ኮሮና ቫይረስ ፡ አሁን ከቁጥጥር ውጪ ሆኗል

ዘርአዳዊት -ኢትዮጵያ
የኢትዮጵያ አውታር - Ethiopia Awtar ምስል

ኮሮና ቫይረስ ፡ አሁን ከቁጥጥር ውጪ ሆኗል ። ለእውነት የቆሙ የጤና ባለሙያዎች ፡ የዓለም ህዝብን በከፍተኛ ሁኔታ ጥንቃቄ እንዲያደርግ እያሳሰቡ ነው ። ዓለም አቀፍ መገናኛ ብዙኅን ግን እውነታው ደብቀውታል ። የኢትዮጵያ አየር መንገድ ፡ ወደ ሀገረ ቻይና የሚያደርገው በረራ አሁንም አለማቋረጡ ነገሩ አስደንጋጭ ያደርገዋል ።
የዓለም ጤና ድርጅት ኃላፊ ፡ ኢትዮጵያዊው ቴዎድሮስ አድሓኖም ፡ ለሴራቸው ማስፈፀምያ ከተጠቀሙበት በኃላ ሉሲፈራውያኑ ሊተፉት የተዘጋጅ ይመስላል ። ቴዎድሮስ አድሓኖም ከኃላፊነቱ ለማንሳት ፌርማ ማሰባሰብ ተጀምሯል
Share on Google Plus

ስለ የተለጠፈበት ቀን

    Blogger Comment
    Facebook Comment