✍ ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ
ባለፉት አስከፊ ሦስት ዓመታት ከአክሱም ጽዮናውያን ጎን፤ በመጠኑም ቢሆን፤ የቆመች ብቸኛዋ አፍሪካዊት ሀገር ዩጋንዳ ናት። የሀገሪቱ መሪዎችም ግብረ-ሰዶማዊነትን ለመዋጋት ቆርጠው ከተነሱት ጥቂት የአፍሪካ መሪዎች መካከል ናቸው።
ዩጋንዳ ዛሬ፤ እንደ ተመድ፣ የዓለም ባንክና የዓለም የገንዘብ ድርጅት ካሉት የሉሲፈራውያኑ ተቋማት በኩል ግብረ-ሰዶማዊነትን ሰለምትዋጋ ማዕቀብ እየተጣለባት ነው።
በተቃራኒው ግን እናት ኢትዮጵያን ላለፉት መቶ ሰላሳ ዓመታት እያሰቃየ ያለው የፋሺስቱ ጋላ-ኦሮሞ አገዛዝ የግብረ-ሰዶማውያኑ ወኪል ነው፣ ከግራኝ አብዮት አሕመድ ዓሊ፣ ደመቀ መኮን፣ እዳነች እባቤ፣ ብርሃኑ ነጋ፣ ጃዋር መሐመድና ሌሎች ብዙዎች የአገዛዙ ጭፍሮች ሁሉ የሰዶም ዜጎች ናቸው።
ለዚህም እኮ ነው ዛሬ ኢትዮጵያ በሁሉም አቅጣጫ እየደማች፣ እያነባች፣ እየወደቀችና እየተዋረደች ያለችው። የዋቄዮ-አላህ-ባፎሜት-ሉሲፈር ባሪያዎች የሆኑት ጋላ-ኦሮሞዎች ለኢትዮጵያ እጅግ በጣም መጥፎ እድል ነው ይዘው የመጡት። ኢትዮጵያ በስፖርቱ እንኳን በመጠኑም ቢሆን የጸናቸው በአክሱም ጽዮናውያን ብርታትና ጥንካሬ ነው። እነ አበበ ቢቂላ፣ ቀነኒሳ በቀለና ደራርቱ ቱሉ ለድልና ለዝና ሊበቁ የቻሉት አክሱማዊቱ ኢትዮጵያ ዘ-መንፈስ ከጀርባቸው ስላለች ነበር። በሮሙ የኦሎምፒክ በማራቶኑ ውድድር አበበ ቢቂላ ለታሪካዊው ድል የበቃው በወቅቱ ሮም ከተማ አደባባይ ላይ ቆሞ የነበረውን የአክሱም ኃውልትን እንዳየ ጫማውን አውልቆ መሮጥ እንደጀመረ መሆኑ አንድ ትልቅ ማስረጃ ሊሆነን ይችላል። ኃይሌ ገብረ ሥላሴ እንኳን በአክሱማዊቱ ኢትዮጵያ ዘ-መንፈስ ኃይልና በአክሱም ጽዮናውያን እርዳታ ለድል፣ ታዋቂነትና ንዋያዊ ሀብት መብቃቱን ረስቶት ጋላ-ኦሮሞዎቹ በአክሱም ጽዮን ላይ የከፈቱትን ጂሃድ ደግፏል።
❖[የሉቃስ ወንጌል ምዕራፍ ፫፥፯]❖
"ስለዚህ ከእርሱ (መጥመቁ ዮሐንስ) ሊጠመቁ ለወጡት ሕዝብ እንዲህ ይላቸው ነበር። እናንተ የእፉኝት ልጆች፥ ከሚመጣው ቍጣ እንድትሸሹ ማን አመለከታችሁ?”
❖❖❖[የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ ፲፰፥፫]❖❖❖
“አሕዛብ ሁሉ ከዝሙትዋ ቍጣ ወይን ጠጅ የተነሳ ወድቀዋልና፥ የምድርም ነገሥታት ከእርስዋ ጋር ሴሰኑ የምድርም ነጋዴዎች ከቅምጥልነትዋ ኃይል የተነሳ ባለ ጠጋዎች ሆኑ ብሎ ጮኸ።”
❖❖❖[ትንቢተ ኤርምያስ ምዕራፍ ፶፩፥፵፬]❖❖❖
“በባቢሎንም ውስጥ ቤልን እቀጣለሁ የዋጠውንም ከአፉ አስተፋዋለሁ፤ አሕዛብም ከዚያ ወዲያ ወደ እርሱ አይሰበሰቡም፥ የባቢሎንም ቅጥር ይወድቃል።"
Blogger Comment
Facebook Comment