የኖቤል ሰላም ሽልማት የጀነሳይድ ቀብድ ነው | ዘንድሮ ደግሞ በረሃብ ሊቀጡን ነው!

✍️ ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ

 የተቋማቱን አርማዎች ልብ ብለን እንመልከታቸው!

👉ድርቅ፣ ረሃብና በሽታ

እስካሁን በጥይትና በሜንጫ አስጨፍጭፈውናል፤ በቀጣዩ ደግሞ ነበር ድርቅ፣ ረሃብና በሽታ ታቅደውልናል።

የዘንድሮው ሽልማት ደግሞ ተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የምግብ ፐሮግራም (WFP) ተሰጥቷል። ስለዚህ ይህ ተዋሕዶ ክርስቲያኖችን በረሃብ የመጨፍጨፊያ ቀብድ እንደሆነ ተደርጎ መወሰድ ይኖርበታል።

የዘንድሮውን የሰላም ኖቤል ሽልማት ለማን እንደሚሰጡት ለማየትና ለመስማት በጉጉት ነበር የጠበቅኩት፤ የጠበቅኩትም ተከስቷል። የ2020 የሰላም ኖቤል ተሸላሚ ሉሲፈራዊው ተቋም የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የምግብ ፐሮግራም ነው።  ኢትዮጵያውያኑ ትኩረት የሰጡት ለ2019 የሰላም ኖቤል ተሸላሚ ለሉሲፈራውያኑ ወኪል አብዮት አሕመድ ዓሊ እንጅ ካለፈው ሽልማት ጋር የተያያዘውና በመጪዎቹ ወራት በኢትዮጵያ ሁኔታ ላይ ዲያብሎሳዊ አጀንዳ ይዞ የመጣውን የዘንድሮውን ሽልማት አይደለም። የወገናችን መዘናጋትና መንፈሳው ዓይን መዘጋት አሳሳቢ ነው።

ብዙዎቹ ወገኖቻችን ለሉሲፈራውያኑ ወኪል ለአብዮት አሕመድ የተሰጠው ሽልማት ተዋሕዶ ክርስቲያኖችን በጥይት የመጨፍጨፊያ ቀብድ እንደሆነ በትክክል አውስተዋል።

የዘንድሮው ሽልማት ደግሞ ለተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የምግብ ፕሮግራም መሰጠቱ ተዋሕዶ ክርስቲያኖችን በረሃብ የመጨፍጨፊያ ቀብድ እንደሆነ ተደርጎ መወሰድ ይኖርበታል። ግራኝ ዐቢይ አሕመድ መንገዱን ከፍቶላቸዋል፤ ለድርቅና ረሃብ የሚያበቁትን ቅድመ ሁኔታዎች ሁሉ አዘጋጅቶላቸዋል፤ የህዳሲውን ግድብ መሙላት በሐምሌ ወር እንጀምራለን(ዝናብ ብቻ እንደሚሞላው ስለሚያውቅ)በሚል የማታለያ ዘዴ የአንበጣውን እንቁላል ከአየር ላይ ባዘጋጁት ቦታ ላይ በመዝራት በሰሜኑ የኢትዮጵያ ክፍል የአንበጣ መንጋ እንዲዘምት ተደርጓል፤ የቀረው አማራና ትግሬ በተባሉት ኢትዮጵያውያን መካከል የእርስበርስ ግጭት መቀስቀስ ብቻ ነው፤ አውሬው አብዮት ከኢሳያስ ጋር ሽርጉድ የሚለውም ለዚሁ ዲያብሎሳዊ ተግባር ነው። በደርግ ጊዜ ተደርጎ የነበረውን ዛሬም መድገም ነው አላማቸው፤ ያኔም ኦሮሞው አባቱ መንግስቱ ኃይለማርያም በቤተ ዐምሓራና ትግራይ ረሃብ እንዲቀሰቀስ ያደረገው ጎን ለጎን ኢትዮጵያውያኑ አረቦች ካዘጋጁት የኢሳያስ አፈወርቅ ሠራዊት ጋር ጦርነት እንዲያካሂዱ መንገዱን ከከፈተ በኋላ ነበር።

የዚህ ሁሉ አሳዛኝ ድራማ ዓላማ፤ የሕዝብ ቁጥር ቅነሳ ነው፤ በተለይ በጥንታውያኑ ክርስቲያን ኢትዮጵያውያን ላይ ጦርነቱ ከሁሉም አቅጣጫ ነው የሚካሄደው

የተባበሩት መንግስታት አጀንዳ 2030 እንደ ግራኝ አብዮት በመሳሰሉት በአሻንጉሊት ጌቶች እየተገፋ እንደሆነ እያየነው ነው። ፺/90% የሚሆነውን የዓለም ህዝብ ለመግደል እና በሕይወት የተረፉትንም በባርነት ለማስያዝ በታቀደው እቅድ ኢትዮጵያ ቀዳሚና ቁልፍ የመተወኛ መድረክ ሆናለች። ሕዝቡ በጎሳና ሃይማኖት ተከፋፈሎና አንዱ ሃይማኖት ወይም ጎሳ የበላይነቱን ይዞ በሌሎች እምነቶች ወይም ጎሳዎች ላይ አድሎ፣ ሰቆቃና ጀነሳይድ የሚፈጸምባት ብቸኛዋ የዓለማችን ሃገር ኢትዮጵያ መሆኗን የአጀንዳውን ምንነት በደንብ ይጠቁመናል፤ ጉዳዩን አስመልክቶ የዓለም አቀፉ ማሕበረሰብ የሚያሳየው ዝምታም ብዙ ነገሮችን ይነግረናል።

የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የምግብ ፐሮግራም (WFP) የተሰኘው ይህ ተቋም ጨካኝና ወንጀለኛ ተቋም እንደሆነ ይነገርለታል። ለምሳሌ በመላው ዓለም በረሃብ ተጠቂ ለሆኑ ሕዝቦች ሰበሰብኩ የሚለውን ገንዘብ እና ምግብ ለተጠቂዎች በአግባቡ እንደማያደርስ ብዙ ምሳሌዎች ይጠቁማሉ፤ ለምሳሌ በሶማሊያ ረሃብ ወቅት ተቋሙ የሰበሰባቸውን እህሎች የአል-ሸባብ ጂሃዳውያን ተቀብለው በውድ ገንዘብ ይሸጡት ነበር። በኢትዮጵያም የታቀደው ይህ ነው፤ “ኢትዮጵያ ተራበች እህል እንላክ” ይሉና እህሉን ለቄሮ ፋሺስቶችና ጂሃዳውያን አሳልፈው ይሰጣሉ፤ በዚህ መልክ የሕዝብ ቁጥር ቅነሳ አጀንዳቸውን ያሳካሉ

👉የዚህ የተባበሩት መንግስታት ተቋም ዋና መሥሪያ ቤት የሚገኘው ከ FAO ጋር በሮም ጣልያን ነው፤ ወደ ኢትዮጵያ የተመለሰው የአክሱም ሐውልት ከተቋሙ ዋና መሥሪያ ቤት ፊት ለፊት ነበር ተተክሎ ሲታይ የነበረው(በምክኒያት ነው!)

+ July 18, 2001 – ረቡዕ, ሐምሌ 11 / 1993 ዓ.ም

👉የአክሱምን ሐውልት ለማስመለስ ኢትዮጵያ ጩኸቷን አሰማች፤ በኋላም ላይ በሮማው የተባበሩት መንግስታት የምግብ እና እርሻ ድርጅት(FAO) ዋና መሥሪያ ቤት በሆነው ህንፃ ረሃብን የተመለከተ ስብሰባ ላይ ተግኘትው የነበሩት ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ ኢጣሊያ ሐውልቱን ለኢትዮጵያ በፍጥነት እንድትመልስ ጥሪ አቀረቡ።

+ ሮማ 27 May 2002 – ሰኞ, ግንቦት 19 / 1994 ዓ.ም ፥ የቅዱስ ገብርኤል ዕለት

👉የአክሱም ሐውልት በመብረቅ ተመታ።

+ July 19, 2002 – ዓርብ, ሐምሌ 12 1994 ዓ.ም

Share on Google Plus

ስለ የተለጠፈበት ቀን

    Blogger Comment
    Facebook Comment