ኪዳነ ኖኅ በምድረ አግዓዝያን ሽረ


✍ ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ 

ኪዳነ ኖኅ በምድረ አግዓዝያን ሽረ ፡ ሚያዝያ ፳፱፥ ፳፻፲፭ ዓ/ም በአንድ ሠርግ የተሰቀለ የኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማ።

እውነት እውነት እላችኋለሁ! እውነት የጠፋችው ባለመኖሯ ሳይኾን የምትገለፅበት መንገድ በማጣቷ ነው።  እንደምን ብላ ከተገለጸች ግን የክብሪት ራስ በሏት፤ ተቀጣጥላ የሀገር ሐሰትን ነው የምታጠፋው።

"ትግራዋይ" ከኢትዮጵያዊነት ለማስወጣት ለዘመናት ቢሰራበትም አሁንም በእውነተኛ ማንነቱ ፀንቶ ተገኝቷል ። የምዕራባውያን ጠቃሚ ጅሎች (Useful Idiots) የሆኑት ፖለቲከኞች እውነት ለመቅበር ቢለፉም አይሳካላቸው።

Share on Google Plus

ስለ የተለጠፈበት ቀን

    Blogger Comment
    Facebook Comment