✍️ ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ
ገብርኤል ማርያም ኡራኤል ጊዮርጊስ ተክለ ሐይማኖት ዮሴፍ
ኮከብ እንደ ፀሐይ የራሷ ብርሃን አላት፤ ታበራለች ፥ ጨረቃ ግን ብርሃን ትሰርቃለች እንጅ የራሷ ብርሃን የላትም፣ ጨለማ ናት።
ዑራኤል የሚለው ስም `ዑር' እና 'ኤል' ከሚሉ ሁለት ቃላት የተመሠረተ ስም ነው። ዑራኤል ማለት ትርጉሙ “የብርሃን ጌታ”፣ ”የአምላክ ብርሃን" ማለት ነው። በቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ የተመሰረቱ ገዳማት በቅዱስ ኡራኤል መሪነት ነው።
[መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፲፱፡፩፥፪]
ሰማያት የእግዚአብሔርን ክብር ይናገራሉ፥ የሰማይም ጠፈር የእጁን ሥራ ያወራል። ቀን ለቀን ነገርን ታወጣለች፥ ሌሊትም ለሌሊት እውቀትን ትናገራለች።
የቅዱስ ኡራኤል ፀሎት በያለንበት ይድረስ!
Blogger Comment
Facebook Comment