ከኢትዮጵያ መነሻው ያደረገ አውሎ ንፋስ ምዕራባውያን እያሸበረ ነው!

ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ

ቃጠሎ በአውሮፓ፣ ድርቅ በአረቢያ፣ አውሎ ነፋስ በአሜሪካ...

ብዙ ሚሊየን አሜሪካውያን በሚቀጥሉት ቀናት ፍሎሪዳ ዙሪያ ባሉት ግዛቶች ከዚህ በፊት ያልገጠማቸውንና "ዶሪያን" የተባለ ቅጽል ስም የተሰጠውን ኃይለኛ አውሎ ንፋስ ተሸብረው በመጠባበቅ ላይ ናቸው። ርዕሰ ብሔር ዶላንድ ትራምፕ፦ "ኃይለኛ አውሎ ንፋስ እየመጣብን ነውና ተዘጋጁ፣ እነዘጋጅ!" በማለት ዜጎችን አስጠንቅቀዋል። እነዚህ አውሎ ንፋሶች አሜሪካውያንን በየጊዜው ስለሚያሸብሩ፡ የአውሎ ንፋሶቹን ሰፌድ በኑክሌር ቦንብ ለመምታት እስከ ማሰብ ድረስ ርዕሰ ብሔር ትራምፕ ደርሰዋል።

የዚህ አውሎ ንፋስ መነሻ የኢትዮጵያ ተራራዎች ናቸው። ለነዋሪዎቹ ሰላሙን ያምጣላቸው፤ ከእናንተ የበለጠ የኃያሎች ኃያል አለ፡ የሚነፍሰውን እስትንፋሱን አትችሉትምና ኢትዮጵያን ባትነኳት ይሻላችኋል!!!




Share on Google Plus

ስለ የተለጠፈበት ቀን

    Blogger Comment
    Facebook Comment