✍ ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ | ኢትዮጵያ አውታር
🔥 አደገኛ የፍንዳታ እንቅስቃሴ የዲያቢሎስ ዙፋን ክፍል እና በር ወደ ሲዖል በሆነው በኢርታ አሌ እሳተ ገሞራ።
በሕገ-ወጡ የአፋር ክልል ኤርታአሌ እሳተጎሞራ አዲስ ፍንዳታ ተከስቷል። አኤርታ-አሌ በዓለም ካሉ ውስን ንቁ ቮልካኖዎች አንዱ ሲሆን እንደዚህ አይነት ፍንዳታ ብዙም አይከሰትም።
🔥 ኢርታ አሌ በአፋርኛ ቋንቋ "የሚጨስ ተራራ" ማለት ሲሆን፣ ግን በብዙዎች ዘንድ ግን 'የዲያብሎስ ዙፋን ክፍል እና ወደ ሲዖል መግቢያ' ብለው ይጠሩታል።
🌋 የፍንዳታ ማስጠንቀቂያ — ኤርታ አሌ (ሃይሊ ጉቢ)፣ ኢትዮጵያ ፥ በምድር ላይ ትልቁ የላቫ ሐይቅ ወደ ሕይወት ተመልሷል። (በጻድቁ አባታችን በአቡነ አረጋዊ ዕለት ምሽት ላይ ፥ የጣልያኑን እሳተ ገሞራ እናስታውሳለን?)
👹 በዚህ ወቅት ሉሲፈራውያኑ የጂ20 ደም መጣጮች ከቆሻሻው ወኪላቸው ከግራኝ አብዮት አሕመድ ጋር በደቡብ አፍሪካ ተገናኝተዋል። በክርስቲያኖች ደም ላይ ለመሳለቅ!
ከአስር/10,000 ዓመታት በላይ ለመጀመሪያ ጊዜ እሳተ ገሞራው ፈነዳ፣ ጥቅጥቅ ያሉ የአመድ ክምቦችን ወደ ሰማይ ላከ፣ ከዚያም በየመን፣ ኦማን፣ ህንድ እና ሰሜናዊ ፓኪስታን ተንሳፈፈ።
የኢትዮጵያ የእሳተ ገሞራ ፍንዳታ ወደ የተባበሩት ዓረብ ኤምሬትስ የሚሄዱ የበረራ አቅጣጫ እንዲቀየር አስገድዷል።
“ስለ ጽዮን ዝም አንልም!” አላችሁን፤ አይደል? ያው እናንት ከኃዲዎች አምስት ዓመት ሞላችሁ፣ ስለ ጽዮን ዝም አላችሁ፤ አውሬዎቹ ጋላ-ኦሮሞዎች በሚያዘጋጁላችሁ የማስቀየሻ አጀንዳዎች (የአሩሲ ግድያ፣ የአዲስ አበባ የቤተ ክርስቲያን ቃጠሎ ወዘተ) በመጠመድ የአክሱም ጽዮንን አሰቃቂ ጭፍጨፋ ለማስታወስ እንኳን ፈቃደኞች አይደላችሁም! ይህ እንግዲህ በጣም ቀላሉ ሥራ ነበር። ለነገሩ ክርስቲያን እና ኢትዮጵያዊ ብትሆኑ ኖሮ ገና ያኔ የሰማዕትነትን አክሊል በአክሱም ጽዮን ለተቀዳጁት አባቶች እና እናቶች፣ ወንድሞች እና እኅቶች ስትሉ በአንድ ቀን የፋሺስቱ ጋላ-ኦሮሞ እስላማዊ አገዛዝን እና ሀገሮቹን ለማስወገድ በበቃችሁ ነበር። ግዴታችሁ ነበርና! ያኔ ይህን ታደርጋላችሁ ብሎ በመፍራት በውቅሮ ከተማ የሚገኘውን የሰይጣን ማምለኪያ መስጊድ ወዲያው አፍርሶት የነበረው። “እስላሙም፣ ሁሉም ተጠቅቷል!” ለማለት በመሻት። አይይይ! ይህን የሕዝበ ክርስቲያኑን ዝምታ እና ምንም አለማድረግ አይቶ እኮ ነው ቆሻሻው ግራኝ ከአጋሮቹ ጋር ሆኖ ጭፍጨፋውን፣ ደፈራውን፣ ዘረፋውን፣ ብከላውን እና ማሳደዱን እስከዛሬዋ ዕለት ድረስ በድፍረት የቀጠለበት።
➡ ፀረ አክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ሴራ ሁለንተናዊ ውድመት ሊያስከትል ይችላል፤ ኢትዮጵያ በኃያሉ እግዚአብሔር አምላክ ሥር ያለች መጽሐፍ ቅዱሳዊት ሀገር ናትና።
Blogger Comment
Facebook Comment