✍ ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ
እስልምና እና ሙስሊሞች ኢትዮጵያን እና ኢትዮጵያውያንን ቢጠሉ አይገርምም። እስልምና ከተጀመረበት ከ፮፻፲/610 ዓ.ም ጀምሮ መሐመዳውያን የጽሑፍ ማስረጃዎችን እና የቅርስ ትውፊትን ለማግኘት እና ለማጥፋት ባደረጉት ጥረት እስከ ዛሬ ድረስ በጅሃድ ገብተው እስከ ፷/60 ሚሊዮን የሚደርሱ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት ተከታዮችን ጨፍጭፈዋል።
☪ ጂሃድ በ፮፻፲፭/615፡ አክሱማዊ ሂጅራ እየተባለ ከሚጠራው ጋር (የመሐመድ አጋሮች ወደ አክሱም የተላኩት ለስደት አየደለም፤ ለጂሃድ እንጅ፤ አንታለል)
☪ የ፲፮/16ኛው ክፍለ ዘመን ጅሃድ በኢትዮጵያ (የጋላ-ኦሮሞ ወረራ)
☪ ፳/20ኛው እና እየተካሄደ ያለው የ፳፩/21ኛው ክፍለ ዘመን ጂሃድ (የጋላ-ኦሮሞ ወረራ)
❖ ፲፻፭፻/1500 ዓመት ያስቆጠረውና በትግራይ ዓድዋ አካባቢ መደራ በተባለ ቦታ ላይ የሚገኘው ታላቅ የአቡነ ገሪማ ገዳም ለገዳሙ መነኰሳትና ለኢትዮጵያ ክርስቲያኖችና ለኢትዮጵያውን ሁሉ ብቻ ሳይሆን ለመላው ዓለም የሰው ልጅ ታሪክ እጅግ ጠቃሚና አስፈላጊ ቅርሶችን ጠብቆ የቆየ ገዳም ነው።
አክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ከጥንት ጀምሮ እጅግ ሰፊና ተነግሮ የማያልቅ ታሪክ ያላት፣ በቅዱሳት መጻሕፍት በተደጋጋሚ ስሟ የተጠራ፣ በብሉይ ኪዳን የታቦተ ጽዮን መገኛ፣ በሐዲስ ኪዳንም ክርስትናን ከሁሉም ቀድማ በመቀበል የዓለም ትላልቅ ሥልጣኔዎች መሪ የሆነች ናት።
ታዲያ በበጥቅምት ፳፬ / ፳፻፲፫ / በኖቬምበር 4, 2020 ዓ.ም (በቅዱሳን ጊዮርጊስና አቡነ ተክለሐይማኖት ዕለታት) በጋላ-ኦሮሞዎች፣ በህወሓት፣ በሻዕቢያ፣ በዐምሓራ ድርጅቶችና ተቋማት እንዲሁም ባዕዳውያኑ ኤዶማውያን ምዕራባውያን እና እስማኤላውያኑ ምስራቃውያን ትብብር የወረራ ጂሃዳቸውን በድጋሚ በመክፈት ጥንታውያን ታሪኮችና ገድሎች፣ የአባ ገሪማ ወንጌል፣ የቃልኪዳኑ ታቦትና ብዙ ሌሎች ምስጢራዊ ቅርሶች ምስክር የሚገኝባቸው ገዳማትና አድባራት በጥንቃቄ ተጠብቀው የሚኖሩባትን አክሱማዊቷን ኢትዮጵያን አራቆቷት።
በተለይ “ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ክርስቲያኖች ነን” የሚሉት 'ወገኖች'የክርስቶስ ተቃዋሚዎቹን የአህዛብን ተልዕኮ ለሟማላት ሲሉ በዚህ የጂሃድ ወረራ ላይ መሳተፋቸው፤ “ክርስትናን እና ክርስቲያናዊነትን፣ ኢትዮጵያንና ኢትዮጵያዊነትን ለብዙ ሺህ ዓመታት ተንከባክበውና ጠብቀው ባቆዩአቸው አክሱም ኢትዮጵያውያን ላይ የዘመቱት አማሌቃውያንና ቃዔላውያን' በሚል ርዕስ በታሪክ ማህደር ለዘላለም ተመዝግቦ ይቀመጣል፤ መለኮታዊ ፍርድም በቅርቡ ይሰጣቸዋል። እነርሱን አያድርገን!
Blogger Comment
Facebook Comment