በአርሲ ሀገረ ስብከት ውስጥ ባሳለፍነው ሳምንት ውስጥ ብቻ በታጣቂዎች በተፈፀሙ ሶስት የተለያዩ ጥቃቶች 22 ሰዎች መገደላቸው ታውቋል። ማኀበረ ቅዱሳን ብሮድካስት አገልግሎት ዛሬ እንደዘገበው በምሥራቅ አርሲ ሀገረ ስብከት በ...
Read More
ሐዋርያው ቅዱስ ማቴዎስ በኢትዮጵያ
ጥቅምት ፲፪/ 12፤ የሐዋርያውና ወንጌላዊው ቅዱስ ማቴዎስ በዓለ ዕረፍቱ ነው፤ ከቅዱስ ማቴዎስ ረድኤት በረከት ይክፈለን፡፡ በ መሪራስ አማን በላይ የዓለም መድኃኒት እየሱስ ክርስቶስ እኔን ማቴዎስን መርጦ...
Read More
ኤዶም ገነት ኢትዮጵያ ውስጥ እንደምትገኝ ምዕራባውያን መሰከሩ
በአሜሪካ ቴክሳስ ግዛት የሚገኙ የተመራማሪ ቡድኖች የመፅሐፍ ቅዱስን ኤደን ገነት ትክክለኛ መገኛ ስፍራ በአፍሪካ ውስጥ ኢትዮጵያ እንደሚገኝ ይፋ አድርገዋል። በመጽሐፍ ቅዱስ መሠረት የኤደን ገነት እግዚአብሔር አዳምና ...
Read More
ዘመነ ጽጌ ወይም ማኅሌተ ጽጌ (ከመስከረም ፳፮ እስከ ኅዳር ፭)
በሀገራችን የመስከረምና የጥቅምት ወራት የአበባ ወራት /ዘመነ ጽጌ/ ይባላል፡፡ ይህም ወቅት ተራሮችና ሜዳዎች በአበባ የሚያጌጡበትና ለዓይን ማራኪ የሚሆኑበት ጊዜ ነው፡፡ ማኅሌተ ጽጌ ማለት ማኅሌት የሚለው...
Read More
እሬቻ ከገዳ የወረራ ሥርዓት ጋር ምን ያገናኘዋል? እሬቻስ የማን በአል/ባሕል ነው?
አቻምየለህ ታምሩ ኢትዮጵያ ውስጥ የተዘረጋው አረመኔያዊ የኦሮሙማ አፓርታይድ አገዛዝ ዋና ስራ አስፈጻሚ የኾነው ዐቢይ አሕመድ ከሁለት ቀናት በፊት ባወጣው መግለጫ እሬቻን የኦሮሞ ገዳ ሥርዓት አካል ነው ብ...
Read More
ሐዋርያው ቅዱስ ማርቆስን ያስገኘች ጽዮናዊቷ ኢትዮጵያ ናት
😇 ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በዓለም ላይ ካሰማራቸው ሐዋርያት መካከል ሐዋርያው ማርቆስ አንዱ ነው። ሐዋርያው ማርቆስን በሚመለከት መሪራስ አማን በላይ “ሐዋርያው ማርቆስ ዜግነ...
Read More
የሀገራችን ኢትዮጵያ አዲስ ዓመት አከባበር አመጣጥና ታሪክ
የሚከተለው ምስጢራዊ ታሪክ የተገኘው፡ ክቡር መሪራስ አማን በላይ፡ ተርጉመው ካቀረቡልንና “መጽሐፍ ዣንሸዋ“ የሚል ስያሜ ከተሰጠው ድንቅ የመረጃ መጽሐፍ ነው። የኢትዮጵያ አውታር አዘጋጆችም ከመጽሐፍ በመቅ...
Read More
የዓባይ ግድብና የጨረቃ ግርዶሽ አንድምታቸው
በዚህ ጥቂት ቀናት ሁለት ትልልቅ ክስተቶች ተከስተዋል። ሁለቱም ቦታ ሊሰጣቸው ስለሚገባ የተወሰነ እንዳስሳቸው። በመጀመርያ የአባይ ግድብ ጉዳይ! መላው ኢትዮጵያውያን በላባችንና ልፋታችን ከድሃው ጉያችን አ...
Read More
ከህዳሴው ግድብ ምርቃት ጀርባ
ብዙዎቻችን ብዙ ነገሮች ከሥጋ ዓይን ብቻ ነው የምንመለከተው እስኪ በመንፈሳዊ ዓይንም ለመመልከት እንሞክር። ይሄ ግድብ በሥጋ ስለሚሰጠው ጥቅም በየመገናኛ ብዙኃኑ ብዙ ተብሏል ከነፍሳችንንስ አንጻርስ ጥቅ...
Read More
አቡነ ጴጥሮስ ሰማእተ ፅደቅ ዘኢትዮጵያ | 89ኛ ዓመት መታሰቢያ
ሐምሌ 22 1928ዓም 89ኛ ዓመት መታሰቢያ ሰመአቱ አቡነ ጴጥሮስ ሐምሌ 22 የሰማዕቱ አቡነ ጴጥሮስ መታሰቢያ ሰማዕቱ ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ ጳጳስ ዘምስራቅ ኢትዮጵያ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሃ...
Read More
የአባ ገብረ ኪዳን ሌላኛው የጥፋት ፕሮጀክት!
✍ ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ | ኢትዮጵያ አውታር የአባ ገብረ ኪዳን ሌላኛው ፕሮጀክት ፣ በ2019 ከKG እስከ ሃይስኩል ከዛ ኮሌጅ ገንብተው፣ ትውልድ እንቀርጻለን እያሉ ነው። ጥያቄው ምን አይነት ትው...
Read More
አሞኛል ፣ ታምሜአለሁ ወይስ የሆነ ነገር አለ?
በ ዘአዲስ ብዙ ነገሮች ግራ እየገቡኝ ነው፡፡ አንዳንዱ ከሕሊናዬ በላይ ስለሆነ ገርሞኝ ልጽፍላችሁ ወደድኩ፡፡ እስኪ አግዙኝ፡፡ ጳጳስ ሲኖዶስን ካልከፈልኩ ብሎ “ እባክህ ተው” እየተባለ በምዕመን የሚለመ...
Read More
Subscribe to:
Comments
(
Atom
)