ ቻይና፣ ፓኪስታን፣ ህንድ፣ የአፍሪካ ሀገራት በአንድ ጊዜ የኢትዮጵያን የዘር ማጥፋት ፋሺስት እስላማዊ አገዛዝ እየረዱና እየደገፉ ያሉት ለምንድን ነው? እያንዳንዱ ክርስቲያን ኢትዮጵያ አጥብቆ መጠየቅ ያለበት፤ በተለይ እስራኤል ዘ-ስጋ እና ኦርቶዶክስ ሩሲያ ዘር አጥፊውን የፋሺስት ጋላ-ኦሮሞ አገዛዝ እስከዛሬዋ ዕለት ድረስ እየደገፉ ያሉት ለምንድን ነው? የሚለውን ጥያቄ ነው። ግልጽ የሆነውን መልስ ለመመለስ በድፍረት ወጥተው ሊያስተምሩን የሚችሉ 'መምህራን' ይኖሩ ይሆን?
እስራኤል ሆይ፤ ዘር አጥፊውን የፋሺስት ጋላ-ኦሮሞ ኢስላማዊ አገዛዝን መደገፍ አቁሚ ብለን ነበር።
የእስራኤል መንግስት የኢትዮጵያን እኩይ ፋሺስት ጋላ ኦሮሞ እስላማዊ አገዛዝ መደገፉን አላቆመም፣ ታሪካዊቷን የክርስቲያን-ጽዮናዊት ኢትዮጵያንም ለመበታተን፣ ለማዳከም እና ለማፍረስ ከሚሰራው ዲያብሎሳዊ ሴራ አልተቆጠበም፣ እንግዲህ ‘የዱር እሳቶች’ መላውን መካከለኛው ምስራቅን ገና በጽኑ ያነድዳቸዋል።
❖[ትንቢተ አብድዩ ምዕራፍ ፩፥፲፰]❖
“እግዚአብሔርም ተናግሮአልና የያዕቆብ ቤት እሳት፥ የዮሴፍ ቤት ነበልባልም፥ የዔሳው ቤት ገለባ ይሆናሉ፤ እነርሱንም ያቃጥሉአቸዋል ይበሉአቸውማል፤ ከዔሳውም ቤት ቅሬታ የለውም።”
❖[ትንቢተ አሞጽ ምዕራፍ ፱፥፯፡፰]❖
“የእስራኤል ልጆች ሆይ፥ እናንተ ለእኔ እንደ ኢትዮጵያ ልጆች አይደላችሁምን? ይላል እግዚአብሔር። እስራኤልን ከግብጽ ምድር፥ ፍልስጥኤማውያንንም ከከፍቶር፥ ሶርያውያንንም ከቂር አላወጣሁምን?
እነሆ፥ የጌታ የእግዚአብሔር ዓይኖች በኃጢአተኛ መንግሥት ላይ ናቸው፥ ከምድርም ፊት አጠፋታለሁ፤ ነገር ግን የያዕቆብን ቤት ፈጽሜ አላጠፋም፥ ይላል እግዚአብሔር።”
Blogger Comment
Facebook Comment