✍ ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ | ኢትዮጵያ አውታር
❖[መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፻፵፬፥፭፡፮ ]❖
“አቤቱ፥ ሰማዮችህን ዝቅ ዝቅ አድርጋቸው ውረድም፤ ተራሮችን ዳስሳቸው ይጢሱም። መብረቆችህን ብልጭ አድርጋቸው በትናቸውም፤ ፍላጾችህን ላካቸው አስደንግጣቸውም።”
❖[ትንቢተ ኢዩኤል ፪፥፩]❖
“የእግዚአብሔር ቀን መጥቶአልና፥ እርሱም ቀርቦአልና በጽዮን መለከትን ንፉ፥ በቅዱሱም ተራራዬ ላይ እሪ በሉ፤ በምድርም የሚኖሩ ሁሉ ይንቀጥቀጡ፤ የእግዚአብሔር ቀን መጥቶአልና፤”
❖ [ትንቢተ ኢዮኤል ምዕራፍ ፪፥፴፡፴፩] ❖
በላይ በሰማይ ድንቆችን አሳያለሁ፥ በታች በምድርም ደምና እሳት የጢስም ጭጋግ። ታላቁና የሚያስፈራው የእግዚአብሔር ቀን ሳይመጣ ፀሐይ ወደ ጨለማ፥ ጨረቃም ወደ ደም ይለወጣል።
🧕 ለጽዮን ማርያም፣ ለታቦተ ጽዮን፣ ለአክሱም ጽዮን እና ለነብያቱ የአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ልጆች ትኩረቱን እንዳይሰጡ፣ ከአምስት ዓመታት በፊት በአክሱም ጽዮን ለተጨፈጨፉት አባቶቻችን እና እናቶቻችን ፣ ወንድሞቻችን እና እኅቶቻችን እንዳናስባቸው ሉሲፈራውያኑ የተለያዩ አጀንዳዎችን ይዘው መጥተዋል። ከዚህም አንዱ የፋሺስቱ ጋላ-ኦሮሞ እስላማዊ አገዛዝ፣ የህወሓት እና የዓረቦቹ ሤራ ነው። የህወሓት የአዲስ አበባ ወኪል ጌታቸው ረዳን በእባቡ የአልጀዚራ ጣቢያ እና በክርስቶስ ጠላቱ መሐመዳዊ ጋዜጠኛ የተቀነባበረ ቃለ መጠይቅ ሰርተዋል። ልብ እንበል፤ ይህን ከማንም በፊት አስቀድመው የሚተቹት የደብረ ጽዮን የህወሓት አንጃ ተቀጣሪ መናፍቃን ናቸው። ኦርቶዶክስ የትግራይ ክርስቲያኖች ተጠንቀቁ! በቃ፤ በሉ! ሁሉም በጋራ ተናብበው በመስራት ነው ሕዝባችንን የጨፈጨፉትና ያስጨፈጨፉት፣ አሁን ደግሞ ሞራሉን ስብሮ ሙሉ በሙሉ ለመቆጣጠር እራሳቸውንም ሳይቀር በማዋረደ ላይ ናቸው፤ መጨረሻቸው አያምርም! እናንተ ግን እጃችሁን ለእግዚአብሔር እና ጽዮን ማርያም እናቱ ብቻ ስጡ! ያን አስቀያሚ የሉሲፈር/ህወሓት "ባንዲራ" አቃጥሉት!
😈 ህወሓቶችና አጋሮቻቸው ለታጋሹና ወርቅ ለሆነው ክርስቲያን ሕዝባችን ምን ያህል ንቀት፣ ድፍረትና ጥላቻ እንዳላቸው ነው እነዚህ ሁሉ ነገሮች ሁሉ በተደጋጋሚ የሚጠቁሙን፤ ከአንድ ሚሊየን ሕይወት መጥፋት በኋላ እንኳን ዛሬም ለትግራይ ሕዝብ፤ “ወራዳ ሕዝብ፤ እንጠላሃላን! እንንቀሃለን! ገና እናዋርድሃለን” በማለት ሞራሉን ለመስበር ነው ከገዳያችን የፋሺስቱ ጋላ-ኦሮሞ አውሬ ጋር ዛሬም ይህን ያህል በሉሲፈራውያኑ ትዕዛዝና ድጋፍ በድፍረት በማሤር ላይ ያሉት።
👉 አንድን ሀገር/ሕዝብ ለመቆጣጠር ሉሲፊራውያኑ የሚጠቀሙባቸው መሳሪያዎች፦
– ተስፋ ማስቆረጥ/ሞራል መስበር
– አለመረጋጋትን መፍጠር
– አመፅ መቀስቀስ
– መደበኛነትን/መረጋጋትን ማምጣት
ይህ ሁሉ መስዋዕት የተከፈለው የዶሮ ቅልጥም የመሰለችውን ሚጢጢየ ግዛት ይዞ በባርነት ለመኖር ነው። "ኦሮሚያ" + "ዐምሓራ" + "ሶማሌ" የተባሉጥ ፀረ-ኢትዮጵያ እና ፀረ-ኢትዮጵያዊነት ክልሎች ወዲያው መፈራረስ አይቀርም።
Blogger Comment
Facebook Comment