የአውሬው የጥንት ጠላታችን ዲያብሎሰ መሰረቱ አንድ ነው፤ መጠሪያ ስሙን፣ መልኩንና አካሄዱን እየቀያየረ ይመጣል እንጅ ማንነቱ/ምንነቱ፣ ዓላማውና ተግባሩ ሁሌም አንድ ነው - የ 33 ቁጥር ሚስጥር


✍️ ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ 

👉 Albert Pike 33° Freemason

አልበርት ፓይክ 33/ ፴፫ ዲግሪ ነፃ ግንበኛ “ሦስት የዓለም ጦርነቶችን” “የተነበየ” ፋሺስታዊ የዓለማችን ተፅእኖ ፈጣሪ

(የሉሲፈራውያኑ ወኪል አብዮት አሕመድ የሰውየው ተከታይ ነው)

👉 ከጥቂት ቀናት በፊት አሜሪካውያን አመጸኞች በዋሽንግተን ዲሲ

የሚገኘውን ብቸኛውን የአልበርት ፓይክን ኃውልት አፈራርሰው በእሳት አጋዩት

👉 በዙም ሳይቆይ ነፃ ግንበኞቹ በሚቆጣጠሯት ደቡብ ኮርያ፤ በኡልሳን ከተማ አንድ 33/ ፴፫ ፎቆች ያሉት ሕንፃ በእሳት እንዲጋይ ተደረገ


ስለ ’33/ ፴፫’ አንዳንድ አስገራሚ ክስተቶች፤

👉 ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሲሰቀልና ሲነሳ 33/ ፴፫ ዓመቱ ነበር

👉 እግዚአብሔር (ኤሎሂም) የሚለው መለኮታዊ ስም በዘፍጥረት የመጀመሪያ ምዕራፎች በፍጥረት ታሪክ ውስጥ 33/ ፴፫ ጊዜ ይገኛል

👉 አሜን የሚለው ቃል በቀላል የእንግሊዝኛ ገማጥያ ውስጥ 33/ ፴፫ እሴት አለው (a = 1) + (m = 13) + (e = 5) + (n = 14) = 33

👉 የሰው አከርካሪ የተሠራው ከ 33/ ፴፫ ግለሰባዊ አጥንቶች ወይም ከአከርካሪ አጥንት ነው

👉 በሳይንሱ ሊቅ በአይዛክ ኒውተን በታቀደው የሙቀት መጠን መሠረት ውሃ በ 33/ ፴፫ ድግሪ ይፈላል

👉 የተለዩ ሦስት ማዕዘን ቁጥሮች ድምር ያልሆነ ትልቁ ቁጥር 33/ ፴፫ ነው

👉 በኢትዮጵያ ሃገራችን ዛሬ ስልጣኑን የተቆጣጠሩት 33 ከፍተኛ–ደረጃ ሉሲፈራውያን ኢሉሚናቲ ነፃ ግንበኞች/ ፍሪሜሶንስ (ዔሳው/ ኤዶማውያን) እና ከእነርሱ ጋር በ’33/ ፴፫‘ መንፈስ የተዛመዱት መሐመዳውያኑ እስማኤላውያን ናቸው።

👉 ሉሲፈር ሰይጣን ሁልጊዜ መኮረጅ/መቅዳት/መገልበጥ ይወዳል። ለዛሬው “ግራር” ዛፍን በምሳሌነት እንውሰደዋለን

👉 33 ከፍተኛ–ደረጃ ሉሲፈርያን ኢሉሚናቲ ነፃ ግንበኛ/ ፍሪሜሶን

👉 የግራር ዛፍ የነፃ ግንበኝነት/ ፍሪሜሶናዊነት እና እስልምና ምልክት ነው

👉 የእስልምና ሰላት/ጸሎት ዶቃዎች በአጠቃላይ ከ 99 የአላህ ባህሪዎች ጋር በሚዛመዱ በአጠቃላይ በ 99 ዶቃዎች በ 3 ስብስቦች በ 33 ተስተካክለዋል

የመሐመድ ሦስት የሴት አማልክት

ከእስልምና መምጣት በፊት ዓረቦች ብዙ ወንድና ሴት አማልክትን ያመልኩ ነበር፡፡ እያንዳንዱ ጎሳም የራሱ “አምላክ” ነበረው፡፡ በዛን ዘመን “አላህ” የሚታወቀው የጨረቃ አምላክ ተብሎ የነበረ ሲሆን፣ ሕዝቡን ከአላህ ጋር የሚያማልዱ ናቸው ተብለው ይታመኑ የነበሩ ሦስት ልጆች ነበሩት፡፡ እነዚህ የጨረቃው አምላክ አላህ-ከፀሐይዋ አምላክ ጋር ተጋብቶ ያስገኛቸው ልጆች በአንድነትም “የአላህ (ሴት) ልጆች” የተባሉ ሦስት አማልክት ስምም፦

👉 አል–ላት፤

👉 አል–ኡዛ

👉 አል–መናት

ነበር፡፡

ብዙም የማይታወቅ ነገር ቢኖር የግራር ዛፍ ወይም የግራር ዛፎች ስብስብ ከሦስቱ የዓረብ ሙስሊሞች አምላክት መካከል የሆነችው የአል–ኡዛ /Al-Uzza(አላህ)ምልክት መሆኑ ነው። እንደ ሉሲፈራውያኑ መሐመዳውያነ ከሆነ የልደት ፣ ሞት ፣ ጋብቻ ፣ ጦርነት ፣ ወረራ ፣ የዞዲያክ ፣ የወቅቶች ለውጥ ፣ የሰማይ አካላት አካሄድ እና ቪኑስ ፕላኔት እንደ ንጋት ኮከብ ገዥ ‘አል–ኡዛ‘ አምላክ ናት። አረንጓዴው ‘ቅዱስ‘ ቀለምዋ በእስልምና እንደ ተወዳጅ ቀለም ተድርጎ ተወስዷል፡፡ ለምሳሌ ፣ ሙስሊሞች የሚሰግዱለትና በመካ በሚገኘው በካባ(“ኪዩብ”)ውስጥ ያለው ጥቁር ድንጋይ (ሜቲዎሪት)የአል–ኡዛ ‘ቅዱስ‘ ድንጋይ ነው፡፡ አል–ዑዛ የደም መስዋእትነትን ፣ የሰውና የእንስሳት መስዋእትነትን መቀበል ትወዳለች። በጥንታውያኑ ግብጻውያንም ዘንድ እንደ አምላክ የምትታየው አይሲስ(ISIS )የባቢሎን ንግሥት “ሳሚራሚስ” እና የእስልምና “አል–ኡዛ አንድ ናቸው። እንግዲህ የጌታችንን እና ቅድስት እናቱን ማንነት ለመንጠቅና ለመጻረር፤ አል–ኡዛ/አይሲስ/ሳሚራሚስ የክርስቶስ ተቃዋሚውን ለመውለድ የበቃች ድንግል ሆና ትታያለች።

ላይ እንደጠቆምኩት ግራር አል–ኡዛ/አይሲስ/ሳሚራሚስ ‘ቅዱስ‘ ዛፍዋ ነው ፡፡ የሀሰተኛው ነብይ የመሐመድ ባልደረቦች የታማኝነት ቃል የገቡት ከግራር ዛፍ በታች ሆነው ነበር። (“ባኢት አል–ሬድዋን” ወይም “የመልካም ደስታ ቃልኪዳን” በመባል የሚታወቀው) የሁዳይቢያን ስምምነት ከመፈረሙ ከአንድ ቀን በፊት የተደረገና ለዲያብሎሳዊው እስልምና በመላው ዓረቢያ የፖለቲካ ድል ያስገኘ ስምምነት ነው፡፡

ሉሲፈርያኑ ኢሉሚናቲ ነፃ ግንበኛ/ ፍሪሜሶን አልበርት ፓይክም “ሞራል እና ዶግማ” በሚለው መጽሐፉ(ሉሲፈራዊው አብዮት አሕመድ “እርካብና መንበርን” የኮረጀው ከዚህ ነው) “ግራር ከፍሬሜሶንሪ ዋና ምልክቶች አንዱ እንደሆነ ጠቅሶታል። (አልበርት ፓይክ እራሱ ብዙዎቹን ጽሑፎቹን የኮረጀው ከአይሁድ ፈረንሳዊው አስማተኛ ከኤሊፋስ ሌዊ መጻሕፍት ነው)፡፡ የግራር ቅርንጫፎች አንዳንድ ጊዜ በሉሲፈራውያኑ ሜሶናዊ የቀብር ሥነ ሥርዓቶች ላይ በመቃብር ወይም በሬሳ ላይ ይቀመጣሉ፡፡ ሉሲፈራውያኑ ከመጽሐፍ ቅዱስ ብዙ ነገር እየኮረጁ ሲጠቀሙ ይታያሉ። በብሉይ ኪዳን ግራር ለማደሪያ ድንኳን እና ለቃል ኪዳኑ ታቦት ግንባታ ጥቅም ላይ እንደዋለ ይናገራል፡፡[ኦሪት ዘጸአት ምዕራፍ ፳፭፥፱፡፲]

አንዳንድ ነፃ ግንበኞች/ፍሪሜሰኖች እንዲሁ ኢየሱስ ክርስቶስ በመስቀል ላይ ያደረገውን የእሾህ አክሊል ከግራር እሾህ እንደተሰራ እንዲህም መስቀሉ ከግራር እንጨት ተሠርቶ እንደ ነበር በማውሳት “ኢየሱስ ክርስቶስ ራሱ “ዝነኛ ፍሪሜሶን/ነፃ ግንበኛ” ነው‘ “ኬኛ” ለማለት ይደፍራሉ፡፡ ለክ ሉሲፈራውያኑ መሐመዳውያን ወንድሞቻቸው “ኢሳ ሙስሊም ነበር” እንደሚሉት ማለት ነው። “፴፫ / 33” ቁጥርን እኮ ያለምክኒያት አልመረጡትም።

እያየን ነው፤ የአውሬው የጥንት ጠላታችን ዲያብሎሰ መሰረቱ አንድ ነው፤ መጠሪያ ስሙን፣ መልኩንና አካሄዱን እየቀያየረ ይመጣል እንጅ ማንነቱ/ምንነቱ፣ ዓላማውና ተግባሩ ሁሌም አንድ ነው። ከፀሓይ በታች ምንም አዲስ ነገር የለም!


Share on Google Plus

ስለ የተለጠፈበት ቀን

    Blogger Comment
    Facebook Comment