✍ ዘመድኩን በቀለ
"…በዛሬው ርዕሰ አንቀጻችን በኢትዮጵያ የፖለቲካ መድረክ ውስጥ ወሳኝ ስፍራውን ስለተቆጣጠረው የጥንቆላና የመናፍስት ፖለቲካ በስሱ እናወጋለን። ወያኔ ለኢትዮጵያ በተለይ ለዐማራው ካሸከመችው ሸክሞች እና ዕዳዎች መካከል ዋነኛ ዐማራን ሽባ ስላደረገው ጥንቁልና፣ ጥንቆላ፣ አስማት፣ መተት፣ ጠንቋይ አስጠንቋይ የረከሰ፣ የተዋረደ ተግባር እናወጋለን። ወያኔ በተለየ ሁናቴ እና ክብር በጥንቃቄ ስትሠራበት ስለኖረችበት ክፉ ተግባር እናወጋለን። ወዩ እንደ ክልል በዐማራ፣ እንደ ሃገርም በመላ ኢትዮጵያ በትና እሾኽ አመኬላም ዘርታ ክፉ ፍሬ ማፍራቷንም እናያለን። ደጋግማችሁ አንብቡት።
"…ወያኔ ለዐማራው በሃይማኖት ከኦርቶዶክስ እና እእስልምና እምነት ተከታዮች የሆኑ ግለሰቦችን በጥንቃቄ መርጣ በየወረዳው፣ በየዞኑ በሕግ ያልተጻፈ ፈቃድም ሰጥታ አንግሣ ሕዝቡን ስታደኸይ ኑራለች። ከኦርቶዶክስ ቤተ እምነት ቅድስት ክህነታቸውን ያፈረሱ፣ እግዚአብሔርን ክደው ለሰይጣን ባርያ ሆነው የተገዙ ይሁዳዎችን፣ ከእስልምናም ሼኽ ነው፣ ባለ አውልያ ነው የሚባሉ አጋንንት ጎታች ሰነፍ አጭበርባሪ የሰይጣን ልጆች የሆኑ ጉደኞችን እንደ ፍልፈል ፈልፍላ በመላው ሃገሪቱ ዘርታ ምድሪቱን በጠንቋዮች ሞልታለች።
"…ጥንቆላ በዐማራ ክልል በከፍተኛ የሲአይኤ ድጋፍ የሚፈጸም ሲሆን ደቡብ ኢትዮጵያንና ኦሮሚያን በተመለከተ ግን የኦርቶዶክስ ጠንቋዮች ተሳታፊ አይደረጉም። ለደቡቦች በተለየ መልኩ በአነስተኛና ጥቃቅን የተደራጁ የሚመስሉ፣ በፓስተር ስም፣ በነቢይ፣ በመጋቢና በሐዋርያ ስም በምዕራባውያኑ ምክርና ድጋፍ በፕሮቴስታንት ስም አደራጅታ ነው ያን የዋሕ ሕዝብ የማንም ውሪ፣ ሰገራው ከመቀመጫው ላይ ደርቆ መጥረግ እንኳ በማይችል ፈላ ፈልፈላ ስብስብ እጅ እንዲደቅ ያደረገችው። ይሁነኝ ተብሎ በኢየሱስ ስም የተደራጁ ዘመናዊ ጠንቋዮች ዙፋን ተሰጣቸው። ሕዝብን ሳር የሚያስግጡ፣ ሆቴል፣ ገስት ሃውስ፣ ሞቴል፣ ማረፊያ ቤት ገንብተው በጸሎት ስም ከፈለጓት ሴት ጋር የሚያመነዝሩ፣ የሚዘሙቱ፣ በተደራጀ መልኩ የከበረ ማዕድን፣ ሐሺሽ የሚሸጡ፣ በግብረሰዶም በማስፋፋት አንደኛ የሆኑ ፓስተሮችን የሚያፈሩ ጉዶችን ፈጠረች። በደቡብና በኦሮሚያ ፓስተሮቹ ዘመናዊ ጠንቋይ ሆነው የሰሜኖቹን ጠንቋዮች ሲሰድቡ፣ ሲያዋርዱ፣ ሲረግሙ ይታያሉ። እውነታው ግን ሁለቱም ለኢትዮጵያ መንፈሳዊ ውድቀት በምዕራባውያኑ በጥንቃቄ የተሠሩ መሆናቸው ነው። ዛሬ እነዚያ ፓስተር የተባሉ ዘመናዊ ጠንቋዮች ከደቡብ ኢትዮጵያ አልፈው አዲስ አበባን ተቆጣጥረዋል። ወደ ሰሜን ኢትዮጵያም አነጣጥረዋል።
"…ኦሮሞ ደብተራ በሚለው ክህነቱን አፍርሶ በሰይጣን ለሚጋለበው ጠንቋይ ሲቀና ኖረ። ቆይቶም የደቡብ ጴንጤዎች ፓስተሮች በጥቂት ጊዜ መልቲ ሚሊየነር ሲሆኑም አየ። ተመለከተም። ዘመን መጥቶለት አሁን ኦሮሞ ኢትዮጵያን መምራት ጀመረ ሲባል ግን የኦሮሞ ጴንጤም፣ የኦሮሞ ቃልቻም፣ የኦሮሞ የጥልቁ የዋቃ ጉራቻው መንፈስ ክብር አግኝቶ የኦሮሞ ብሔራዊ በዓል ወደ መሆን ተሸጋገረ። ዛሬ የኦሮሞ ፓስተሮች እንደነ ኢዩ ጩፋ፣ እንደ እነ እስራኤል ዳንሳ ባይሆኑም ለመሆን ግን የማይቆፍሩት ጉድጓድ የለም። ሴቶቹ ኦሮሞዎች ሁላ መቃብር ቆፍረው ሙት ካላስነሣን በሚል ሰይጣን ሲያላጋቸው ይኖራል። ሲጠቃለል ሃገሪቷ በጥንቆላ መንፈስ የተመታች ሁናለች።
"…ወያኔ በዐማራ ክልል በኦሮሞው ተወላጅ አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ አማካኝነት ኢህዴን ብላ በመሠረተችው በድኑ ብአዴን ውስጥ ለአመራርነት ስትመርጣቸው የነበሩት በሙሉ የጠንቋይ እና የሰይጣናዊው የቃልቻ ልጆችን ብቻ ነበር። ይሄ የወያኔ በዐማራ ክልል ጠንቋይና የጠንቋይ ልጆችን ብቻ እየመረጠች መሾም ምክሩ ከፈረንጆቹ የመጣ ነው የሚሉም አሉ። ነገር ግን አብዛኛዎቹ የዐማራ መሪዎች የጠንቋይ የመተተኛ፣ የሟርተኛ ልጆች ናቸው። የደም ግብር የለመደ ሰይጣን ልጆች። በስም እየጠቀስን እናወራለን።
• አቢይ አሕመድ
"…አቢይ አሕመድ ኦሮሞን የወከለ ኦሮሞ ክልል የተወለደ፣ በደም ግን ከፍ ሲል የጣልያን ዝቅ ሲል የወሎ ዐማራ ድቅል በላስታ ጠዳ አካባቢ ከካህን ቤተሰብ የተወለዱት የወይዘሮ ትዝታ ወልዴ ፈንታ ልጅ ነው። የወይዘሮ ትዝታ ወልዴ የሴት አያት ወሮ ሻሺቱ እንግዳ ይባላሉ። በዘመናቸው በአካባቢው በወይራ ጢስ ጥንቆላ የታወቁ የሴት ጠንቋይ ነበሩ። የወይዘሮ ሻሺቱ እንግዳን ጥንቆላ ለመቀበል በወቅቱ ከኤርትራ፣ ከትግራይ፣ ከጎንደር፣ ከጎጃም፣ ወሎ፣ አሩሲና ባሌ፣ ጅማ ከሀረርጌም ጭምር አስጠንቋዮች የሚጎርፉላቸው ጠንቋይ ነበሩ። የአቢይ እናትም አያቷን ለመካደም በሄደችበት ነው ጠንቋዩዋ ሻሺቱ እንግዳ "ወንድ ልጅ ትወልዳለሽ፣ የምትወልጂው ከእስላም ነው። በኢትዮጵያም ይነግሣል። ልጅሽ ሲነግሥ አንቺ በሕይወት አታይውም። በዘመኑም በኢትዮጵያ ምድር ከባድ ደም ይፈሳል።" በማለት የጥንቆላ ትንቢት የተናገረችላት። ትዝታ ወልዴም ወደ ጅማ ሄዳ፣ ከአቶ አህመድ አሊ ጋር ተጋብታ፣ በመጨረሻም ከአቶ አህመድ አሊ ጋር ተፋተው በበሻሻ ጠጅ ቤት ከፍተው በነበረ ወቅት ነው ከሌላኛው የወሎ ሰው ሽማግሌ ሆኖ በንብረት ክፍፍል ላይ ይሸመግል የነበረ የወሎ እስላም ጎረቤታቸው ወሮ ትዝታ ተገናኝተው አብይ የተወለደው። አቢይ አሕመድ በአባቱም፣ በእናቱም ወሎዬ ነው። አከተመ።
"…ደመቀ መኮንን ሀሰንም ወሎዬ ነው። ቤተሰቦቹ በ1954 ዓም በራብ ምክንያት ወደ ጎጃም ከቻግኒ 40 ኪሜ ርቀትላይ ወደምትገኘው መንታውኃ ወደምትባል የገጠር ቀበሌ ከመሰደዳቸው በፊት በወሎ የነበረ የወሎ ዐማራ ነበር። የደመቀ ቤተሰቦችም በአካባቢው ኅበረተሰብ ዘንድ የታወቁ ባለ አውልያ ናቸው። ከመላ ኢትዮጵያ በግ፣ ሽቶ፣ ሰንጋ ስለት የሚገባላቸው ጠነቋዮች ናቸው ቤተሰቦቹ። እሱም የተገኘው ከዚህ ቤተሰብ ነው። ህወሓት ደመቀን የመረጠችው እንግሊዝም እስከአሁን ከምክትል ወንበሩ ላይ እንዳይወርድ አድርጋ ጠብቃ ያቆየችው፣ ከሞት በቀር የተቀደሰውን የኢትዮጵያን የሥልጣን መንበር የማይለቅ የጠንቋይ ልጅ ነው።
• ገዱ አንዳርጋቸው
"…አቶ ገዱ አንዳርጋቸውም የወሎ ዐማራ ናቸው። የአቶ ገዱ እናትም ባለ ዛር፣ ባለ አውሊያ ሲሆኑ እስከ ቅርብ ጊዜ ድረስ በነበረኝ መረጃ በዚሁ የዛር መንፈስ በመንፈሱ የሚያምኑ እስላም ክርስቲያን የሆኑ ኢ አማኞችን በቤታቸው ሊያስፈርዱ ሲያንጋጉ የኖሩ ናቸው። ወያኔ ባለፈው የአቶ ገዱን አንዳርጋቸውን የትውልድ ስፍራ በተቆጣጠረች ጊዜ የአቶ ገዱን ወላጆች ቤት አሳዩኝ በማለት ወደ ወላጆቹ ቤት ሄደው ባዩት ነገር አዝነው መመለሳቸውን ከቦታው ላይ የነበረ ሰው በፎቶና በቪድዮ መረጃ ልኮልኝ ነበር። የአቶ ገዱ ወላጅ እናት እንደዚያ እየጠነቆሉ ይኖሩ የነበረው ግን ከከብት በረት ባልተሻለ፣ በተግማማና በከረፋ ቤት ውስጥ ነበር። እናም ወያኔዎቹ ከምር እናንተ የገዱ ቤተሰቦች ናችሁ? እዚህ ቤትስ ውስጥ ነው የምትኖሩት? እናንተንማ አንነካም። ለራሳችሁ የተመታችሁ ናችሁ በማለት አፍንጫቸውን ይዘው መመለሳቸውን የአይን እማኝ ያደረሰኝ መረጃ ያመለክታል።
• ዶር ይልቃል ከፋለ
"…ዶር ይልቃል ከፋለም ወላጅ እናታቸው በጎጃም የታወቁ ፈራጅ ጠንቋይ ነበሩ ይባላል። ዛር እና መናፍስት ጠሪም ነበሩ። ወላጅ እናታቸውም የሞቱት በቅርቡ ነው። ነገር ግን ሙሉ ጎጃም፣ ከአሩሲና ከባሌ ጭምር የዶር ይልቃል እናት ጋር ለማስጠንቆል፣ ሽቶ፣ ሰንጋ፣ ሙክትና ዶሮ ይዞ የሚጎርፈው ሕዝብ በእነ ዶር ይልቃል ወላጅ እናት ቤት የብራዜሉ ፌስቲቫል ያለ ይመስል እንደነበር ነው የሚነገረው። ሴትየዋ አሁን በሕይወት የሉም።
• አቶ አረጋ ከበደ
"…በዶር ይልቃል ከፍአለ ምትክ ትናንት የጠንቋይ ልጆቹ ደመቀ እና አቢይ አሕመድ የሾሙት ሌላኛው የዐማራ ጠንቋዮች ኔትወርክ መሪ የሆነ ግለሰብ ነው። የአቶ አረጋ ከበደ ወንድም አቶ አቶ ጠንቋይ ደጓለ ከበደ ይባላል። በእናርጅና እናውጋ ወረዳ ገደብ ቀበሌ ተወልዶ ያደገና አሁንም የሚኖር ሲሆን በዚሁ በጥንቆላ ሥራ የሚተዳደር ሃገር ያወቀው ፀሐይ የሞቀው ነው ተብሏል። እነ ስንታየሁ ታከለ እንደገለጹት ከሆነ በአሁኑ ወቅት በመላው ጎጃም ሕዝቡ ከፋኖ ጋር በመሆን ስመ እግዚአብሔርን እየጠራ ሲፋለም የአረጋ ከበደ ወንድም ጠንቋዩ ደጓላ ባለበት መንደር ግን ሕዝቡ ከፋኖ ትግል ርቀው መንግሥታቸው እንዳይወድቅ ዱአ በማድረግ ላይ መሆናቸው ነው። ከፋኖ ጋር የሚታኮሱ ፖሊሶችና ሚሊሻዎች ጭምር በዐማራ ክልል የጠንቋዮች ኔትወርክ ሰለባ መሆናቸውም ይነገራል።
"…እነዚህ ብቻ አይደሉም። ሌሎቹም በአብዛኛው ወደ ኢትዮጵያ የሥልጣን መንበር የሚመጡት በሙሉ በሆነ እኛ ባላወቅነው እነሱ ግን በሚያውቁት ሰይጣናዊ መንፈስ አማካኝነት መሆኑ እየተነገረ ነው። ለምሳሌ ዳንኤል ክብረትን እንውሰድ። ሥልጣኑ የአማካሪነት ቢሆንም ነገር ግን የአድራጊ ፈጣሪነት ሥልጣን አለው። እሱም ትውልዱ የወሎ ዐማራ። አባቱ አቶ ክብረት ብርሃኔ በዓድዋ ከወደ ኤርትራ፣ በእናቱ ከከሚሴ ኦሮሞ ነው የሚመዘዘው የሚሉ አሉ። እኔ ግን ማረጋገጫ ይለኝም። ወላጅ አባቱ የታወቁ አጋንንት ጎታች የነበሩና ሕይወታቸውም የከፋ እንደነበር የሚያውቋቸው ይናገራሉ። ለዚህም ማረጋገጫ አላገኘሁም። ሦስት ሚስት አግብቶ በድፍረት መቅደስ ገብቶ ከሦስት ሴት ወልዶ ታቦቱን መንበሩን እንዲዳስስ የተፈቀደለት ብቸኛው ሰው ዳንኤል ክብረት ነው። ይሄን የዳንኤልን ርኩሰት እያወቁ ማኅበረ ቅዱሳኖች አንድም ቀን ገስጸውት አያውቁም ነበር። አንድ መነኩሴ የሆነች ሴት ትኩር ብሎ አየ ብለው ዶክመንተሪ ይሠሩ፣ ሲኖዶሱ ተሰብስቦ እንዲያወግዝ ሎቢ ያደርጉ የነበሩት ማኅበረ ቅዱሳኖች ከሦስት ሴት ያስወለደው ዳንኤል አባላቸው ስለሆነ ብቻ ዲያቆን ተብሎ እንዲጠራ፣ መቅደስ ገብቶ ከመንበሩ ፊት ቆም እንዲታይ ሲደረግ ትንፍሽ አላሉም ነበር። አቢይ አሕመድ ዳንኤል ክብረትን ሲጋብዘው ዝም ብሎ አይደለም። ህወሓት አስቀድማ ባዘጋጀችው በአጋንንቱ መንፈስ መሆኑን ልብ ይሏል።
"…ታሪክ ዐዋቂዎች እንደሚናገሩት የኢትዮጵያ የጥንቆላ ማኅበር የተመሠረተው በዘመነ ሱስኒዮስ ሲሆን፣ የማኅበሩም ስም Gorgora G ይባላል የሚሉ አሉ። የመጀመሪያው የጀስዊት ኳቶሊኮች በዘመነ አፄ ሱስንዮስ ዋና የኢሉሚናቲ መቀመጫ እና የእርኩስ መንፈስ አምልኮ በጎርጎራ መጀመሩና ፔድር ፔያዝ ዋናው አጥማቂና የፍሪሜሰን መልእክተኛ ሲሆን በኢትየጵያ ኢሉሚናቲን ያቋቋሙ የሮማ ጠንቋዮች በጎርጎራ እንደነበር ይናገራሉ። በጎርጎራ ለደም ግብር የሚመቹ የኦሮሞዎችም በዚያ ቋሚ የአምልኮ ፈጻሚ እንደነበሩም ይናገራሉ። አቢይ አሕመድ ሮም እየተመላለሰ ከዚያ በሚሰጠው ሚሽን ጎርጎራና ሃላላ ኬላ ላይ ለፈረንጆቹ መቅደሳቸውን እየሠራ ነው የሚሉም አሉ። ምክንያቱም ሃላላ ኬላም በአካባቢው ማኅበረሰብ ዘንድ ከጥንት ጀምሮ በዚያ በሚገኝ ዋሻ ውስጥ በዓመት አንድ ቀን ወንዶችና ሴቶች በእርቃን የሰይጣን አምልኮ የሚፈጽሙበት ስፍራ እንደሆነ የአካባቢው ሕዝብ የሚያውቀው እውነት ነው። እና የልማቱ የገንዘብ ምንጭ ሳይታወቅ እንዲህ ውኃ ዳር እየሄደ የሚገነባው ለዚያ ነው የሚሉ መተርጉማንም አሉ።
"…ወያኔ ወደ ሥልጣን እንደመጣች ዐማራውን ለማዳከም ከተገበረቻቸው መሰሪ ሴራዎች መካከል ዋነኞቹ ሁለት ናቸው።
፩ኛ፦ጥንቆላ
፪ኛ፦ ግብረሰዶማዊነት ናቸው።
"…በዛሬው ርዕሰ አንቀጼ ግብረሰዶማዊነቱን በሌላ ጊዜ እንደምመለስበትም ቃል በመግባት አቆየውና ለዛሬ ስለ ጥንቆለው በስፋት እንመለከታለን።
"…ዐማራን ለማደንዘዝ ወያኔዎቹ ጥንቆላውን የመረጡበት ዋናው ምክንያት ዐማራው ከኢኮኖሚ አንፃር በአብዛኛው ደሀ ስለሆነና ገንዘብ ለማግኘት የሚከፍለው መስዋእትነት የዐማራው ደካማ ጎኑ (መሸነፊያው ) እንዲሁም እንዳይናገር ዝም የማሰኛ መንገድ እና ምስጢሩን እያናዘዙት የሚቀበሉበት ዓይነተኛ መንገድ መሆኑ ስለገባቸው ነው። ዛሬ በየቀኑ 1500፣ 600፣ 500፣ 200 ዐማራ ተገደለ ሲባል ለምን ብሎ የማይጠይቀው ዐማራ የትየለሌ ነው። አብዛኛው ዐማራ ከጥንቆላው የተነሳ በጥንቆላው የሰው መገደል የደም ግብር ለአምላካቸው መስዋዕት እንደማቅረብ ስለሚቆጥሩት አይተንፍሷትም። ዝም እንዲልም ተደርጓል። ለምን ብሎ ከጠየቀ "ወሬ አወራ" ተብሎ ዐማራው በዐማራው ወገኑ እየተሳደደ እንዲገደል፣ በግዳጅ በመደፈር ግብረሰዶማዊ እንዲደረግ፣ እንዲያብድ ሕግ ተቀምጦለታል። ዛሬ እንደ ፋሽን አብዛኛው ዐማራ ለሥራው፣ ለጤናው፣ ለንግዱ፣ ለዕድሉ፣ ለውርስ፣ ለተንኮሉ፣ ለምቀኝነቱ፣ ለፍቅር ወዘተ እያለ ብቻ ምን አለፋችሁ ጥንቆላ ቤቶችን አጨናንቋቸዋል። ቤተ ክርስቲያንና መስጊድ ከሚሄደው የማይተናነስ ሕዝብ ነው በጠንቋይ ቤት ሲንከባለል የሚውል የሚያድረው። (ይሄን ርዕሰ አንቀጽ የሚያነቡ እርስዎ የትኛውን ነው ያሠሩት?) ሃኣ…? አይዞሽ፣ አይዞህ አትደንግጥ። እጅዎ ላይ ያጠለቁት ቀለበት የምንድነው?
"…ይህ ሃገር ያወቀው ፀሐይ የሞቀው ሃቅ ነው። የአብይ አህመድ አንደኛው ጉልበቱ የእግዚአብሔር ኃይል ከዐማራው ላይ መሸሹ ነው። ከዚሁ የጥንቆላ ሴራ የተነሳ በዐማራ ክልል ወንድም ከወንድሙ፣ አባት ከልጁ ብቻ ከዘመድም ሆነ ከባዳም ጋር መገዳደል የተለመደ የተስማሙበት እስኪመስል ድረስ ተራ ጉዳይ ከሆነ ሰነባብቷል። እናም ዐማራው ከማን ጋር ምን እንደሚሠራ፣ ለማን ለምን ዓላማ ገንዘብ እንደላከ ወይም እንደተቀበለ፣ ከማን ጋር ጓደኛ እንደሆነ፣ ከማን ጋር በምን ዓላማ እንደተደራጀ፣ አባል እንደሆነ፣ የሚስቱንና የልጆቹን ሚስጢር ሁሉ ሳይቀር የሀብቱን መጠንና ምስጢር ወዘተ እየሄደ ለጠንቋዮቹ ይናዘዛል። ጠንቋዮቹ የመንግሥት የደኅንት ሠራተኞች ናቸው። ከፍተኛ ጥበቃ ሁሉ ነው የሚደረግላቸው። እናም ዐማራው ሳያውቀው፣ ሳይገነዘበው ለጠላቱ በገዛ ፈቃዱ መረጃ ያቀብላል። ዛሬ ዐማራዉ እንዳይደራጅ የሚደረግበት ዋነኛ ምክንያት ወይም ተደራጅቶም ከሆነ እያናዘዙት መረጃውን ተቀብለው በስለላ መረቦቻቸው በኩል ያሳድዷቸዋል። ያዋክቧቸዋል። ይወነጅሏቸዋል። ያስሯቸዋል። ይገድሏቸዋል። በአጠቃላይ እንዳይደራጁ ተደርጓል።
"…ጠንቋዮቹ የጥንቆላ ስልጠና የተሰጣቸው መጠቅ ያሉ ሰላዮችም ናቸው። 100% ቴክኖሎጂ ተጠቃሚዎችም ናቸው። ያልተማሩ እንኳ ቢሆን አጠገባቸው የሚመደብላቸው ሰው የተማረ፣ የተመራመረ ሰው ነው። ቴክኖሎጂን በመጠቀም መንፈስ ነው ያደረገው፣ የከወነው እያሉ ዐማራውን ያሳምኑታል። በአብዛኛው የኢትዮጵያ ክፍል በተለይ በዐማራ ትላልቅና በተመረጡ የወረዳ ከተሞች አዲስ አበባን ጨምሮ እነዚህ ጠንቋዮች እንዲሰማሩ ተደርጓል። አንዱ ጠንቋይ ከሌላኛዉ ጋር ይናበባል። መረጃም ይለዋወጣሉ። አንዱ የከለከለውን ሌላኛው አይፈቀድም። አንዱ የፈቀደውን ሌላኛው አይከለክልም። በየቀኑ ለወያኔ የስለላ መረብ ሪፖርት ያቀርባሉ። ከእያንዳንዱ ዐማራ ላይ ካገኙት ሀብት ላይ 10% ግብር ይቀበላሉ። የህወሓት ጥንቆላ መረብ የከለከለውን ከቤተሰቦቻቸው የተዋረሱ ቀደምት ጠንቋዮች ይፈቅዳሉ። የፈቀዱትን ይከለክላሉ። በመጨረሻም የአሰራር መፋለስና ክፍተት ስለተፈጠረ አገሪቱ ወሰጥ ያሉትን የጥንቆላ ታሪክ ያላቸውን ወይም ከቤተሰቦቻቸው የተዋረሱ ጠንቋዮችን ሰብስበው ከርቸሌ ከተቷቸው።
"…ወያኔ ሥልጣን ከያዘች በኋላ የኢትዮጵያን ሕዝብ ወደዚህ መንፈስ ለማስገባት በብርቱ ጥራለች። የሴክስ ፊልም የሚታዩባቸውን ኪዮስኮች በመክፈት ህጻናት ሳይቀሩ የዝሙት ሰለባ እንዲሆኑ ሠርታለች። ዛሬም በዐማራ ገጠሮች በተለይ በደቡብ ወሎ እረኞች ሳይቀር የሴክስ ፊልም እንዲያዩ በማድረግ ለማኅበራዊ ቀውስ የሚዳረገው በዝቷል። አስታውሳለሁ የዝሙት መጽሔቶችም በዝተው የአዲስ አበባ ሕዝብ ከፍተኛ ተቃውሞ ፈጥሮ ነበር የታገዱት፣ የተዘጉትም። ህወሓቶች በግብረ ሰዶምነት የተለከፉትን ታጋዮች ከድል በኋላ ለስሜታቸው ማርኪያ ይመድቡ የነበረው መሃይም መሃይሞቹን ታጋዮች በወኅኒ ቤቶች፣ በማዕከላዊና በፖሊስ ጣቢያዎች ነበር። የተማሩ ፊደል የቆጠሩት ሱፍ ለብሰው የትም ይፈጽሙታል ነው የሚባለው። የመጀመሪያው የሰዶማውያን ባንዲራም በመቀሌ ከተማ መውለብለቡን በፎቶ አስደግፎ የገለጸልን የአረና ፓርቲ አባሉ አቶ አምዶም ገብረሥላሴ መሆኑን አንረሳም። እናም የወደዱትን ሊደፍሩት የፈለጉትን ሰው ወንጅለው ለምርመራ ብለው ይወስዱታል። ከዚያ ካሜራ ደቅነው በግብረሰዶም ይገናኙታል፣ ይደፍሩታል። አንዳንድ ጊዜም ከውጭ ሌላ ጓደኞቻቸውን አስመጥተው ያስደፍሩታል። በፖለቲካ ክርክር እና ሙግት የበለጣቸውንም ሰው አስክረው፣ አጠጥተው ተጫውተውበት የዘላለም ባርያቸው ነው የሚያደርጉት። ለወያኔ የሚያሽቃብጡ ዕውቅ ፖለቲከኞች በአብዛኛው ሚስት የላቸውም። አያገቡምም። በኢትዮጵያ ሕግ ክልክል በሆነው በግብረ ሰዶም ተጠርጥረው ወደ ቃሊቲ የሚወርዱትን ደግሞ እዚያ በጥበቃ የተመደቡት ታጋዮች ወደ ቢሮ እየወሰዱ ይጠቀሙባቸው ዘንድ የተፈቀደ ነበር። ሰገራ፣ ሽንት በፊታቸው ላይ እንዲጸዳዱ የሚፈልጉ፣ በዚያም የሚረኩ የወያኔ ባለሥልጣናት እንደነበሩም ይነገራል። ሰው ፊት ላይ መሽናት ስሜታቸውን የሚያስጨርስላቸው ሰዎችም መኖራቸውን በቴሌቭዥን መስኮት በለውጡ ሰሞን የሰማነው ሃቅ ነው። ሰናይት መብራቱ የተባለች ትግሬ የህወሓት ሴት ማዕከላዊ ድረስ እየመጣች የዐማራና የኦሮሞ ተወላጆች ላይ ፊት ላይ በመጸዳዳት ስሜቷን ታረካ እንደነበርም የሰማነው በኢትዮጵያ ቴሌቭዥን መስኮት ነበር።
"…እነዚህ ጠንቋዮች ቢሞቱ ሲጥ ቢሉ ገንዘብ የሚባል ነገር ዱዲ፣ ጢና፣ ዱምቡሎ አምስት ሳንቲም አይሰጡህም። ነገር ግን የሥራ መስመር ይዘረጉልሃል። ሱቅ ካለህ ሸቀጥ በዱቤ የሚሰጡ አከፋፋዮችን ያገናኙሃል። ሠርተህ አትርፈህ በታማኝነት ገንዘቡን ለባለቤቱ ትመልሳለህ። ካልመለስክ የሚከተልህን ታውቃለህ። ካገኘኸው ላይ 10% ግብር ለእነሱ ትከፍላለህ። ቅስምህን ለመስበር ሰባት ዓመት ሲሞላህ ከልጆችህ የምትወደውን እነሱም የወደዱትን ግብረሰዶማዊ ያደርጉብሃል። ወይም ያሳብዱትና ይጫወቱበታል። በመጨረሻም አዕምሮ ቢስ ካደረጉት በኋላ ወንዝ ዳር ላይ ወስደው ያርዱታል። ልጁ ላይ ይህ ጭካኔ የተሞላበት እርምጃ ሲወሰድ አባትና እናት ለመንፈስ ሰጠነው ብለው ስለሚያስቡ ትክክል ነን ብለው በኩራት ይፈፅሙታል። ግብረሰዶማዊነትንና ሰው አርዶ በደም መታጠብን በተመለከተ አሁን ከዩቲዩቦች ላይ እንዲወርድ ቢደረግም የፓስተር ዮናታን አክሊሉ የመልካም ወጣቶች የሚለው ፕሮጀክት ላይ በስፋት የሚሠራበት ነው። ሰሞኑንም እንዲያውም ብዙዎች በዚያ መንገድ እንዴት እየሾቁ፣ ትውልድ እየጠፋ መሆኑን ዶክተሮች ሳይቀር እየመሰከሩ ነው።
"…ይህ ከሚደረግባቸው ቦታዎች መካከል ዋነኛውን ወደፊት አስጎበኛችኋለሁ። እነዚህ ጠንቋዮች በሺዎች የሚቆጠሩ "ሰራዊት" ተብለዉ የሚጠሩ ሥራ አስፈፃሚዎች አሏቸው። 90% ከአንድ ብሔር ሲሆኑ የተቀሩት አብዛኛዎቹ ዐማራዎች እና ጥቂቶች ከተለያዩ ብሔር የተውጣጡ ናቸው። ምስጢራችንን አወቀብን "ወሬ አወራብን" ብለው ማርክ የተደረጉ ዐማራዎችን የገቡበት ገብተው ይመርዛሉ፣ ይደበድባሉ፣ ይገድላሉ፣ ግብረሰዶማዊ ያደርጋሉ። ለዚህ አደረጃጀት ፖሊስ ራሱ ታዛዥ ነው። መረጃ ጠባቂም ነው።
"…ይህ የህወሓት ሴራና ሸፍጥ በሲአይኤ በኩል ከፍተኛ ድጋፍና እገዛ ይደረግለታል። ዐማራው ሄዶ ሄዶ ሟች ጠፊ መሆኑን አምኖ እንዲቀበል ሁላ በሲአይኤ በኩል አደገኛ አደገኛ መጻሕፍት ተጽፈው ገበያውን አጥለቅልቀውታል። በጋዜጠኛ ፍስሀ ያዜ በተባለ ምናባዊ ፈጠራ የተዘጋጀና እነርሱ ራሳቸው በፕሮግራም የሚሠሩትን ሥራ እንደ ውስጥ ዐዋቂ ተቆጥሮ የተጻፈውን "የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያን" መጥቀስ ይቻላል። ብዙ ጌዜ ሰዎች ዘመዴ የፍስሐ ያዜን መጽሐፍ አነበብከውን? ይሉኛል። እኔም ለእነዚህ ሰዎች መልስ ሰጥቼ አላውቅም። ነገር ግን እውነታው መጽሐፉ በጥናት በራሳቸው በህወሓት እና በሲአይኤ ሰዎች ተደርሶ ዐማራውን እና ኦርቶዶክሱን ተስፋ አስቆርጦ ማለቄ፣ መሞቴ፣ መጥፋቴ ላይቀር ምን አደከመኝ እያለ በፍርሃት ተሸብቦ እንዲቀመጥ የሚያደርጉበት መንገድ ነው። ይህ አሠራር ብንጽፈው ብንጽፈው አያልቅም። ራሱን የቻለ መጽሐፍ የሚወጣው ነው። ዋናው ነገር ግን ይህንን የሴራ ትብታብ ታግሎ መበጣጠስና ዐማራውን በንስሃ መመለስ፣ ከዚያም ዐማራው ያጣውን የተለየውን የእግዚአብሔርን ኃይል መልሶ እንዲታጠቅ ማድረግ ያስፈልጋል። መነኩሴው ጠንቋይ፣ ሰባኪው ዘማዊ፣ ዘማሪው አመንዝራ፣ ካህን ዲያቆኑ ጠጪ፣ በዚያ ላይ ግብረሰዶማዊነት ተጨምሮበት ከባድ የመንፈስ ስብራት ላይ ነን። እኔ ራሴ ቃሊቲ ታስሬ በነበረበ ጊዜ አብዛኛው ቄስ ዲያቆን መነኩሴ የሚታሰረው በሌብነት ሰርቆ፣ ወይ ሴት፣ ወይ ወንድ፣ ወይ ሕጻናት ደፍሮ ነው። ቱ…!
"…እንግዲህ ከላይ እንደገለጽኩላችሁ ለዘመናት ዐማራው እንዳይደራጅ፣ በዐማራነቱ እንዳይቆም ከተደረገባቸው የወያኔ ሸፍጦችና መሰሪ መንገዶች ዋነኛውና አንደኛው ምክንያት በክልሉ በረቀቀ የፖለቲካ መንገድ የተመለመሉና በተሰማሩ የመንፈስ አልባ ጠንቋዮችና ክህነታቸው ፈርሶ ለዲያብሎስ በፈረሙ ደብተራዎች፣ መጽሐፍ ገላጮች ከቁጥር በላይ መንሰራፋት ነው። ዳንኤል ክብረትን የመረጠው አቦይ ስብሃት ነጋ ነው። ወ/ሮ ሳቤላ ትመራው በነበረው የዓድዋ ፕሮጀክት ውስጥ ዳንኤል ዋነኛው ሰው ነበር። ከአቢይ በፊት በዘመነ ሕወሓት ኢህአዴግ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት የቦርድ አባልነት የመረጠውና የሾመው አቶ ጌታቸው ረዳ ነበር። አቢይ የጠንቋይ ልጅ፣ ዳንኤል፣ ደመቀ፣ ገዱ፣ ይልቃል፣ አሁን ደግሞ አረጋ ከበደ የዚህ የጠንቋዮች ኔትወርክ መርጦ በኢትዮጵያ ላይ የሾማቸው ናቸው።

ታምራት ገለታን ታስታውሱታላችሁ አይደል?አዎ ስንቱን ምሑር ገደለው። ስንቱን የዐማራ አርቲስት በአጭር ቀጨው። ማናልቦሽ ዲቦን ጨምሮ ስንቱን ገደል ከተተ። የህወሓት ጠንቋዮች ከታሰሩቱ ውስጥ አብዛኛዎቹ ከእስር እንደተፈቱ በሽተኛ ሁነዋል። አብዛኛዎቹም ሙተዋል። የህውሓት ሰዎች አንደኛው ወገኖቻቸውን የሚያደራጁበት አንዱ የገንዘብ ምንጫቸው ይሄው ከዐማራ አስጠንቋዮች ከሚገኝ 10% ግብር ነው። አብዛኛዎቹ ጠንቋዮች በዐማራ ስም የሚነግዱ ሆነው ከሌላ ብሔርም የተወለዱም ናቸው። ብሔሩን ስትፈልጉት እነግራችኋለሁ። ምንም መንፈስ የሚባል ነገር የላቸወም። በሙሉ ጠንቋዮቹ ግብረሰዶማዊያን ናቸው። ሴት እንኳ የሚገናኙት በግብረሰዶም መልክ ነው። የሴት ብልት ባህር ይሆንብናል ነው የሚሉት። በአብዛኛው ጠንቋዮች ጋር ሄደው ተራክቦ የሚፈጽሙ ሴቶች በግብረ ሰዶም ካልሆነ ጠንቋዩ አይፈርድላቸውም። አብዛኛው የህወሓት ታጋዮች ግበረ ሰዶምነቱን የተለማመዱት በረሃ እያሉ ከሴት ጋር መገናኘት በሕግ ክልክል ስለነበር፣ ከሴት ጋር የተገናኘ ሞት ይጠብቀው ስለነበር ወንዶቹም፣ ሴቶቹም ስሜታቸውን ይወጡ የነበረው በግብረ ሰዶምነት ነበር። ያኔ ነው የተለከፉት።
"…ወያኔ ሥልጣን ከያዘች በኋላ የኢትዮጵያን ሕዝብ ወደዚህ መንፈስ ለማስገባት በብርቱ ጥራለች። የሴክስ ፊልም የሚታዩባቸውን ኪዮስኮች በመክፈት ህጻናት ሳይቀሩ የዝሙት ሰለባ እንዲሆኑ ሠርታለች። ዛሬም በዐማራ ገጠሮች በተለይ በደቡብ ወሎ እረኞች ሳይቀር የሴክስ ፊልም እንዲያዩ በማድረግ ለማኅበራዊ ቀውስ የሚዳረገው በዝቷል። አስታውሳለሁ የዝሙት መጽሔቶችም በዝተው የአዲስ አበባ ሕዝብ ከፍተኛ ተቃውሞ ፈጥሮ ነበር የታገዱት፣ የተዘጉትም። ህወሓቶች በግብረ ሰዶምነት የተለከፉትን ታጋዮች ከድል በኋላ ለስሜታቸው ማርኪያ ይመድቡ የነበረው መሃይም መሃይሞቹን ታጋዮች በወኅኒ ቤቶች፣ በማዕከላዊና በፖሊስ ጣቢያዎች ነበር። የተማሩ ፊደል የቆጠሩት ሱፍ ለብሰው የትም ይፈጽሙታል ነው የሚባለው። የመጀመሪያው የሰዶማውያን ባንዲራም በመቀሌ ከተማ መውለብለቡን በፎቶ አስደግፎ የገለጸልን የአረና ፓርቲ አባሉ አቶ አምዶም ገብረሥላሴ መሆኑን አንረሳም። እናም የወደዱትን ሊደፍሩት የፈለጉትን ሰው ወንጅለው ለምርመራ ብለው ይወስዱታል። ከዚያ ካሜራ ደቅነው በግብረሰዶም ይገናኙታል፣ ይደፍሩታል። አንዳንድ ጊዜም ከውጭ ሌላ ጓደኞቻቸውን አስመጥተው ያስደፍሩታል። በፖለቲካ ክርክር እና ሙግት የበለጣቸውንም ሰው አስክረው፣ አጠጥተው ተጫውተውበት የዘላለም ባርያቸው ነው የሚያደርጉት። ለወያኔ የሚያሽቃብጡ ዕውቅ ፖለቲከኞች በአብዛኛው ሚስት የላቸውም። አያገቡምም። በኢትዮጵያ ሕግ ክልክል በሆነው በግብረ ሰዶም ተጠርጥረው ወደ ቃሊቲ የሚወርዱትን ደግሞ እዚያ በጥበቃ የተመደቡት ታጋዮች ወደ ቢሮ እየወሰዱ ይጠቀሙባቸው ዘንድ የተፈቀደ ነበር። ሰገራ፣ ሽንት በፊታቸው ላይ እንዲጸዳዱ የሚፈልጉ፣ በዚያም የሚረኩ የወያኔ ባለሥልጣናት እንደነበሩም ይነገራል። ሰው ፊት ላይ መሽናት ስሜታቸውን የሚያስጨርስላቸው ሰዎችም መኖራቸውን በቴሌቭዥን መስኮት በለውጡ ሰሞን የሰማነው ሃቅ ነው። ሰናይት መብራቱ የተባለች ትግሬ የህወሓት ሴት ማዕከላዊ ድረስ እየመጣች የዐማራና የኦሮሞ ተወላጆች ላይ ፊት ላይ በመጸዳዳት ስሜቷን ታረካ እንደነበርም የሰማነው በኢትዮጵያ ቴሌቭዥን መስኮት ነበር።
"…እነዚህ ጠንቋዮች ቢሞቱ ሲጥ ቢሉ ገንዘብ የሚባል ነገር ዱዲ፣ ጢና፣ ዱምቡሎ አምስት ሳንቲም አይሰጡህም። ነገር ግን የሥራ መስመር ይዘረጉልሃል። ሱቅ ካለህ ሸቀጥ በዱቤ የሚሰጡ አከፋፋዮችን ያገናኙሃል። ሠርተህ አትርፈህ በታማኝነት ገንዘቡን ለባለቤቱ ትመልሳለህ። ካልመለስክ የሚከተልህን ታውቃለህ። ካገኘኸው ላይ 10% ግብር ለእነሱ ትከፍላለህ። ቅስምህን ለመስበር ሰባት ዓመት ሲሞላህ ከልጆችህ የምትወደውን እነሱም የወደዱትን ግብረሰዶማዊ ያደርጉብሃል። ወይም ያሳብዱትና ይጫወቱበታል። በመጨረሻም አዕምሮ ቢስ ካደረጉት በኋላ ወንዝ ዳር ላይ ወስደው ያርዱታል። ልጁ ላይ ይህ ጭካኔ የተሞላበት እርምጃ ሲወሰድ አባትና እናት ለመንፈስ ሰጠነው ብለው ስለሚያስቡ ትክክል ነን ብለው በኩራት ይፈፅሙታል። ግብረሰዶማዊነትንና ሰው አርዶ በደም መታጠብን በተመለከተ አሁን ከዩቲዩቦች ላይ እንዲወርድ ቢደረግም የፓስተር ዮናታን አክሊሉ የመልካም ወጣቶች የሚለው ፕሮጀክት ላይ በስፋት የሚሠራበት ነው። ሰሞኑንም እንዲያውም ብዙዎች በዚያ መንገድ እንዴት እየሾቁ፣ ትውልድ እየጠፋ መሆኑን ዶክተሮች ሳይቀር እየመሰከሩ ነው።
"…ይህ ከሚደረግባቸው ቦታዎች መካከል ዋነኛውን ወደፊት አስጎበኛችኋለሁ። እነዚህ ጠንቋዮች በሺዎች የሚቆጠሩ "ሰራዊት" ተብለዉ የሚጠሩ ሥራ አስፈፃሚዎች አሏቸው። 90% ከአንድ ብሔር ሲሆኑ የተቀሩት አብዛኛዎቹ ዐማራዎች እና ጥቂቶች ከተለያዩ ብሔር የተውጣጡ ናቸው። ምስጢራችንን አወቀብን "ወሬ አወራብን" ብለው ማርክ የተደረጉ ዐማራዎችን የገቡበት ገብተው ይመርዛሉ፣ ይደበድባሉ፣ ይገድላሉ፣ ግብረሰዶማዊ ያደርጋሉ። ለዚህ አደረጃጀት ፖሊስ ራሱ ታዛዥ ነው። መረጃ ጠባቂም ነው።
"…ይህ የህወሓት ሴራና ሸፍጥ በሲአይኤ በኩል ከፍተኛ ድጋፍና እገዛ ይደረግለታል። ዐማራው ሄዶ ሄዶ ሟች ጠፊ መሆኑን አምኖ እንዲቀበል ሁላ በሲአይኤ በኩል አደገኛ አደገኛ መጻሕፍት ተጽፈው ገበያውን አጥለቅልቀውታል። በጋዜጠኛ ፍስሀ ያዜ በተባለ ምናባዊ ፈጠራ የተዘጋጀና እነርሱ ራሳቸው በፕሮግራም የሚሠሩትን ሥራ እንደ ውስጥ ዐዋቂ ተቆጥሮ የተጻፈውን "የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያን" መጥቀስ ይቻላል። ብዙ ጌዜ ሰዎች ዘመዴ የፍስሐ ያዜን መጽሐፍ አነበብከውን? ይሉኛል። እኔም ለእነዚህ ሰዎች መልስ ሰጥቼ አላውቅም። ነገር ግን እውነታው መጽሐፉ በጥናት በራሳቸው በህወሓት እና በሲአይኤ ሰዎች ተደርሶ ዐማራውን እና ኦርቶዶክሱን ተስፋ አስቆርጦ ማለቄ፣ መሞቴ፣ መጥፋቴ ላይቀር ምን አደከመኝ እያለ በፍርሃት ተሸብቦ እንዲቀመጥ የሚያደርጉበት መንገድ ነው። ይህ አሠራር ብንጽፈው ብንጽፈው አያልቅም። ራሱን የቻለ መጽሐፍ የሚወጣው ነው። ዋናው ነገር ግን ይህንን የሴራ ትብታብ ታግሎ መበጣጠስና ዐማራውን በንስሃ መመለስ፣ ከዚያም ዐማራው ያጣውን የተለየውን የእግዚአብሔርን ኃይል መልሶ እንዲታጠቅ ማድረግ ያስፈልጋል። መነኩሴው ጠንቋይ፣ ሰባኪው ዘማዊ፣ ዘማሪው አመንዝራ፣ ካህን ዲያቆኑ ጠጪ፣ በዚያ ላይ ግብረሰዶማዊነት ተጨምሮበት ከባድ የመንፈስ ስብራት ላይ ነን። እኔ ራሴ ቃሊቲ ታስሬ በነበረበ ጊዜ አብዛኛው ቄስ ዲያቆን መነኩሴ የሚታሰረው በሌብነት ሰርቆ፣ ወይ ሴት፣ ወይ ወንድ፣ ወይ ሕጻናት ደፍሮ ነው። ቱ…!
"…እንግዲህ ከላይ እንደገለጽኩላችሁ ለዘመናት ዐማራው እንዳይደራጅ፣ በዐማራነቱ እንዳይቆም ከተደረገባቸው የወያኔ ሸፍጦችና መሰሪ መንገዶች ዋነኛውና አንደኛው ምክንያት በክልሉ በረቀቀ የፖለቲካ መንገድ የተመለመሉና በተሰማሩ የመንፈስ አልባ ጠንቋዮችና ክህነታቸው ፈርሶ ለዲያብሎስ በፈረሙ ደብተራዎች፣ መጽሐፍ ገላጮች ከቁጥር በላይ መንሰራፋት ነው። ዳንኤል ክብረትን የመረጠው አቦይ ስብሃት ነጋ ነው። ወ/ሮ ሳቤላ ትመራው በነበረው የዓድዋ ፕሮጀክት ውስጥ ዳንኤል ዋነኛው ሰው ነበር። ከአቢይ በፊት በዘመነ ሕወሓት ኢህአዴግ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት የቦርድ አባልነት የመረጠውና የሾመው አቶ ጌታቸው ረዳ ነበር። አቢይ የጠንቋይ ልጅ፣ ዳንኤል፣ ደመቀ፣ ገዱ፣ ይልቃል፣ አሁን ደግሞ አረጋ ከበደ የዚህ የጠንቋዮች ኔትወርክ መርጦ በኢትዮጵያ ላይ የሾማቸው ናቸው።
ለምሳሌ ደመቀ መኮንን የፈለገ ነገር ቢመጣ ቦታውን አይለቅም። ወያኔም አትቃወመውም። ሰውዬው አስገዳይ ነው። ለምሳሌ አቶ ምግባሩ ከበደ በጥይት ቢመታም በሕይወት ተርፎ ነበር። የገደሉት ከዳነ በኋላ እንደነበር የሚስቱ ምስክርነት በቪድዮ የተቀመጠ ነው። ዶር አምባቸው ኦርቶዶክስ ክርስቲያን ነበር። ጄነራል አሳምነው ጽጌ ጿሚ በዚያ ላይ ዲያቆን የጽጌ ጾምን እንኳ የሚጾም መንፈሳዊ ሰው ነበር። እናቱ መነኩሲት፣ አባቶ የቅዱስ ላሊበላ ሊቅ ነበሩ። ለዚህ ነው ይሄ የጠንቋይ የመናፍስት መንፈስ ተሰባስቦ፣ ተረባርቦ የገደሉአቸው። ታስታውሱ ከሆነ እነ አሳምነው ጽጌ ሲገደሉ ደመቀ መኮንን ወደ አሜሪካ፣ ገዱ አንዳርጋቸው ወደ ጀርመን ሄደው እነ ዶር አምባቸው የመገደላቸው ዜና እንደተሰማ እነዚህ የጠንቋይ ልጆች በሄዱበት አውሮጵላን ተሣፍረው እንዲመለሱ ተደርጓል።
"…እናም አሁንም ለዐማራ ክልል የተሾሙት አቶ አረጋ ከበደ ከላይ እንደተናገርነው በህወሓት ተመልምለው፣ በሲአይኤ ተደግፈው በዐማራ ክልል የተንሰራፉውና ዐማራን ለመጨቆን፣ ለማሰቃየት፣ ለመርገጥ ብሎም ዘሩን ለማጥፋት የተዋቀረ፣ የሚደዋወሉ፣ የሚናበቡ የጠንቋዮችን ኅብረትን ሲመሩ ሲጠነቁሉም ጭምር እንደነበር መረጃዎች እየወጡ ይገኛሉ። በዚህ የጥንቆላ መረብ ሰለባ የሆኑ አስጠንቋይ ዐማራዎች ዛሬም የዚህ የህልውና ትግል አካል እንዳይሆኑ ተደርገው ተገልለው መረጃ አቀባይና አስተኳሽ ሆነው በማገልገል ላይ ይገኛሉ። የከተማው ትግል የሚጠበቀውን ያህል ውጤት ያላመጣው በእነዚህ በቤተ መቅደስ እና በመስጊድ ጭምር በተሰገሰጉ በጠንቋይ አስጠንቋዮች ክምችትና የጠበቀ ኔትዎርክ በከፍተኛ ደረጃ ስለተሠራበት ነው።
"…አብዛኛው የዐማራ ባለሀብት የሀብቱ ምንጭ ይህ ኔትዎርክ እንደሆነ ነው ሚያውቀው። ይህ ኔትዎርክ አስጠንቋዮች አስኪያውቁት የራሱ የሆነ የተደራጀ የጋንግስተር ገዳይ ስኳድ ያለዉ ስለሆነ ከጥንቆላው ለመውጣትም፣ ለመሸሽም፣ ምስጢር ለማውጣትም፣ የፋኖን ትግል ለመቀላቀልም በከፍተኛ ፍርሃት ውስጥ ከመሆናቸው የተነሳ አድርጉ የተባሉትን ብቻ እያከናወኑ ይገኛሉ። ጠንቋዮቹ የሁሉም የዐማራ ባለሃብቶች መረጃ በእጃቸው አለ። ልብስ ሲሰፋ የምታውቁት ዐማራ በአንድ ጊዜ ባለፋብሪካ ሲሆን ታዩታላችሁ። ከየት አመጣው ብሎ የሚጠይቅ የለም። ቢኖርም ተረባርበው ይገድሉታል። አብዛኛው የዐማራ ባለሃብት ቢበላ አይጠረቃም። ቆሮቆር፣ ፎሮፎር ያጠቃዋል። ቫዝሊን ተቀብቶም አይወዛም። ነጭ ዱቄታም፣ የአሸቦ ዕቃ እንደመሰለ ነው። ቢለብስ አያምርበት፣ ቢበላ አይጠጋው፣ ቢያወራ አይደመጥ፣ ሞገስ የራቀው፣ ቆሌው የተገፈፈ፣ ሳላም፣ ቋቋቲያም ነው። አብዛኛው የዐማራ ባለሃብት ሽቶ ተቀብቶም ይሸታል። ይጠነባል። ይቆንሳል። ጫማው አያስቀርባችሁም። ፈንገሳም ነው። ወሎዬው ዐማራ ሼክ መሀመድ አላሙዲን ጨምሮ ገንዘቡን የሚበተነው በአብዛኛው ለጋለሞታ ነው። ለሴት ጭን፣ እንደ ውሻ የሴት እግር ሲከተል ነው የሚውለው። ትምሮ ዜሮ ነው። በጠንቋዮቹ ምክር ገድሎ፣ ወንጀል ሠርቶ ገንዘቡን ስለሚያገኝ ያለ ጠንቋዮቹ ፈቃድ ገንዘቡን አያወጣም። ለዚህ ነው የዐማራ ባለሃብቶች እንደ ትግሬና ኦሮሞ ባለሃብቶች ለነፃነት ታጋይ ልጆቻቸው ገንዘብ የማይረዱት፣ የማያስታጥቁት።
"…አሁን ከገዳም ነን የሚሉ ጠንቋዮች አንተ ትነግሣለህ ብለው እጅ እግሩን አሳስረው እንዳይታገል ያስቀመጡት የፋኖ አለቃ ዐውቃለሁ። ሌሎቹ ይዋጉ አንተ ተቀብተሃል ብለው የዳንኤል ክብረት እና የአቢይ አህመድ የጋራ ጠንቋይ፣ በዳጋ እስጢፋኖስ የነበረ መነኩሴ ሽባ አድርጎ ያስቀመጠው ፋኖ አለ። ኧረ ተው እያጃጃሉህ ነው ብለው ያልሰማኝ ፋኖ ማለት ነው። ዳዊት ደጋሚ፣ ጸሎተኛ እስላም ይሁኑ ክርስቲያን ፋኖዎች ለምንድነው እያሸነፉ ያሉት? ከደላጎ ምሽግ እስከ ማይጨው ድረስ ጥይት ሳይተኩሱ የቅዱስ ጊዮርጊስ ምስል ያረፈበትን ሰንደቅዓላማ ተሸክመው በድሮን፣ በጀት የማይሰበረውን ምሽግ ጥላ ወያኔን እንድትፈረጥጥ ያደረጓት ህጻናቱ የቤተ ዐማራ ፋኖዎች ለምን አሸነፉ? ህወሓት ወደ ፕሪቶሪያ ሩጣ አቢይን እነዚህን እሳቶች አቁምልኝ ብላ ለምን ተማጸነችው? ቤተ ዐማራ ፋኖዎች እነማን ናቸው? ከድሉ በኋላ ቤተ ዐማራዎች አሁንስ የት ነው ያሉት? ቅዳሴ ሳያልቅ ቢሞት ተኩስ የማይጀምሩት ለምንድነው? ወለጋ ላይስ አሁን ኃይል እያገኘ የመጣው አልሞት ባይ ተጋዳይ ዐማራ ይዞ የተነሣው ምንድነው? ይሄን በደንብ መመርመር ያስፈልጋል። ዐማራ እስላም ይሁን ኦርቶዶክስ አማኝ ከሆነ ብቻ ነው የሚያሸንፈው። አለቀ።
"…እናም ዐማራዉ ዛሬ ነገ ሳይል ልክ እንደ ቁማር ቤቶቹ ሁሉ ከክልሉ ውስጥ ያሉ ጠንቋዮችንና፣ በቤተክርስቲያን ስም የሚነግዱ ደብተራ ነን ባዮችን አሳዶ አይቀጡ ቅጣት ቀጥቶ በማባረር፣ በመግረፍና፣ እየቀጣ ከአካባቢው ካላራቀ የመከራው ቀንበር ይከብድበታል። ቢያሸንፍም ጊዜ ይውሰድበታል። ውጊያው ከመንፈስ ዓለምም ጋር ጭምር ነው። ይሄ መታወቅ አለበት። ጠንቋዮች በፍጥነት የዐማራን የዞንና የወረዳ ከተሞች በፍጥነት ለቀው ወጥተው ንስሐ መግባት አለባቸው። ይህ በጣም ትልቁና ዋነኛው ትግል ነው። ተጋገዙ፣ ተመካከሩ ከውጪ ያሉ የዐማራ ልጆች በእውቀት ሶሻል ሚዲያውን እየተጠቀማችሁ ሕዝባችሁን የማንቃት፣ የማገዝ ሥራን በስፋት እንድትሠሩ ወንድማዊ ምክሬን እለግሳለሁ። እደግመዋለሁ በዕውቀት።
• በሌላ አንቀጽ ግብረሶዶማዊነቱ ላይ እመለስበታለሁ።
"…ይሄን ርዕሰ አንቀጽ የምታነቡ ጠንቋይ አስጠንቋዮች ቅር ሊላችሁ፣ ሊከፋችሁም ይችላል። እሱ የራሳችሁ ጉዳይ ነው። ጠዋት ጠዋት ለታቦት የምትሰግዱ፣ ማታ ማታ ለጣኦት የምታፈነድ* ጣኦታም፣ የነጠላ ክርስቲያን፣ ቅዱስ ሚካኤልን፣ ቅዱስ ገብሬኤልን፣ ኪዳነምሕረት፣ መድኃኔዓለምን እየዘከራችሁ ለሰው ታይታ ቅዱስ የምትመስሉ፣ በውስጣችሁ ግን በጥንቆላ አሠራር የተተበተበ ትብታሞች ርኩሳን ልቡሰ ሥጋ አጋንነቶች ቅር ሊላችሁ ይችላል። ምደረ ዱቄታም ሁላ አይደለም ቅር ለምን ቅርር አይላችሁም። በአናታችሁ ተተከሉ። ምድረ ጠንቋይ አስጠንቋይ ሁላ ቅር አለው ብዬ ደግሞ ልለማመጥህ እንዴ…? ንካው ወለበል ጀዝባ ሁላ።
• ድል ለዐማራ ፋኖ…
• ድል ለተገፋው ለዐማራ ሕዝብ…
• ድርጅቱ ዘመዴ ነኝ አሸበርቲው…!

ስለ የተለጠፈበት ቀን
Blogger Comment
Facebook Comment