ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ
ጳጳስ ፍራንሲስኮ በኮሮና ቫይረስ የተጠቁትን በትናንትናው ዕለት ህመምተኞች በጎበኙ ማግስት “በጉንፋን ነገር” መታመማቸው ተዘገበ።
የኢትዮጵያ ካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን ካርዲናል ብርሃነ ኢየሱስ ሱራፌል የኢሳያስ አፈወርቂ ቫይረስ በአስመራ አውሮፕላን ማረፊያ አገታቸው፤ ፍራንሲስኮስ ደግሞ ባለፈው መስከረም የኢትዮጵያ አዲስ ዓመት መግቢያ ሰሞን በቫቲካን የደቡብ አሜሪካ “ህንዶች” የኢሬቻ ጣዖት አምልኮ ዛፍ ከተከሉበት ዕለት ጀምሮ ቀንድ በማብቀል ላይ ናቸው። ታዲያ አሁን የዚህ የኮሮና መቅሰፍት ሰለባ ሆነው ይሆን? ለማንኛውም ሁሉም እየተከሰተ ያለው ሃገራችን በቅዱስ ጊዮርጊስ እየተመራች በፋሺስት የጣልያን ሠራዊት ላይ ድል የተቀዳጀችበት ፻፳፬/124ኛውን የዓድዋ ድል መታሰቢያ በዓል ለማክበር በምንዘጋጅበት ወቅት ነው። ኢትዮጵያ ስታነጥስ መላዋ ዓለም ጉንፋን / ኮሮና ይይዛታል!
Blogger Comment
Facebook Comment