የአዉሬው ‘መንግስት’ ቤተ ክርስቲያን ግብር እንድትከፍል በማዘዙ ት/ቤቶች እየተዘጉ ነው !

 

✍️ ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ

ከመሐመዳውያኑ አገራት በቀር ቤተ ክርስቲያን ግብር የምትከፍልበት አገር በዓለም ላይ የለም!ወገኖች፤ ይህ እኮ በሙስሊም አገራት እስላም ባልሆኑት ላይ የሚጣል አፓርታይዲያዊ/አድሏዊ የባርነት ግብር መሆኑ ነው፤ “ጂዝያ” ይሉታል።

እንግዲህ እያየን እና እየሰማን ነው፤ ግራኝ አሕመድ እና የቄሮ ፋሺስት አገዛዙ በኢትዮጵያ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ላይ ጦርነቱን ከሁሉም አቅጣጫ በማጧጣፍ ላይ ይገኛል። ይህን ሁሉ ጉድ ፋሺስት ኢጣሊያ እንኳን አልፈጸመችውም ነበር!


Share on Google Plus

ስለ የተለጠፈበት ቀን

    Blogger Comment
    Facebook Comment