ተዋሕዷውያንን ከአክሱም ጽዮን መነጠል የአውሬው ዋና ፍላጎት ነው!

✍ ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ 

የሰባት ቀን ጸሎት እና ምሕላ በአክሱም ጽዮን፤ ጥቅምት ፪ሺ፲፫ ዓ.ም

እናስተውል!

👉የምን ኮሮና!

👉የምን የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ ጭንምብል!

👉የምን "ተራራቁ! ፭ሺ ሰው ብቻ!"

ትናንትና አውሬው አሁን ኤርትራ በተሰኘው ቦታ የሚገኙትን ሰሜን ኢትዮጵያውያንን ከአኩስም ጽዮን በመነጠልና ትግርኛ ተናጋሪ ኢትዮጵያውያንን እርስበርስ በማባላት ለጨረቃው አምላክ አሳነባሪዎችና ጊንጦች አሳልፎ ሰጣቸው።

ዛሬ ደግሞ በመሐል አገር የሚገኙትን ብሎም አማርኛ እና ትግርኛ ተናጋሪ ኢትዮጵያውያንን እርስበርስ በማባላት ከአክሱም ጽዮን ለመነጠልና ለዋቄዮ-አላህ ዘንዶዎችና አዞዎች አሳልፎ ለመስጠት ተግቶ በመስራት ላይ ይገኛል።

ሁለቱን ድመቶች ያባሏቸውን ተንኮለኛ ቁራዎች እናስታውሳለን?


Share on Google Plus

ስለ የተለጠፈበት ቀን

    Blogger Comment
    Facebook Comment