ሕዝባችን እየነቃ ነው | ግራኝ ኖቤል ሲቀበል አገራችንን ለሉሲፈራውያኑ ሸጧት ቢሆንስ?


✍ ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ 

አምና አሸባሪውን ግራኝ በጥይትና በሜንጫ በክርስቲያን ኢትዮጵያ ላይ ጀነሳይድ ያካሂድ ዘንድ የኖቤል ሰላም ሽልማት ሸለሙት። በቀጣዩ ሴራቸው ደግሞ ሉሲፈራውያኑ ድርቅን፣ ረሃብንና በሽታን አቅደውልናል።

የዘንድሮው ሽልማት ለተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የምግብ ፕሮግራም (WFP) ተሰጥቷል። ስለዚህ አምና በአሸባሪው አብዮት አሕመድ ዓሊ በኩል የተዋሕዶ ክርስቲያኖችን ደማችንን አፈሰሱብን፣ አሁን ደግሞ የተረፍነውን በተባበሩት መንግሥታት በኩል በድርቁ በረሃብ ሊጨፈጨፉን ነው። ይህ ሽልማት በረሃብ የመጨፍጨፊያ ቀብድ እንደሆነ ተደርጎ መወሰድ ይኖርበታል።
Share on Google Plus

ስለ የተለጠፈበት ቀን

    Blogger Comment
    Facebook Comment