በይሁዳዎቹና ቃኤላውያኑ በማርያም ዕለት የተጠቃችው ዓዲ ዳዕሮ እንዳ ማርያም


✍ ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ 

በይሁዳዎቹና ቃኤላውያኑ ጋላ-ኦሮሞዎች + ኦሮማራዎች + ህወሓቶች + ሻዕቢያዎች በማርያም ዕለት የተጠቃችው ዓዲ ዳዕሮ እንዳ ማርያም

በእንዳ ማርያም መድኃኒት ዓዲ ዳዕሮ ጭፍጨፋዉን በፈጸሙትና በደገፉት በኤዶማውያኑ ምዕራባውያንና በእስማኤላውያኑ ምስራቃውያን የሚደገፉት ከሐዲ የዘመኑ ይሁዳዎች፣ ቃኤላውያንና አማሌቃውያን ሁሉ ላይ ለተገፉ የሚፈርድ፣ ለተበደሉ የሚበቀል እውነተኛ ዳኛ ልዑል እግዚአብሔር ቁጣውን እያወረደባቸው ነው። ታዲያ በክህደት፣ ትዕቢትና ዕብሪት መንፈስ የተወጠሩት  ዛሬም ከበቂ በላይ የሆነውን የማስጠንቀቂያውን ምልክት ማየት ተስኗቸዋልን? እንደ እንቁራሪቷ በእሳቱ ሐይቅ ውስጥ መቀቀል ይሻሉን?

ከአምስት መቶ ዓመታት በፊት ግራኝ ቀዳማዊ መላዋ ኢትዮጵያውያን እየወረረ ባዳከመበት ወቅት፤ ለእርዳታ መጥተው የነበሩት ፖርቱጋሎች በተለይ ሠፈረው የነበሩት ጎንደር አካባቢ ነበር። እነዚህ የፖርቱጋል ወታደሮች ከኢትዮጵያውያን ሴቶች ጋር የወሲብ ግኑኝነት በማድረግ በጊዜው ለኢትዮጵያ ያልተለመዱ እና ባይተዋር የነበሩትን ጨብጥን እና ቂጥኝን አስተላልፈውባቸው ነበር። እነዚህን የአባላዘር በሽታዎችን በግብረ ሥጋ ግንኙነት ፖርቱጋሎች በማስተላለፋቸው እጅግ በጣም የተዳከመው የጎንደር አካባቢ ሕዝብ ማምለጥ የቻለው ወደ ትግራይ አምልጧል(የእነ መለስ ዜናዊን አባቶች ጨምሮ ብዙ ታዋቂ ቤተሰቦች በትግራይ ሰፍረዋል)በጎንደር የቀረውና የተዳከመው ግን ለኦሮሞ/ጋላ ወረራ ሰለባ በመሆን ዛሬ የምናየውን የስጋ ማንነትና ምንነት ያለውን የአዛዝዜል የኦሮማራ ማሕበረሰብ መፍጠር ችሏል።

ቤተክርስቲያኑ ሕዳር፮/6 ፪ሺ፲፫ ዓ.ም ኖቬምበር 15 ቀን 2020 በጦር መሳሪያዎች ተደምስሳ ነበር። በዓመቱ የቅድስት ማርያም (ደብረ ቁስቋም)ዕለት የኢትዮጵያ እና የኤርትራ ወታደሮች ከተማዋን ያጠቁ ሲሆን የዓይን እማኞች ግን ቤተክርስቲያኑን በጥይት የደበደቧት ኤርትራዊያን ናቸው ብለዋል ፡፡ ምእመናን “እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ፤ አቤቱ ፣ ማረን!” ሲሉ ተደምጠዋል።

በቤተክርስቲያኑ ላይ በተተኮሱት የጥይት መሳሪያዎች ፬/4 ሰዎች መሞታቸውን ምንጮች ገልጸዋል። ቤተክርስቲያን በ ፲፭/15 ኛው ክፍለዘመን እንደተመሰረተች ይነገራል።

ሌላ ባቅራቢያው የሚገኘ የአቡነ አረጋዊ ቤተክርስቲያንም ዒላማ ተደርጋ የተወሰነ ጉዳት ደርሶባታል፡፡ ሌሎች በገጠር ውስጥ ያሉ አብያተ ክርስቲያናትና በአቅራቢያ ባሉ አካባቢዎችም በርካታ ክባባድ መሣሪያዎችን በማውረድ ዒላማ ተደርገዋል።

Share on Google Plus

ስለ የተለጠፈበት ቀን

    Blogger Comment
    Facebook Comment