በኢትዮጵያ ከመጀመሪያው ጀምሮ እውነትን፣ ተዋሕዶ ኦርቶዶክስን ጌታ ስለተከተላት የሚመጡ ነገስታት ስለ እምነት የቆሙ ነበሩ፡፡ ከጥቂት በስተቀር / እነ ዮዲት ጉዲት፣ እነ ግራኝ መሐመድ/ ከፈጠሩት ቀጥታ የእምነት ጦርነት ሌላው አብዛኛው የመጣው ውጊያ በእምነት ስም የመጣ ዘመቻና ፀንታ በቆመችው ተዋህዶ መሃል አረምለመዝራት በጠላቶች የተሰራ ጥፋት ነበር፡፡ የኢትዮጵያ ጀግኖች የእምነት አርበኞች እጅግ የበረታ የመከላከልእርምጃ በመውሰዳቸው ተዋህዶ በእሳቱም በማእበሉም ፀንታ እዚህ ደርሳለች፡፡የጥፋት ልጆችም እስከ አሁን ሊቋቋሟት አልቻሉም ፡፡
Blogger Comment
Facebook Comment