የምዕራባውያኑ ፕሮክሲ/ ባሪያ የሆኑት የምዕራብ አፍሪካ የጦር አለቆች የኒጀር ጣልቃገብነት እቅድ ተስማምተዋል።
ጉዳዩ በኒጀር የሚገኘው የዩራኒየም (ይህን በተለይ ምዕራባውያኑ/አውሮፓ በጣም የሚፈልጉት እጅግ ከባድ ብረት በመባል የሚታወቅና ላለፉት ፷/60 ዓመታት እንደ ኃይል አፍላቂ/ ኑክሌር ኃይል ምንጭ ሲያገለግል የቆየ ውድ ንጥረ ነገር ነው።) ጉዳይ ብቻ አይደለም።
ዋናው ዓላማቸው በአፍሪካ አሰቃቂ የቅኝ ግዛት ጀብዱዎቻቸው በኋላ የፈጠሯቸውን ሀገሮች መበታተን፣ ብዙ አዳዲስ ትንንሽ ሀገሮችን መፍጠርና የአፍሪካውያኑን ሕዝብ ቁጥር መቀነስ ነው። የናይጄሪያው እስላማዊ አገዛዝ ወደ ኒጀር ከገባ ናይጄሪያ ብትንትኗ ይወጣል።
አዎ! በአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ላይ የዘር ማጥፋት ጦርነቱን የከፈቱት ይህን ሉሲፈራዊ ተልዕኳቸውን በመላዋ አፍሪካ ለማሟላት ነው። ኢትዮጵያን፣ አፍሪካን ብሎም መላዋ ዓለምን የያዘቻት ታቦተ ጽዮን መሆኗን እናስታውስ።
ምዕራባውያኑ/ ኔቶ አፍሪካን እንደ ፌዝ እየተጫወቱባት ነው!
ኮቪድ እና ዩክሬን ለአፍሪካ ሁሉንም የምግብ እና የኃይል/ኢነርጂ ደህንነት የሚያበላሹ የኔቶ መንገዶች ናቸው። ይህን ሁሉ ያደረጉት ሆን ብለው አፍሪካውያንን በረሃብ እንዲያልቁ ለማድረግ ነው።
ምዕራባውያኑ እና ኔቶ በኢትዮጵያ እንደ ከሃዲው ግራኝ አሕመድ ዓሊ፣ በኤርትራ እንደ ኢሳያስ አፈወርቂ አብደላ-ሃሰን፣ በናይጄሪያ እንደ ቲኑቡ ያሉትን ሙስሊም ቅጥረኞቻቸውን ተጠቅመው አፍሪካውያኑ እርስ በርስ ተባልተው ያልቁ ዘንድ ጦርነት እንዲጀምሩ ያደርጋቸዋል።
የሀገር ከሃዲው ግራኝ አብዮት አሕመድ ዓሊ እኮ፤ “ለአሜሪካ ከፍተኛ ፍቅር አለኝ፣ ለአሜሪካ ሕይወቴን እሰዋላታለሁ” አለን፡ አዎ! በሁለት ዓመታት ብቻ እስከ ሁለት ሚሊየን ኦርቶዶክስ ክርስቲያኖችን ሰውቶላቸዋል፣ እና በርካቶች ደግሞ እንደ ዲያብሎሳዊ ዕቅዳቸው በአሁኑ ወቅት በረሃብ እየሞቱ ይገኛሉ።
የኔቶ በአፍሪካ ያለው እቅድ ወደ ፍፁምነት ለመስራት አንድ ወይም ሁለት አመት ብቻ አይፈጅበትም። በአስር ሚሊዮኖች የሚቆጠሩ አፍሪካውያን ይሞታሉ፤ እናም ሁሉም እንደ ኮቪድ እና ልክ እንደ ዩክሬን የኔቶ ኃላፊነት ወይንም ተግባር ይሆናል።
Blogger Comment
Facebook Comment