Showing posts with label ምሥጢረ ኢትዮጵያ. Show all posts
Showing posts with label ምሥጢረ ኢትዮጵያ. Show all posts

የዔደን ምሥጢር ፡ አራቱ ወንዞች ዓለምን እንዴት አጠጡ

፩. የገነት አራቱ ደጆችና የወንዞቹ ምስጢር በመጽሐፍ ቅዱስ (ዘፍጥረት ፪፥፲-፲፬) ላይ እንደተገለጸው፣ ገነትን ያጠጣት ዘንድ አንድ ወንዝ ከዔድን ይወጣ ነበር፤ ከዚያም ተከፍሎ አራት ራሶች ሆነ። እነዚህ...
Read More

የታቦተ ጽዮን ፍለጋ፦ ከመቅደስ ሰሎሞን እስከ አክሱም አምባ

በሰው ልጅ ታሪክ ውስጥ እንደ ታቦተ ጽዮን ያለ እጅግ አስደናቂ፣ አስፈሪና ምስጢራዊ ንብረት የለም። ይህች መለኮታዊት ታቦት የእግዚአብሔር ክብር ማደሪያ፣ የቃል ኪዳኑ ምልክትና የእስራኤላውያን የድል ምን...
Read More

የንግሥተ ሳባና የንጉሥ ሶሎሞን ግንኙነት፦ የጥበብ ፍለጋ እና የቅዱስ ቃል ኪዳን መነሻ

በጥንታዊው ዓለም ታሪክ ውስጥ እንደ ንግሥተ ሳባና እንደ ንጉሥ ሶሎሞን ታሪክ የሰውን ልጅ አእምሮ የመሰጠ፣ የሥልጣኔንና የጥበብን ከፍታ ያሳየ ሌላ ክስተት የለም። ይህ ታሪክ በሁለት ታላላቅ መሪዎች መካከ...
Read More

በ16ኛ ክ/ዘ በዓረብኛ በተፃፈ መጽሐፍ የተገኘ ምስጢር

ይህ መፀሀፍ በ16ኛው መቶ ክፍለ ዘመን የተፃፈ ነው ተብሎ በየመን አርኪዎሎጂ አጥኒዎች ቁፋሮ ሲያደርጉ በደቡብ የመን የተገኝ መፀሀፍ ነው። በመፀሀፉ ላይ ኢትዮጵያ የሚል በላቲን ፊደል የተፃፈ ስም ይገኝበ...
Read More

የቃልኪዳኑ ታቦት የት ነው ያለው?

✍ መላኩ ብርሃኑ ማሣሠቢያ - ይህ ጽሁፍ ትንሽ ረዘም ይላል፡፡ በዚህ ጉዳይ ላይ ለማወቅ ፍላጎት ያላችሁ ብቻ አንብቡት፡፡ ሌሎች ጊዜያችሁን አትፍጁ፡፡  ማምሻዬን ዜና ስቃርም AllISRAELNEWS.COM ...
Read More

ቴዲ አፍሮ እና ቶ

  ✍ ኑዕማን ኢድሪስ ጽሁፉን በትዕግስት አንብቡት። ከዚያም የናንተን ሃሳብ በኮሜንት አስፍሩ .. አመሰግናለሁ! በኢትዮጵያ የኪነ ጥበብ የማንነት መገለጫዎች ውስጥ የፊደላት ቅርጽ ዝም ብሎ የሚመረጥ ሳይሆን ጥልቅ የሆነ ታሪ...
Read More