ጥቁሩ ሂትለር ግራኝ አብዮት አሕመድ ዓሊ ለሕንዱ ጠቅላይ ሚንስትር ናሬንድራ ሞዲ ከፍተኛውን ብሔራዊ ክብር ሰጠ

✍ ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ | ኢትዮጵያ አውታር

ጥቁሩ ሂትለር ግራኝ አብዮት አሕመድ ዓሊ ለሕንዱ ጠቅላይ ሚንስትር ናሬንድራ ሞዲ ከፍተኛውን ብሔራዊ ክብር ሰጠ ፥ ለክርስቲያናዊ የዘር ማጥፋት። ከስድስት ወራት በፊት ይህንኑ ሽልማት ሕዝቡን እየመረዘለት ላለው ለአረመኔው ባለሃብት ለቢል ጌትስ ሰጥቶታል።

በሰይጣን አምልኮው ወንድሞቹ ለሆኑት ሞግዚቶቹ ይሸልማል፣ እነርሱም ይሸልሙታል፣ ለፈጸመው ተወዳዳሪ ለሌለው ወንጀል ፍትሕን እና ተጠያቂነት እንዳይገጥመው ይከላከሉለታል። አሁንማ ከመቶ ዓመታት በፊት ከኢትዮጵያውያን የተዘረፉት ቅርሶች 'ለኢትዮጵያ መለስን' እያሉ እንዲያጠፋው ወይም እንዲሸጠው በመመለስ ላይ ይገኛሉ። ብሪታኒያ እና ጀርመን ቀዳሚዎቹ ሆነዋል። ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ ቢኖር ኖሮ እነዚህ ሀገራት በፍጹም ለአረመኔው ጋላ-ኦሮሞ እስላማዊ አገዛዝ አሁን ቅርሶቹንና ንብረቶቹ እንዳይሰጡት መሟገትና መከልከል ነበረባቸው። ዲያስፐራው በአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ላይ የሚጠነሰስ ሤራ ሲኖር ብቻ ነው ሳንባው እስኪፈነዳ የሚጮኸው። ከንቱ ትውልድ!


👹 መተተኛው ናሬንድራ ሞዲ የሒንዱ ብሔርተኛ ሲሆን፣ በአጋንንት የተሞላው ግራኝ አብዮት አሕመድ ደግሞ የጋላ-ኦሮሞ-እስላም ብሔርተኛ ነው። በሕንድም በኢትዮጵያም ክርስቲያኖች ክፉኛ የሆነ መከራ እና በደል እየደረሰባቸው ነው።

🐍 ይህ ሰይጣናዊና አስጸያፊ ነው! የምንኖረው እንዴት ባለ ግድየለሽ፣ ጨካኝ፣ ግብዝ፣ ክፉና ዲያቢሎሳዊ በሆነ ዓለም ነው! ሁሉም አንድ በአንድ እንዲህ ይገለጡ/ይጋለጡ!

በጥልቅ ጠላትነት እርሰበርስ እየተፎካከሩ የሚኖሩት ሁለቱ የኑክሌር ቦንብ ባለቤት ሀገራት ሕንድ እና ፓኪስታን፣ ሁለቱም የፋሺስቱ ጋላ-ኦሮሞ እስላማዊ አገዛዝ ደጋፊዎች ናቸው። የዚህ አገዛዝ ደጋፊ ሁሉ ደግሞ፣ ፈጠነም ዘገየም በእሳት ይጠረጋታል! ይህን እናስታውስ! ዋ! ሕንድ! ዋ! ፓኪስታን!

ከሦስት ሳምንታት በፊት በአክሱም ጽዮን ጭፍጨፋ አምስተኛ ዓመት የመታሰቢያ ቀናት የፈነዳው የኤርታ አሌ (ሃይሊ ጉቢ) እሳተ ገሞራ ለሕንድም እንደ ማስጠንቀቂያ እንደነበር እንዲህ በማለት ጽፌ ነበር፤

“ከአስር/ 10,000 ዓመታት በላይ ለመጀመሪያ ጊዜ እሳተ ገሞራው ፈነዳ፣ ጥቅጥቅ ያሉ የአመድ ክምቦችን ወደ ሰማይ ላከ፣ ከዚያም በየመን፣ ኦማን፣ ሕንድ እና ሰሜናዊ ፓኪስታን ተንሳፈፈ።”

🌋 ከሃይሊ ወደ ዴልሂ፤ የኢትዮጵያ የእሳተ ገሞራ አመድ ወደ ሕንድ እና ቻይና እየተጓዘ ነው።

እሳተ ገሞራ፤ 'የእግዚአብሔር ቀን መጥቶአልና፥ እርሱም ቀርቦአልና በጽዮን መለከትን ንፉ ፥ በቅዱሱም ተራራዬ ላይ እሪ በሉ'

👹 ሕንድ 100% የምትገዛው በሰይጣን እና 'በሰው' ወኪሎቹ ነው።

ልብ እንበል፣ ለመንፈሳዊው ዓለም የመሸላለሚያ፣ የሰርግ፣ የበዓል፣ የጭፈራ፣ የዳንኪራ፣ የማንቀላፊያ፣ የመለሳለሺያ ወዘተ ጊዜ አይደለም፤ ለሁሉም ነገር ጊዜ አለው!

👹 የሚከተሉት ሀገራት 100% የሚገዙት በሰይጣን እና 'በሰው' ወኪሎቹ ነው። ማንም ምንም ማድረግ አይችልም፣ ያየሁትን አይቻለሁና፤ 'እውነትን እውነት ውሸትን ውሸት በሉ' የሚለውን የጌታ ትዛዝ የማይፈፅም ህዝብ ክርስቲያን አደለምና የእኛዎቹን ጋላ-ኦሮሞዎች ጨምሮ፤ ከእነዚህ ሃገራት ሰዎች ከፍተኛ ጥንቃቄ እናድርግ፤ ብዙዎቹ የዘንዶው/የድራጎኑ ዝርያዎች ናቸው ለማለት በድጋሚ እደፍራለሁ፦

☆ ፈረንሳይ
☆ ብሪታንያ
☆ ጣሊያን 
☆ ስዊዘርላንድ
☆ አውስትራሊያ እና ኒው ዚላንድ
☆ ቻይና
👹 ሕንድ
☆ ደቡብ አፍሪካ
☆ ኬንያ
☆ ናይጄሪያ
☆ ጋና
☆ ሃይቲ
☆ አርጀንቲና
☆ ብራዚል
☆ ሁሉም 57 እስላማዊ ሀገራት
ሌሎች ብዙ ሰዎችም በሰይጣን ቁጥጥር ሥር ለመሆን በጉዞ ላይ ናቸው።
Share on Google Plus

ስለ የተለጠፈበት ቀን

    Blogger Comment
    Facebook Comment