የዓለም ኤኮኖሚ መድረክ/ WEF ጭራቆች አሁን በውሃ አማካኝነት ሊከቱቡን ይፈልጋሉ

✍ ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ 

[የማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ ፳፫፥፴፫]❖

እናንተ እባቦች፥ የእፉኝት ልጆች፥ ከገሃነም ፍርድ እንዴት ታመልጣላችሁ?”

ለመሆኑ እነዚህ ክፉ ጭራቆች እነማን ናቸውማን ሾማቸው ሁላችንንም ሊገድሉን ይሻሉ

የሚያሳዝነው ደግሞ ሁሉም ነጮች መሆናቸው ነው፤ አቤት ትዕቢትእነ ዶ/ር ቴዎድሮስ አድሓኖምን በሚሊየን ዶላር ገዝተው የዓለም ጤና ድርጅት ሃላፊ እንዲሆኑ ያደረጉት እኛን ለማታለል ነው። ከትግራይ የሆኑት እነ ዶ/ር ቴዎድሮስ፣ ዶ/ር ሊያ ታደሰ እነዚያ ቦታዎች ላይ የተቀመጡት ከታቦተ ጽዮን ጋር የሚገናኝ ምስጢራዊ ተልዕኮ ስላለ ነው።

ዶ/ር ቴዎድሮስ ለዚህ ሤራ ነበር የተመረጡት።

የዓለም የጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ቴዎድሮስ አድሓኖም የኮሮና ወረርሽኝ ያለበት ደረጃ ዓለም አቀፍ የጤና ስጋት ሆኗል፤ በአንዳንድ ሀገራት ውስጥ በዋናነት ከሰው ወደ ሰው የታየው የበሽታው ስርጭት አሳስቦናል" ብለዋል።

ዶ/ር ቴዎድሮስ አድሓኖም ገና እንደተመረጡ ዶ/ር ቴዎድሮስ አድሃኖምን የዓለም ጤና ድርጅት ሃላፊ አርገው መሾማቸው በተለይ በኢትዮጵያውያን ላይ ያዘጋጁት ተንኮል ስላለ ነው።” ለማለት ተገድጄ ነበር።

ከባድ ለሆነ ሐቅ የቆመ ሰው አድማጭ/ተከታይ የለውም፤ ሁሉም ነገር ካለፈ በኋላ ነው ትክክል መሆኑን የሚረዳው። 

አቡነ ማትያስን፣ ዶ/ር ቴዎድሮስ አድሓኖምን፣ ዶ/ር ሊያን፣ ዶ/ር ተወልደ ብርሃንን በተመለከተ ከዚህ በፊት ስለው የነበረውን ዛሬም እደግመዋለሁ፤ የአክሱማውያን አስቴር እና መርዶክዮስ የት ናቸው?

የዓለም ጤና ድርጅት ዋና ኃላፊ ዶ/ር ቴዎድሮስ - "ከጓደኛዬ ሜሊንዳ ጌትስ ጋር በመገናኘቴ ደስተኛ ነኝ። አዎሜሊንዳ ከቀድሞው ባሏ ከቢል ጌትስ ጋር በተለይ በአፍሪካ የህዝብ ቁጥር ቅነሳ አጀንዳን ስታራምድና ዛሬም የምታራምድ የሉሲፈራውያኑ ወኪል ናት።

የምግብ አቅርቦትን፤ ከብቶችን፣ አታክልትንና ፍራፍሬን በመከተብ ቢል ጌትስ እና ሌሎች ሉሲፈራውያን ሉላውያን ያልተከተቡትን እንኳን ክትባትን ለማስገደድ ያቀዱበት መንገድ ይህ ነው።

እንደ ቢሊየነሩ ኢዩጀኒስት ቢል ጌትስ ከሆነ ሰዎች የሚመገቧቸው እንስሳት ከብቶች በቂ የዘር ውርስ የላቸውም። እና እነዚያን ጄኔቲክሶች "ለማስተካከልብቸኛው መንገድ እንስሳቱንከብቶቹን በአዲስ ኤም.አር.ኤን (መልእክተኛ አር ኤን ኤ) "ክትባቶች" "መከተብነው። ይህ አውሬ ምኞቱን ያው በግልጽና በድፍረት እየተናገረው ነውእንግዲህ መላው ዓለም፤ "ዊንዶውስየተሰኘውን የዚህን ግለሰብ ኦፕሬቲንግ ሲስተም በመጠቀሙ "የአምላክነትስሜት ከሚሰማቸው ልሂቃን መካከል ለመብቃት በመቻሉ ነው ይህን ያህል ለመድፈር የበቃው። ለነገሩማ፤ ዶ/ር ቴዎድሮስ አድሓኖምን ለዓለም የጤና ድርጅት መሪነት ያበቃቸው ቢል ጌትስ የሕክምና ሊቅ አይደለም፤ እውቀቱም የለው!

እንደዚህ ዓይነት እርኵሰትእነዚህ አረመኔዎች ይህን ከመተግበር ወደኋላ የሚሉ አይመስሉም። “አብረን እንሙት!” በሚል ዲያብሎሳዊ ተልዕኮ የተቻላቸውን ያህል ብዙ ሰው ወደ ሲዖል ይዘው ለመውረድ ወስነዋል። ሌላው አልበቃቸውም ስለዚህ የሚበሉት ፍራፍሬዎችን፣ አታክልቶችን፣ ስጋዎችን፣ ወተቱንና ውሃውን ሁሉ በዚህ የክትባት መርዝ ሳይበክሉት አይቀሩም። ሰው በየመሥሪያ ቤቱ፣ ትምህርት ቤቱና በተመሳሳይ ቦታዎች ጓደኞቹም ቢሆኑ የሚሰጡትን ፍራፍሬ፣ ዳቦና ኬክ ወዘተ ከመመገብ ቢቆጠብ ይሻለዋል። መጨረሻ ጊዜ የሚደጋገም ክስተት ሆኗልየፈተና ጊዜ ነው!

ግድየለሹ በበዛበትና ማንም ተገቢውን ቁጥጥር በማያደርግባት በአፍሪካማ ገና ከአስርና ሃያ አመታት አስቀድመው ንፈው ሁሉንም ምግብ፣ ሰውንም ከብቱንም በአንዱም በሌላውም በኩል የበከሏቸው። “ማዳበሪያ” + “የተበከለ የእርዳታ ምግብና መጠጥ” “የተበከለ መጠጥ”+ “የወሊድ መከላከያ ክትባት” + “የተለያዩ ክትባቶች”። ኧረ በስንቱ። ኢትዮጵያዊው ከሃዲዎቹን ጋላ-ኦሮሞዎች እነ ግራኝ አብዮት አሕመድ ዓሊን፣ ኢሳያስ አፈቆርኪንና ደብረጺዮንን ሥልጣን ካልለቀቁ እንደ ዝንብ እየረገፈ ማለቁ ይቀጥላል።

❖[፩ኛ የጴጥሮስ መልእክት ምዕራፍ ፭፥፰፡፱]❖

“በመጠን ኑሩ ንቁም፥ ባላጋራችሁ ዲያብሎስ የሚውጠውን ፈልጎ እንደሚያገሣ አንበሳ ይዞራልና፤ በዓለም ያሉት ወንድሞቻችሁ ያን መከራ በሙሉ እንዲቀበሉ እያወቃችሁ በእምነት ጸንታችሁ ተቃወሙት።”
Share on Google Plus

ስለ የተለጠፈበት ቀን

    Blogger Comment
    Facebook Comment