የሉሲፈራውያኑ ቅጥረኛ ኢሳያስ አፈወርቅ

 



✍️ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ 

ለ፳፯/27 ዓመታት ያህል ሰሜን ኢትዮጵያውያንን በብረት ቡጢ በመደቆስ ላይ ያለው ኢሳያስ አፈቆርኪ ለሉሲፈራውያኑ ትልቅ ባለውለታቸው ነው፤ ለአንድ ተዋሕዶ ኤርትራውያን/ኢትዮጵያውያን ትውልድ መጥፋት ተጠያቂ ለሆነው አውሬ የኖቤል ሽልማቱን በተዘዋዋሪ ሰጥተውታል። የኖቤል ሽልማት = ለዘር ማጥፋት ፈቃድ!


_

Share on Google Plus

ስለ የተለጠፈበት ቀን

    Blogger Comment
    Facebook Comment