ከአሁን በህዋላ ግን ይህ ታሪክ ይቀየራል፡፡ ሃፍረትም መሸማቀቅም ለጠላቶች ይሆናል፡፡ የጠበበው የተሸረፈው ወደነበረበት ብቻ ሳይሆን እጅግ በማትገምተው ሁኔታ ሰፍቶ ይንሰራፋል፡፡ በነካሌብ ዘመን የነበረው ብቻ ሳይሆን ከዚያም በላይ ይሆናል፡፡ ወገኔ! ይግረምህ አምላክህ ይህንን ያደርጋል፤ ከዚህም አልፎ የሌሎች አገሮች ሁሉ እድልና እጣፈንታ በሙሉ የሚወሰነው እዚህ በታላቋኢትዮጵያ ይሆናል፡፡ አለምም የኢትዮጵያ ምርኮና በረከት ይሆናል፡፡
Blogger Comment
Facebook Comment