✍ ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ | ኢትዮጵያ አውታር | ሰላቢ እጆች
💧 ውሃ ጦርነት ነው ህይወት ነው።
“ሃንታ ቫይረስ”፣ “ኮቪድ ወረርሽኝ”፣ የዩክሬን ጦርነት፣ የጋዛ ጦርነት፣ የኢራን ጦርነት፣ የሶማሊላንድ ድራማ፣ የሱዳን ጦርነት ወዘተ ሁሉ አጀንዳ ማስቀየሻዎች ናቸው ፥ የሉሲፈራውያኑ ዋና ትኩረት ሰሜን ኢትዮጵያ ናት። “ኢትዮጵያ ተከብባለች!” ስንል ፲፭ ዓመት ሆኖናል። የጋላ-ኦሮሞ እስላማዊ አገዛዝ ከእነ ጠባቂዎቹ ከሃዲዎቹ እህአዴጎች ባፋጣኝ በእሳት ካልተጠረጉ እያንዳንድሽ ግድ-የለሽ ትውልድ ሁሉ ከእነ ልጆችሽ ትጠረጊያለሽ።
እናት ኢትዮጵያን፣ ውሃችንን፡ አባት ዓባይን/ግዮንን፣ ኤደን ገነት ጣና ሃይቅን ከአውሬው ጠላት እጅ ነፃ ለማውጣት ተነሱ እንነሳ! ዓለም፤ “ውሃ! ውሃ! ውሃ!” እያለች የምትጮኽበት ዘመን ላይ ነን።
• ኮቪድ በ"WHO" መጋቢት 11 ቀን 2020 በይፋ አስታውቋል
• 666 ከማርች 11 ቀን 2020 በኋላ
• 6 አመት 6 ወር = አርብ ሴፕቴምበር 11, 2026
❖ የቴክሳስ ሕፃናት
😔 እ.ኤ.አ. በሜይ 24፣ 2022 የ18 ዓመቱ ሳልቫዶር ሮላንዶ ራሞስ አስራ ዘጠኝ (19) ልጆችን እና ሁለት አስተማሪዎችን ገደለ።
19 + 2 = 21 = 911 ጥሪ = መስከረም 11 = እንቁጣጣሽ/የኢትዮጵያ አዲስ ዓመት ቀን። እንደ ኢትዮጵያ አቆጣጠር ሕዳር 21 (ሕዳር 30) = ዓመታዊ ክብረ በዓል የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም (ኅዳር ጽዮን/ታቦተ ጽዮን)
• 6 ዓመት 6 ወር 6 ሳምንታት = ዓርብ ጥቅምት 23 ቀን 2026
• 6 ዓመት 6 ሳምንታት = ረቡዕ፣ ኤፕሪል 22፣ 2026 (መርከቧ በኤፕሪል 1 ቀን 2026 ከኡሹአያ፣ አርጀንቲና ወጣች። ኤፕሪል 11 ቀን፣ አንድ ተሳፋሪ በቫይረሱ ተሳፍሮ ሞተ፣ አስከሬኑ ሚያዝያ 24 ቀን በሴንት ሄሌና ከመርከቡ ተወሰደ፣ ሚስቱም ወረደች።)
• 6 ዓመታት 6 ቀናት = ማክሰኞ፣ ማርች 17፣ 2026 - መጋቢት 17 – ዋይት ሀውስ በማርች 17 ላይ የጎራ ስም አስመዘገበ
• 6 ዓመት 6 ወር 6 ሳምንታት እና 6 ቀናት = 29 ጥቅምት 2026
• 6 ዓመታት 6 ሳምንታት እና 6 ቀናት = ማክሰኞ ሚያዝያ 28፣ 2026 -
ኤፕሪል 28 ቀን 2026 የክርስቶስ ተቃዋሚ የተባበሩት ዓረብ ኤምሬቶች ከ60 ዓመታት በኋላ ከግንቦት 01 ቀን 2026 ጀምሮ ኦፔክን አቆመ።
እ.ኤ.አ. 1966፡ ይህ ዓመት በዱባይ ዘይት በተገኘበት ወቅት ለአኒትክሪስት የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች ትልቅ ቦታ ነበረው እና ሼክ ዛይድ ቢን ሱልጣን አል ናህያን የአቡ ዳቢ ገዥ ሆነዋል።
• 1967፡ አቡ ዳቢ የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች ከመመስረቷ በፊት የራሱን ጥቅም በመወከል ኦፔክን በይፋ ተቀላቀለ።
• 2026፡ ከሜይ 1፣ 2026 ጀምሮ፣ የተባበሩት አረብ ኤምሬቶችነጻ የምርት ፖሊሲዎችን ለመከተል ከ60 ዓመታት አካባቢ አባልነት በኋላ ኦፔክን ለቃ ወጣች። የተባበሩት አረብ ኢሚሬቶች አባልነት በአቡ ዳቢ ቁጥጥር ስር የነበረ ሲሆን እሱም በግምት (96%) የተረጋገጠውን የሀገሪቱን የነዳጅ ክምችት ይቆጣጠራል።
🔥 የተባበሩት ዓረብ ኤምሬቶችየገንዘብ ድጋፍ ሰጥታ በሰሜን ኢትዮጵያ በክርስቲያን ትግራይ የተካሄደውን የዘር ማጥፋት ጦርነት ከሦስት ዓመታት በኋላ ተጀመረ ጌታቸው ቢል ጌትስ ዶ/ር ቴዎድሮስ አድሓኖም ገብረእየሱስን በ2017 የዓለም ጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር አድርጎ መረጠ። ዶ/ር ቴዎድሮስ በጦርነት የተመሰቃቀለው የትግራይ ክልል ተወላጅ ናቸው።
👹 የሌላኛው የክርስቶስ ተቃዋሚ ሀገር ኳታር የዘር ማጥፋት ገዥ ሼይች ታሚም ቢን ሃማድ አል ታኒ (ታና - ጣና) ናቸው።
Blogger Comment
Facebook Comment