ሌላ አሳዛኝ ዜና፤ የኮልፌ አዲስ አበባ ቅድስት አርሴማ ቤተክርስተያኑ በእሳት አደጋ ሙሉ በሙሉ ወደመ | የግራኞች እጅ አለበት!


✍ ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ | ኢትዮጵያ አውታር

የወይራ ሠፈር ኆኅተ ገነት ቅድስት አርሴማ ቤተ ክርስቲያን ሙሉ በሙሉ በእሳት ቃጠሎ ወደመ።

በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ቤተ ክህነት ሥር የወይራ ሠፈር ገነተ ሰማይ ቅድስት አርሴማና መንበረ ብርሃን እጨጌ አቡነ ዮሐንስ ቤተ ክርስቲያን የሚገኝ ሲሆን ዛሬ ሌሊት በእሳት አደጋ ምክንያት የቅድስት አርሴማ ቤተ ክርስቲያን ሙሉ በሙሉ ወድሟል።

በቃጠሎው ከታቦቱ በስተቀር ሌሎች ንዋየተ ቅድሳት ሙሉ በሙሉ በአደጋው ምክንያት መውደማቸው ነው የተገለጸው ሲል የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ሚዲያ ዘግበዋል።
♰ ልብ እንበል፤ ሆን ተብሎ በአክሱም ጽዮን ፣ በፃድቁ እጨጌ ዮሐንስ በዓለ ልደት፣ በጾመ ነብያት ዋዜማ እና በፃድቁ አባታችን በአቡነ አረጋዊ ዕለት ነው! የኢትዮጵያ እና ቤተ ክርስቲያኗ ጠላቶች የክርስቶስ ተቃዋሚዎቹ ጋላ-ኦሮሞዎች የእነ ግራኝ አሕመድ ጂሃድ እንደሚሆን የሚታወቅ ነው።

ኮልፌ ቀራንዮን ከክርስቲያን ነዋሪዎች የማጽዳቱን ሤራን ከጥቂት ዓመታት በፊት ጀምሮ የምናየው ነው። በመላው ኢትዮጵያ እየታየ ያለውም ይህ ነው። በአክሱም ጽዮን ላይ ጀመሩት ዝም ተባሉ ስለዚህ በድፍረት ቀጠሉበት!

❖[መጽሐፈ መክብብ ምዕራፍ ፫፥፩፡፰]❖

"ለሁሉም ነገር ጊዜ አለው፤ ከሰማይ በታች ለሚከናወነው ለማንኛውም ነገር ወቅት አለው፤ ለመወለድ ጊዜ አለው፤ ለመሞትም ጊዜ አለው፤ ለመትከል ጊዜ አለው፤ ለመንቀልም ጊዜ አለው፤ ለመግደል ጊዜ አለው፤ ለማዳንም ጊዜ አለው፤ ለማፍረስ ጊዜ አለው፤ ለመገንባትም ጊዜ አለው፤ ለማልቀስ ጊዜ አለው፤ ለመሣቅም ጊዜ አለው፤ ለሐዘን ጊዜ አለው፤ ለጭፈራም ጊዜ አለው፤ ድንጋይ ለመጣል ጊዜ አለው፤ ድንጋይ ለመሰብሰብም ጊዜ አለው፤ ለመተቃቀፍ ጊዜ አለው፤ ለመለያየትም ጊዜ አለው፤ ለመፈለግ ጊዜ አለው፤ ለመተው ጊዜ አለው፤ ለማስቀመጥ ጊዜ አለው፤ አውጥቶ ለመጣልም ጊዜ አለው፤ ለመቅደድ ጊዜ አለው፤ ለመስፋትም ጊዜ አለው፤ ለዝምታ ጊዜ አለው፤ ለመናገርም ጊዜ አለው፤ ለመውደድ ጊዜ አለው፤ ለመጥላትም ጊዜ አለው፤ ለጦርነት ጊዜ አለው፤ ለሰላምም ጊዜ አለው።"

Share on Google Plus

ስለ የተለጠፈበት ቀን

    Blogger Comment
    Facebook Comment