በዓባይ ጉዳይ ፀረ-ኢትዮጵያ የሆነ ሤራ በመጠንሰስ ላይ ያሉት ግብጽን እና እስራኤል


የegypt and israel ምስል ውጤት

ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ
ባይ ጉዳይ ፀረ-ኢትዮጵያ የሆነ ሤራ በመጠንሰስ ላይ ያሉት ግብጽን እና እስራኤል፡ እስከ አሁን የ21 ሰዎችን ህይወት በወሰደውና Dragon Storm / ዘንዶ” በተሰኘውበከባድ አውሎ ንፋስ ባስከተለ መጽሐፍ ቅዱሳዊ የዝናብ ማዕበል እየታመሱ ነው።
ልክ በራያ ኦሮሞዎች የሚመራው ህወሓት የኢትዮጵያውያን ጠላት ከሆኑት ኦሮሞ ሙስሊሞች ጋር ዛሬም ዲያብሎሳዊ “የስትራቴጂ ጥምረት ፈጥርያለሁ” እንደሚለው እስራኤልም “አይሁዶችን ወደ ባሕር እንወረውራችዋለን!” ከሚሉት ከታሪካዊ ረብ ሙስሊም ጠላቶቿ ጋር ተመሳሳይ ጥምረት ለመፍጠር ወስናለች። በዚህም ከእነርሱና ውችንን ለጠላት አሳልፈው በመስጠት ላይ ካሉት ከሃዲ የገራችን መሪዎች ጋር አብራ በድጋሚ ትቀጣለች።
Share on Google Plus

ስለ የተለጠፈበት ቀን

    Blogger Comment
    Facebook Comment