ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ
አባታችን አባ ዘ-ወንጌል በአንድ ወቅት እንዲህ ብለውን ነበር፦
"ኢትዮጵያን በዚህ ወቅት እያስተዳደሯት ያሉት ጠላቶቿ ናቸው!"
አዎ እነ ግራኝ ዐቢይ አሕመድ የኢትዮጵያ ጠላቶች ብቻ ሳይሆኑ አጋንንትም ናቸው።
ዛሬም እደግመዋለሁ፦ አሁን በየቀኑ እየወጡ መግለጫዎችን ሲሰጡ የምናያቸውን ዶ/ር ቴዎድሮስ አድሓኖምን የዓለም ጤና ድርጅት ሃላፊ አርገው መሾማቸው በተለይ በኢትዮጵያውያን ላይ ያዘጋጁት ተንኮል ስላለ ነው።
ግራኝ ዐቢይ አሕመድም በሉሲፈራውያኑ በደንብ ተዘጋጅቶ ሥልጣኑን እንዲጨብጥ የተደረገው ያለሙትን ዲያብሎሳዊ ዕቅድ በሥራ ላይ ለማዋል እንደሆነ እያየነው ነው። ወደ ቻይና በረራውን ያላቋረጠ ብቸኛው የዓለማችን አየር መንገድ የኢትዮጵያ አየር መንገድ መሆኑ እንደው ዝም ብሎ በአጋጣሚ ይመስለናልን? በፍጹም! አጋንንት እርስበርስ በደንብ ይተዋወቃሉ፣ ድርጊቶቻቸውንም በደንብ እየተናበበቡ በቅደም ተከተል ይፈጽማሉ።
ለሀገራችን መጥፎ ዕድል ይዞ የመጣው ግራኝ ዐቢይ አሕመድ የዚህ ጋኔን ተሸካሚ ከሆኑት መካከል አንዱ ነው። ኮሮና ወይም ተመሳሳይ ቫይረሶች አጋንንት ናቸው። በኢትዮጵያ ሥርዓት ውስጥ የሚኖሩትን ሰዎች እንደዚህ ዓይነት ቫይረስ አይዛቸውም። ከቀናት በፊት አንድ ቻይናዊ/ጃፓናዊ ኢትዮጵያ ውስጥ ቫይረሱ ተገኘበት የሚለውን ዜና ተከታትለን ከሆነ የሚመለከታቸው “መንግስታዊ” ተቋማትና ግለሰቦች የቫይረሱን ወደ ኢትዮጵያ መግባት እንደሚፈልጉት፣ በዚህም ዜጎችን በስነ ልቦናዊ ጭንቀትና ሽብር በማጥመድ “ለኮሮና መከላከያ” ነው በሚል ያዘጋጁትን የ666 መርፌ ለመከተብ እንዳቀዱ የሚያሳዩን ምልክቶች አሉ። የተዋሕዶ ልጆች ምንም ዓይነት ክትባት እንዳይከተቡ! በተለይ ልጆች እንዳይከተቡ አድርጉ፤ ማንኛውንም ክትባት። ከዚህ በፊት ኢትዮጵያውያን ጤናማዎች ናቸው ያልኩት ያለምክኒያት አይደለም፤ ከኢትዮጵያ መንፈሳዊ ሥርዓት ሳንወጣ ከአጋንንት ተሸካሚ ምግቦች፣ መጠጦች፣ ሱሶች፣ ሰዎች እስከራቅን ድረስ በሽታዎች አያጠቁንም። ውሀውና ፀበሉ በቂ ፈውስ ነው። የጸበል ቦታዎችን በጥንቃቄ የምንጠብቅበት ወቅት ነው፤ “የተቀደሰውን ለውሾች አትስጡ!” የተባለው ያለ ምክኒያት አይደለም፤ ለጂቡቲ ውሃችንን በነፃ መሰጠቱ ትልቅ ወንጀል ነው። (ውሃው እየተሰጠ ያለው በጂቡቲ ሠፍረው ኢትዮጵያን ለመውረር በመዘጋጀት ላይ ላሉት የሉሲፈራውያኑ ሠራዊት ነው)
በእነዚህ ቃላት ላይ እናተኩር፦
ኮሮና፣ ብልጽግና፣ ውሀን፣ ቁርአን፣ ሂልሃን፣ ጋኔን፣ ኮ(ኦ)ሮሞ፣ ግራኝ አሕመድ፣ ጀስቲን ትሩዶ፣ ፊደል ካስትሮ፣ ኩባ፣ ካራማራ...
ኢትዮጵያውያን ነበሩ የሚባሉትና በማዕከላዊ አሜሪካ ይኖሩ የነበሩት ጥንታዊያኑ፤ የማያ ጎሳዎች የዘመን ቀመር በመጠናቀቁ ዓለም የምትጠፋበትን ቀን ተንብየዋል። በትንበያቸዉ መሰረት ይህ ቀን ዓርብ በ 21.12.12 ይዉላል ተብሎ ነበር። ብዙዎቹ የጠበቁት በአውሮፓውያኑ 2012 ዓ.ም ነበር፤ ነገር ግን ይህ በያዝነው የኢትዮጵያ 2012 ዓ.ም ይሆን?
አባ ዘ-ወንጌል ይህን ይጠቁሙናል፦
መስከረም 19, 2012 ዓም የመስቀለ ክርስቶስ ቤተክርስቲያንን ሰርተው አጠናቀዋል። ንጉሱ ቴዎድሮስ የሚያርፍበት ቤተክርስቲያን መሆኑን ተናግረዋል። አባ ዘወንጌል በዘመነ ዮሐንስ ጥቅምት 10 ቀን 2012ዓ.ም. ከ2፡20 ሰዓት ላይ አርፈዋል።
2012፣ 2013፣2014፣ የኢትዮጵያ የምጥ ዘመናት ናቸው። የዓለም ሀገራት በጦርነት ይጠፋፋሉ። በድርቅና በርሃብ ፍጡራን ይረግፋሉ። ውሃ የሰውን ልጅ ታጠፋለች። 90% በላይ የዓለም ሕዝብ ይጠፋል።
አውሮጳ፣ አሜሪካ፣ ኤስያ...በዉሃ ይዋጣሉ። ስደት ወደ ኢትዮጵያ ይሆናል።
ሳውዲ – አንበጣ – ግመል – ኮሮና
ኮሮና ቫይረስ ለመጀመሪያ ጊዜ የታየው እ.አ.አ በ2012 ዓ.ም በሳውዲ ነበር የአንበጦች ሁሉ መፈልፈያ “የሰይጣን ደም” ወይም የነዳጅ ዘይት የሚፈልቅበት በርሃማው የሳውዲ ሲዖል ጉድጓድ መሆኑ ይታወቃል።
ግመሎች ከኢትዮጵያና ሶማሊያ ወደ ሳውዲ ይላካሉ፤ ሳውዲዎች አንበጦቹንና ግመሎቹን ይመገቧቸዋል ፥ ከዚያም የኮሮና ቫይረስ ይፈጠራል።
የደምቢደሎ እህቶቻችን በተሠወሩበት ሳምንት፤ በእኛ ኅዳር 2012 ዓ.ም የኮሮና ቫይረስ በቻይና ተቀሰቀሰ፡
ከ "ውሃን” ከተማ ተነስቶ ኤስያን፣ አውሮፓን እና አሜሪካን አጥለቀለቀ።(ውሃ የሰውን ልጅ ታጠፋለች)
አሕመድ + ትሩዶ + ማክሮን = ግብረ-ሰዶማውያን አጋንንት
ወስላታው የካናዳ መሪ ጀስቲን ትሩዶ፤ የቀድሞው የካናዳ መሪ ትሩዶ ሳይሆን የኩባው የፌደል ካስትሮ ልጅ እንደሆነ ይነገራል። ሰውየው ከጋኔን ባልደረባው ግራኝ ዐቢይ አሕመድ ጋር ተገናኘ። ኩባኖች የተዋጉበትን ካራማራን ቀሰቀሰ። “ሚስቱ፡” ምናልባት እሱም በኮሮና ተለከፉ።
ጋኔን አሕመድ ልክ እንደ “አራስ እርቀ ሰላም ሞገስ” ወላጆች እንጨት እየጠረቡ ለፍተው ያስተማሯቸውን ልጃገረድ እህቶቻችንን በአሰቃቂ መልክ አስገድሏቸዋል፤ ግን እኛም ዓለምም ዝም በማለታችን የኮሮና ቫይረስ እንደ መቅሰፍት ሆኖ መጥቶብናል።
አባ ዘ-ወንጌል “አውሮጳ፣ አሜሪካ፣ ኤስያ...በዉሃ ይዋጣሉ።” ሲሉን በጎርፍ ሊቀጡ እንደሚችሉ ነው የተረዳነው፤ ግን ከቻይናዋ “ውሃን” ከተማ ከፈለሰው ወረረሽኝ ቢሆንስ?
“ስደት ወደ ኢትዮጵያ ይሆናል።” ለጠበል?
ቫይረስ = ጋኔን፤ ጋኔን የሚወገደው በእሳት እና በውሃ(ጠበል) ነው።
[የማርቆስ ወንጌል ምዕራፍ ፭፥፰፡፲፫]
አንተ ርኵስ መንፈስ፥ ከዚህ ሰው ውጣ ብሎት ነበርና።
ስምህ ማን ነው? ብሎ ጠየቀው። ብዙዎች ነንና ስሜ ሌጌዎን ነው አለው፥
ከአገርም ውጭ እንዳይሰዳቸው አጥብቆ ለመነው።
በዚያም በተራራ ጥግ ብዙ የእሪያ መንጋ ይሰማራ ነበርና።
ወደ እሪያዎቹ እንድንገባ ስደደን ብለው ለመኑት። ኢየሱስም ፈቀደላቸው።
ርኵሳን መናፍስቱም ወጥተው ወደ እሪያዎቹ ገቡ፥ ሁለት ሺህም
የሚያህል መንጋ ከአፋፉ ወደ ባሕር ተጣደፉና በባሕር ሰጠሙ።
Blogger Comment
Facebook Comment