ስለሚመጣው አስከፊ ነገር ለዓለም ማስጠንቀቂያ


✍ ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ 

የሰው ልጅ በሰው ልጅ ታሪክ ውስጥ ከታዩት እጅግ አደገኛ እና ጨካኝ ለሆነ አምባገነናዊ እንቅስቃሴ በቅርብ እየተጋፈጠ ነው ። ኮቪድ የመጀመሪያው ሙከራ ብቻ ነበር። ገና ብዙ፣ ብዙ ብዙ አስከፊ ነገር ይመጣል።

ሊሲፈራዊው የእነ ክላውስ ሽባቭ (የዓለም ኤኮኖሚ መድረክ) 'የታላቁ ዳግም ማስጀመር/ጅማሮ' አጀንዳ ወደ ትግበራ በፍጥነት እየሄደ ነው።

አሁንም ተስፋ አለ፣ ነገር ግን ያ ተስፋ የሚወሰነው በብዙሃኑ መነቃቃት እና ከባለሥልጣን ጎን የሚመጣውን ነገር ባለማክበር እና እምቢ በማለት ነው።

እጅግ በጣም ብዙዎች በሚገርም ሁኔታ አሁንም በጣም በመተማመን እና በመተኛታቸው/በማንቀላፋታቸው እና በመገናኛብዙኅን እና በመንግስት ፕሮፓጋንዳ የውሸት ማስታገሻ ተጽዕኖ ምክንያት ምን ማመን እንዳለባቸው አያውቁም።

በንቀት፣ በትዕቢት፣ እብሪትና ጥላቻ መንፈስ ተወጣጥረው እራሳቸውን እንደ አምላክ በመቁጠር ላይ ያሉት የእነ ክላውስ ሽቫብ፣ ጆርጅ ሶሮስ እና ቢል ጌትስ ቅጥረኞች ከሃዲዎቹ እነ ግራኝ አብዮት አሕመድ ዓሊ፣ ኢሳያስ አፈወርቂ አብደላ-ሐሰን፣ ጌታቸው ረዳ፣ ዶ/ር ቴዎድሮስ አድሐኖም፣ ብርሃኑ ነጋ፣ እዳነች እባቤ፣ ጃዋር መሐመድ ወዘተ አካሄድም ይህ ነው። ኢትዮጵያን በማፈራረስ ለዋቄዮ-አላህ-ባፎሜት-ሉሲፈር አዲስ ዓለም ሥርዓት ብዙ ደም እያፈሰሱ፣ ብዙ ክርስቲያን ወገኖቼን አስርበውና አሳድደው እየጨረሷቸው ነው። ግን ይህ ዲያብሎሳዊ ተግባራቸው በቅርቡ ያበቃል በሀገረ ኢትዮጵያ ይህ ዲያብሎሳዊ ምኞታቸው በጭራሽ አይሳካም።

Share on Google Plus

ስለ የተለጠፈበት ቀን

    Blogger Comment
    Facebook Comment