Showing posts with label መንፈሳዊ. Show all posts
Showing posts with label መንፈሳዊ. Show all posts

እጆቿን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች (መዝሙር ፷፯፥፴፩)

✍ የባህር ዳሩ | ኢትዮጵያ አውታር | ሰላቢ እጆች በሥመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን። ይህ በምድራዊ ሕይወት የምንኖር ሰዎች ልብን የሚሰብር፣ አእምሮን የሚያስደምም፣ በምስጢር ...
Read More

የቃል ኪዳን ምድር ጩኸት፣ የእግዚአብሔር ዝምታ እና የሰው ልጅ ደም መፍሰስ ነገረ-መለኮታዊ ምስጢር

✍ የባህር ዳሩ | ኢትዮጵያ አውታር | ሰላቢ እጆች መግቢያ፦ የመከራው እቶን እና የፍትሐ-መለኮት ጥያቄ በሰው ልጅ ታሪክ ውስጥ እጅግ አስቸጋሪውና ለኅሊና ፈታኙ ጥያቄ “መልካም፣ አፍቃሪና ሁሉን ቻይ...
Read More

የአዲስ ዓመት ዕለት መፈለጊያ ቀመር

✍ ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ | ኢትዮጵያ አውታር | ሰላቢ እጆች  የዘመናት መባቻ (የዓመቱ መነሻ ወንጌላዊ) የሚሰላው የዓለምን ዕድሜ (ዓመተ ዓለም) ለአራት በማካፈል በሚገኘው ቀሪ ቁጥር ላይ ተመስርቶ ነው። በጥንታዊው የኢ...
Read More

መጽሐፈ አማልክት

ስለዚህ መጽሐፍፍ ከዓመታት ነግረናቹ ነበር፤ የኛዎቹ አንዳንድ ድንዙዛን ተረት ተረት ሲሉ እነሱ ፊልም ይሰሩበታል። መጽሐፉ በስንተኛው መቶ ክፍለ ዘመን እንደተፃፈ ባይታወቅም። በውስጡ ስ...
Read More

ጽዮን ወይም ሙሽራይቱ ማለት ምን ማለት ይሆን?

✍ አብነት ባሶሬ "ጽዮን ማለት አንተ እንድትላበሰው የተዘጋጀልህ ማንነት ወይም ስብዕና ማለት ነው።" 1 ጽዮን ንፁህ ናት- ለዛም ነው እናቱን(ማሪ ሃም) ወይም ቤተክርስትያንን በጽዮን ምን...
Read More